Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከህዳር - ታህሳስ /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 

📎Alpha Training Package for November to December/ 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤53👍16🤩4🎉3😱2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ህዳር/2018ዓ.ም በመቀሌ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSC_mekelle ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 

📎Alpha Training Package for November/2025 which will be held at our Mekelle branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSC_mekelle.

Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch


website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤39👍7🎉6😁2
🎓ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ! 🎓

ለስኬት ጉዞ የከፈላችሁት ዋጋ ፍሬ አፍርቷልና ታላቅ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በመጪው ሐሙስ ዕለት በአቤል ሲኒማ ከሰዓት ከ 8፡00 ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!

ይህ ልዩ ቀን ክህሎታችሁን በማዳበር፣ ድብቅ አቅማችሁን በማውጣትና ለከፈላችሁት ልዩ ትጋት የሚሰጥ ታላቅ እውቅና ነው!

በዚህ ታላቅ ቀን ተገኝታችሁ የክብርን ካባ እንድትለብሱ በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

ማሳሰቢያ: የተመራቂዎችን ስም ዝርዝር በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።


🎓Congratulations to Our Dear Graduates! 🎓


The price you paid for your journey to success has finally borne fruit! Your Grand Graduation Ceremony will be celebrated with great splendor this coming Thursday at Abel Cinema, at 8:00LT.

This special day is a tribute to your dedication, your commitment to developing your skills, and the exceptional effort you have invested in unleashing your full potential.

We respectfully invite you to be present on this remarkable occasion and to wear your “Gown of Honor.”

Note: The list of graduates will be announced soon.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch


website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤55👍13🎉7
ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 (የገጽታ ገንቢዎች መብትና ግዴታዎች)፣ ንዑስ አንቀጽ 3.2 (ህግ እና መመሪያን ስለማክበር) የሚያስቀምጠው እንደሚከተለው ነው።

ገጽታ ገንቢዎች ሁሉንም የፌዴራል እና የክልል ህገ መንግስቶችን፣ የሀገሪቱን ህጎች በጠቅላላው ማክበር ያለባቸው ሲሆን በቀጥታ ሽያጭ የንግድ ስራ ጋር ተያያዥ የሆኑ ህግ፣ ደንብ እና መመሪያዎችን ማክበር አለባቸው፡፡ ገጽታ ገንቢዎች በማንኛውም የንግድ ስራ ውስጥ መንግስትን ማጭበርበር ወይም ህገ ወጥ ግብይት ከማድረግ መቆጠብ ያለባቸው ሲሆን በተጨማሪ የብሬክስሩ መልካም ስም የሚያጎድፍ ማንኛውንም ተግባር መፈፀም የለባቸውም፡፡

Did You Know?

Article 3 (Rights and Responsibilities of Brand Builders), Sub-Article 3.2 (Observance of Local Laws and Regulations) of the Breakthrough Policy stipulates the following.


Brand Builders must obey all Federal and regional constitutions and legislations of the country that they reside in, especially the laws, regulations and rules that relate to Direct Selling businesses. Brand Builders cannot involve in any business transaction that has been specified by the government as fraud or unlawful, or in any activities that may jeopardize the reputation of Breakthrough.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch


website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤54👍10🎉7😱2
Graduates List.pdf
350.6 KB
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረ ሰልጣኞች የኃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ ፣የአዕምሮ ማነፅ እንዲሁም የመሪነት እና የቡድን ግንባታ ስልጠና ወስዳችሁ ፈተና ያለፋችሁ በመሆኑ ሐሙስ ፣ ጥቅምት 20/2018ዓ.ም በአቤል ሲኒማ አዳራሽ ከሰዓት ከ 8፡00 ጀምሮ በታላቅ ድምቀት የሚከናወን በመሆኑ እንድትታደሙ እንጋብዛለን።

ማሳሰቢያ፡ የምርቃት ልብሶቻችሁን በሰለጠናችሁት ስልጠና ጥቅል መሰረት፤ የምርቃት ዕለት በአቤል ሲኒማ መውሰድ ትችላላችሁ።


Congratulations, dear graduates! 🎓

The trainees whose names are listed above have successfully completed the comprehensive training in Powerful Process, Habit Building, Mind Programming, and Leadership & Team Building, and have passed the final exam. We are pleased to invite you to attend the grand graduation ceremony, which will take place on Thursday, October 30, 2025, starting at 8:00 LT (Afternoon) at Abel Cinema Hall.

Note: You can pick up your graduation attire at Abel Cinema Hall on the day of the ceremony, based on the training package you completed.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch


website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤46🎉15👍10😢4🔥3🤩3😁1
👥New NTB

Dear Daniel Hambisa, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉113❤60👍39🔥32🤩23
Additional Graduates List.pdf
138.6 KB
ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

አዲስ የተካተቱ ተመራቂዎች ስም ዝርዝር!

ድርጅታችን በነገው ዕለት ልዩ የምርቃት ሥነ ሥርዓት እንደሚያካሂድ ይታወቃል።

ቀደም ብለን የተመራቂዎችን ስም ማሳወቃችን የሚታወስ ሲሆን፣ ተጨማሪ የስም ዝርዝር ስለተካተተ፣ እባክዎ ይህንን በማየት በነገው ዕለት የድል በዓልዎን እንዲያከብሩ በአክብሮት እንጋብዛለን።

Congratulations to Our Graduates! 🎓

New List of Added Graduates!


We are pleased to announce that our company will host a special graduation ceremony tomorrow.

As previously announced, we shared the initial list of graduates. However, an additional list of names has now been included. We kindly invite you to review this updated list and join us in celebrating your day of triumph tomorrow.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤36👍8🔥3🎉1
ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

የዛሬዋ ቀን፣ የብርሃን ኮከብ ሆናችሁ የምትፈነጥቁባት ብቸኛ የድል መድረክ ናት!


ጥረታችሁን አፍርታችሁ፣ ክህሎታችሁን አሳድጋችሁ ለታላቅ የስኬት ጅማሮ ዕለት ደርሳችኋል። ይህ የምርቃት ቀን የትጋታችሁ ፍሬ ብቻ ሳይሆን፣ ወደ በለጠ ስኬት የምትዘልቁበት ጠንካራ ድልድይ እና የወደፊት ሕይወታችሁን የምትቀርጹበት ታላቅ ምዕራፍ ነው!

ይህ የድል ክብረ በዓል ዛሬ በአቤል ሲኒማ ከሠዓት ከ 8፡00 ሠዓት ጀምሮ በድምቀት ይከበራል።

ይህ የድል ክብረ በዓል እንዳያመልጥዎ!


Congratulations to Our Graduates! 🎓

Today marks your unique moment of triumph, where you shine like a bright star!

You have honed your skills, nurtured your efforts, and now stand at the beginning of a great journey toward success. This graduation is not only the result of your hard work but also a powerful bridge to even greater achievements. It’s the beginning of a new chapter in which you will shape your future.

Join us in celebrating this milestone at Abel Cinema, starting today at 8:00 LT (Afternoon).

Don’t miss out on this grand celebration of victory!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤24👍9🎉9🔥4🤩2
ልባዊ ምስጋና ለብሬክስሩ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች!

ዛሬ ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች ምስጋናችንን በማቅረብ ያለንን አክብሮትና ፍቅር እንገልጻለን፡፡

ብሬክስሩ ዛሬ ለደረሰበት ደረጃ ከመስራቾች በማስቀጠል የምናመሰግነው በየደረጃው ያሉ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞችን ነው፡፡ የድርጅታችን መሥራቾቻች ራዕያቸው እውን እንዲሆን ብሬክስሩን በኃላፊነት እንዲመሩ የተደረጉ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች በድርጅቱ ስኬት አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡

ጥረት፣ ተስፋ አለመቁረጥ፣ ትጋት የወለደውን ድርጅት ዳር በማድረስ ራዕያቸውን በመቀበል እና በመኖር ዛሬ ላይ እንዲድርስ በየምዕራፉ ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋልና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

የማኔጅመንት አባላት ከሠራተኞቻቸው ጋር ተናበው በትጋት እና በፍቅር በመስራት ብሬክስሩን ወደ ሌላ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግሩ አሁን ያሉበት ቁመና ምስክር ነውና ለትጋታችን የሚገባቸውን ፍቅር ልንሰጣቸው እና ልናመሰግናቸው ወደናል፡፡

ምርቶቻችን እና አገልግሎታችን ደንበኞቻችን ጋር በልዩ ጥራት እንዲደርሱ የሚያደርገው የእናንተ የላቀ ጥረት ነውና እናመሰግናችኃለን።

ብዙ ድል፤ ብዙ ስኬት ወደፊት የሚጠብቀውን ብሬክስሩን የበለጠ እንዲያብብ በየዕለቱ ለተልዕኳችሁ ስለምትቆሙ እናመሰግናለን፡፡ የብሬክስሩ ቤተሰብ አባል በመሆን እስካሁን ላበረከታችሁትም ሆነ ወደፊት ለምታበረክቱት ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል፡፡

እናመሠግናለን!

#ThankfulThursday
#Gratitude
#PersonalDevelopment
#Transformation

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤28👍26🎉8🔥5🤩3
👥New NTB

Dear Hamze Abdi, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤102🎉20👍18🤩18🔥9
ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

ልዩ የምርቃት ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው!


ህልምዎን እውን የሚያደርጉበትን አዲስ ጉዞ ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል።

Congratulations to Our Graduates! 🎓

Our special graduation program is about to begin!

Only minutes remain before you embark on a new journey, where you will turn your dreams into reality.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️+251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤33🤩10👍9🔥4🎉2😁1