Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ፤ ኢትዮጵያውያን ያሰቡት፣ ኢትዮጵያውያን ያለሙት፣ ኢትዮጵያውያን የገነቡት፣ ኢትዮጵያውያን የሚሸጡት፣ አለም የሚድንበት እንዲሁም ስልጠና ለመውሰድም፣ ለመስጠትም፣ በባለቤትነትም፣ በአሰልጣኝነትም እና በሰልጣኝነትም መጠቀም የምንችልበት ኩባንያ መሆኑን በአዳማ ቅርንጫፍ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ አሰልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት እና የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ ያስተላለፉት ንግግር በድጋሚ ለመመልከት ዩትዩብ ፔጃችን ላይ ሄደው ይመልከቱ።
https://youtu.be/ffuVRprwohw?si=uYr9ZxTr7C7J5XQ2

ራዕያችን፤ ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት ነው!
👍128❤51🎉18👎6😁6😢1
#Testimony

Reminiscing about the training testimony Ensat Hamza shared on the Adama branch inauguration day.

Ensat shared about who she was before our training and who she became after our training as well as how her life transformed positively.

See the full video on our YouTube page 👉https://youtu.be/d-g5L1st7Zo?si=b4keD7Y0zQYX9C0n

የአዳማ ቅርንጫፍ ምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የተሰጠውን የስልጠና ምስክርነት ለማስታወስ ያክል፤
ኢንሳት ሀምዛ ከስልጠናችን በፊት ማን እንደነበረች እና ከስልጠናችን በኋላ ማን እንደ ሆነች እንዲሁም ህይወቷ እንዴት በአዎንታዊ መልኩ እንደተለወጠ አካፍላለች።
ሙሉ ቪዲዮውን በዩቲዩብ ገጻችን ላይ ይመልከቱ 👉
https://youtu.be/d-g5L1st7Zo?si=b4keD7Y0zQYX9C0n


•••አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!•••
👍79❤19🔥5🤩5🎉3
#Testimony

"ካልኩለስ እና ቴርሞዳይናሚክስን ፈልጫለሁ ... በሕይወቴ ግን መተግበር ያለብኝን ስልጠና ያገኘሁት ከብሬክስሩ ነው"

ወጣት አሸናፊ ደነቀ ስልጠናውን ከመውሰዱ በፊት የሕይወት አላማ እና ህልም ያልነበረው እንደነበር እና በስልጠናችን የሕይወት አላማውን ማግኘት የቻለበት እንደሆነ ገልጿል። እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት የዚህ ወጣት ልጅ ህይወት እንዴት በአዎንታዊ መልኩ እንደተቀየረ ይመልከቱ፦

••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

https://youtu.be/8SL5dFYAXqY?si=6zmzF9lJiUTKryxE
👍78❤9🔥7🎉6😁3
"እራሴን ማወቅ ስችል ብዙ ነገር ማድረግ ቻልኩ"

ወ/ሮ ድንቋ አዲስ ሰው ስልጠናችንን ከወሰደች በኋላ በህይወትዋ ብዙ ነገሮችን መቀየር እንደቻለች፣ ብዙ ነገር ማወቅ እንደቻለች እንደዚሁም ማንነቷን ማወቅ እንደቻለች ተናግራለች።
በተጨማሪም፤ አላማዋን፣ ለምን መኖር እንዳለባት፣ እቅዶችዋን ወይም ተግባሮችዋን ማወቅ እንድትችል ከስልጠናችን ማትረፍ የቻለች እንደሆነ አሳውቃለች።

ሙሉ ቪድዮ በዩትዩብ ገጻችን መመልከት ይችላሉ፦ https://youtu.be/x5pKjb3aq04?si=8XOyIXRaZXQdtF6B
❤68👍42🎉6🔥3🤩3😁1
👍55❤11🎉6🤩5
📣🎓የምርቃት መርሃ ግብራችን ተጀምሯል!🎓

የድርጅታችን ብሬክስሩ የግል ስብዕና ሰልጣኞች የምርቃት ስነ ስርዓት ተጀምሯል። ድርጅታችንም ሰልጣኞቻችንን ለዚህ ቀን በማብቃቱ እና ደስታቸውን በማየቱ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።

ይህን ታልቅ ቀን በደስታ በማሳለፍ የማይረሳ እናድርገው!

🎓The Excitement Begins! 🎓
📣 The Graduation Program Has Officially Started!


We’re thrilled to kick off the graduation ceremony for our personal development trainees! The atmosphere is buzzing with excitement, and we’re ready to celebrate the incredible journey of our graduates.

Let’s make this day unforgettable!

#Breakthrough_trading_sc #GraduationDay #CelebratingSuccess #PersonalDevelopment

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍39❤8🎉6🤩4🔥2😱1
List of Graduates.pdf
4.9 MB
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎓

ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረ ሰልጣኞች የሃያል ሂደት በአማርኛ ፣ሃያል ሂደት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ፣ የልምድ ግንባታ ስልጠና፣ የአእምሮ ማነፅ ስልጠና እንዲሁም የመሪነት እና ቡድን ግንባታ ስልጠና ወስዳችሁ ፈተና ያለፋችሁ በመሆኑ በመጋቢት 11/2017 ዓ.ም በአቤል ሲኒማ አዳራሽ የምርቃት መርሃ ግብር የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን።


Congratulations to our dear Graduates!🎓

We are pleased to announce that the training program will be held at Abel Cinema Hall on March 20, 2025. As you have successfully passed the exam in Powerful Process (Amharic), Powerful Process (Afan Oromo), Habit Building Training , Mind Programming Training , as well as Leadership and Team Building training, here is the list of graduates.

#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤21👍18🎉4🔥2🤩2
ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ !🎓

የዛሬ ስንቅ ለነገ ስኬት መሰረት ነው፡፡ ክህሎትዎን አሳድገው ወደ ተሻለ ከፍታ ይገስግሱ፡፡
አንድ ቀን የቀረውን የምርቃት ፕሮግራማችንን ለመታደም ዝግጅትዎን ያጠናቅቁ፡፡
ነገ በጋራ የምንደምቅበት ቀናችን ነው፡፡

የምርቃት ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30(LT) እስከ 7:00 (LT) ነው።


Congratulations to our dear graduates! 🎓

Today's sustenance is the foundation of your future success. Develop your skills and aim for greater heights.

Only one day left, so complete your preparation to attend the graduation program.
Tomorrow is our day to shine together.

The graduation time is from 2:30 in the morning (LT) to 7:00 (LT).

#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍68🎉17❤12🤩12🔥6😱1
ተጀምሯል!

ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!🎓


የምርቃት ፕሮግራማችን በይፋ ተጀምሯል። የምርቃት መክፈቻ ንግግር እና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትም የድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ በሆኑት በወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ ተደርጓል።

ዛሬ ለተመራቂዎቻችን ታላቅ የስኬት ጅማሮ ቀን ነው።

It's begun!

Congratulations to our Graduates!🎓


Our graduation program has officially started. The opening speech and congratulatory message were delivered by Mrs. Meseret Habtamu, Chief Operation Officer(COO) of our company.

Today is a momentous day of success for our graduates.


#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍31🤩13❤8🎉7🔥3
ተመራቂዎቻችን ተሞክሯቸውን በማካፈል ላይ ይገኛሉ! 🎤

ተመራቂዎቻችን ካሳለፉት ተሞክሮ እና ልምድ እያካፈሉ ይገኛሉ። በግል ህይወታቸው ላይም ይህ ስልጠና ምን ያህል ለውጥ እንዳመጣ በማጋራት ላይ ይገኛሉ።

Our graduates are sharing their inspiring journeys! 🎤

Our graduates are sharing powerful stories of personal growth and how this training has transformed their lives.

#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
🎉25👍22❤5🔥2😁1🤩1
ዛሬ ለተመራቂዎቻችን ትልቅ የድል ቀን ነው!🎓

ሰልጣኞቻችን ይህንን ስልጠና ወስደው ለዚህች ታላቅ ቀን በቅተዋል። ታዲያ ይህንን የወሰዱትን ስልጠና በህይወት ለመኖር ፣በተግባር ለማሳየት ፣አዎንታዊ ተጽዕኖ ለመፍጠር እንዲሁም ሌሎቹንም ለመደገፍ ቃል ገብተዋል።

Today is a big day of victory for our graduates!🎓

Our graduates have dedicated themselves to intense training, preparing tirelessly for this monumental day! They have pledged to live by these principles, embody them, to create a positive impact. and support others.


#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍29🎉12❤8🔥3🤩3
የምርቃት ፕሮግራማችን በፎቶ............

#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍33🎉6😢3🔥1
የምርቃት ፕሮግራማችን ተጠናቋል!🎓

ዛሬ በደማቁ ሲከበር የነበረው የምርቃት መርሃ ግብራችን ተጠናቋል። የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና መዝጊያ ንግግር በድርጅታችን ኔትወርክ ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ሄኖክ ወጋየሁ የተደረገ ሲሆን ተመራቂዎች ''የወሰዱትን ስልጠና በመጀመሪያ ራሳቸው እንዲኖሩት እንዲሁም እንዲተገብሩት እና የህይወት አቅጣጫቸውን እንዲያስተካክሉ'' በአደራ ጭምር አሳስበዋል።

Our program has officially concluded!🎓

Today marks the end of our unforgettable graduation celebration. Mr. Henok Wegayehu, our company Network Director, delivered an inspiring closing speech and a heartfelt congratulatory message, urging graduates to "embrace the training you've received and redefine the path of your life."


#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍68🎉24❤22🤩11🔥7
ልባዊ ምስጋና ለአሰልጣኞቻችን!

ዛሬ የለውጣችን መሰረት ለሆኑ ድንቅ አሰልጣኞቻችን ልባዊ ምስጋናችንን በማቅረብ ያለንን አክብሮት እና ፍቅር እንገልጻለን!

አሰልጣኞቻችን መካሪዎቻችን እና መንገድ ቀያሾች ናቸው፡፡ ያለን እምቅ አቅም እንድንገነዘብ የሚያግዙን፣ በፈተና ወስጥ ሆነን ጸንቶ መቆምን የሚያሳዩን፣ ነገን አሻግረን እንድናይ የሚያደርጉን ብርሃኖቻችን ናቸው፡፡ ስለራሳችን ያለንን ግምት በልኩ እንድንገነዘብ አቅም የሚሆኑን፤ ውስጣችንን በሚገባ ተረድተን ነገን እንድናቅድ የሚያደርጉን ድንቅ አሰልጣኞች!

የአሰልጣኞቻችን ትዕግስት፣ ዝግጁነት እና ትጋት በስልጠና ጊዜ፣ ከስልጠናው በኋላም በሚኖር ድጋፍ ሁሉ የሚገለጥ ነውና ለዚህ የማይለወጥ ባህሪና መልካምነት ልዩ ምስጋና ሊቸራቸው ይገባል፡፡

ሰውን መረዳት እና ማሰልጠን ጥበብን ይጠይቃል፡፡ የሁሉንም ሰው ባህሪ ተረደቶ ነገውን የተሻለ የሚያደርግ የክህሎት ስንቅ ለማስጨበጥ እውቀት ከብልሃት ጋር መጨበጥ ግድ ይላል፡፡

አሰልጣኞቻችን ክፍተትን የሚረዱ፣ መፍትሄ የሚያስቀምጡ፣ ሁሌም ቢሆን ጨለማ አድርገን ባሰብነው ነገር ሁሉ ብርሃን እንዳለ የሚያሳዩን ባለብሩህ አዕምሮዎች፤ ድንቅ አሰልጣኞች ናቸው፡፡ በእያንዳንዱ እርምጃችን አብረውን ሆነው፣ የድካማችንን ፍሬ በማየት በእኛ ደስታ ውስጥ ደስታቸውን ለሚያጣጥሙት መሪዎቻችን ምስጋና ይገባቸዋል።

ዛሬ ለደረስንበት ስኬት የአሰልጣኞቻችን አስተዋፅዖ የማይተካ ሚናን ተጫውቷል፡፡ ወደፊት ላቀድነው መንገድ ሁሉ ከእኛ ጋር በመሆኑ ለሚያሳዩት ሙያዊ ቁርጠኝነት፣ ለድካማቸው፣ ለሚሰጡን የሕይወት ልምድ እና ለሚያስጨብጡን የማይረሳ እውቀት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!

#ThankfulThursday #TrainerAppreciation #Gratitude #PersonalDevelopment #Motivation #Transformation

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤121🔥11👍7🤩5🎉2😢1
ምስጋና ለለውጥ መሪዎቻችን!

የሚጨበጥ ራዕይ በሰነቁ፣ ነገን ለትውልዱ የተሻለ ለማድረግ ሌት ተቀን በሚሰሩ ባለብሩህ አዕምሮ ወጣቶች ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት ተመሰረተ፤ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር፡፡ ዛሬ እነዚህን መልካም አሳቢ፤ የድርጅታችንን መስራቾች በልዩ ሁኔታ የምናመሰግንበት ቀን ነው፡፡

ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድ በመፍጠር በአገር ወስጥ ግምባር ቀደም የቀጥታ ሽያጭ መሆን የሚቻልበትን ምህዳር የፈጠሩ፤ በይቻላል መንፈስ ጀምረው ችለው ያሳዩ የድርጅታችን መስራቾች ከጊዜ ጋር እየተዋጀ በዘለቀ ድል ታጅበው አምስት ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ ከእነሱ ጋር ስኬታቸውን ማጣጣም የቻሉ እልፍ ባለራዕይ ትውልዶች ተፈጥረዋል፡፡

በተለወጠ አስተሳሰብ የተለወጠ ትውልድ ለመፍጠር መልካም ስብዕና በተላበሱ፣ በእውቀትና በቴክኖሎጂ የዳበረ እውቀት ባላቸው ግለሰቦች አገልግሎት በመስጠት ብሬክስሩ ወርቃማ አምስት ዓመታትን በስኬት እንዲታጀብ ያደረጉ የድርጅታችን መስራቾች ራዕያችሁ ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል፡፡

ፍቅር፣ ትጋት፣ ቅንነት፣ ታማኝነት፣ አገልጋይነት፣ ለሌሎች አርዓያ መሆንን አሳይተዋል፡፡ ትውልዱ ነገን በብሩህ እንዲመለከት ላደረጉ የለውጥ መሪዎች እና ሞተሮች ከፍ ያለ ክብር እና ምስጋና እናቀርባለን፡፡

#ThankfulThursday
#Gratitude
#PersonalDevelopment
#Transformation

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤67👍13🤩7🔥5🎉2😱1😢1
ልባዊ ምስጋና ለብሬክስሩ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች!

ዛሬ ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች ምስጋናችንን በማቅረብ ያለንን አክብሮትና ፍቅር እንገልጻለን፡፡

ብሬክስሩ ዛሬ ለደረሰበት ደረጃ ከመስራቾች በማስቀጠል የምናመሰግነው በየደረጃው ያሉ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞችን ነው፡፡ የድርጅታችን መሥራቾቻች ራዕያቸው እውን እንዲሆን ብሬክስሩን በኃላፊነት እንዲመሩ የተደረጉ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች በድርጅቱ ስኬት አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡

ጥረት፣ ተስፋ አለመቁረጥ፣ ትጋት የወለደውን ድርጅት ዳር በማድረስ ራዕያቸውን በመቀበል እና በመኖር ዛሬ ላይ እንዲድርስ በየምዕራፉ ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋልና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

የማኔጅመንት አባላት ከሠራተኞቻቸው ጋር ተናበው በትጋት እና በፍቅር በመስራት ብሬክስሩን ወደ ሌላ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግሩ አሁን ያሉበት ቁመና ምስክር ነውና ለትጋታችን የሚገባቸውን ፍቅር ልንሰጣቸው እና ልናመሰግናቸው ወደናል፡፡

ምርቶቻችን እና አገልግሎታችን ደንበኞቻችን ጋር በልዩ ጥራት እንዲደርሱ የሚያደርገው የእናንተ የላቀ ጥረት ነውና እናመሰግናችኃለን።

ብዙ ድል፤ ብዙ ስኬት ወደፊት የሚጠብቀውን ብሬክስሩን የበለጠ እንዲያብብ በየዕለቱ ለተልዕኳችሁ ስለምትቆሙ እናመሰግናለን፡፡ የብሬክስሩ ቤተሰብ አባል በመሆን እስካሁን ላበረከታችሁትም ሆነ ወደፊት ለምታበረክቱት ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል፡፡

እናመሠግናለን!

#ThankfulThursday
#Gratitude
#PersonalDevelopment
#Transformation

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤28👍26🎉8🔥5🤩3