Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ለከፍተኛ መሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የ4ቀን ስልጠና ካምፕ

በዚህ የአመራር ክህሎት ስልጠና (SLT) ውስጥ መሪዎች ፦
🎯 ጥረትን በሲስተም(ቀጣይነት ባለው ስርዓት) ይተካሉ
🎯 ተፅዕኖን ወደ ማባዛት (ዲፕሊኬሽን) ይቀይራሉ
🎯 ጠንካራ መሰረት ያለው ቋሚ ቡድን መገንባት ይችላሉ

ሰልጣኞች በዚህ የ4 ቀናት ካምፕ ውስጥ ከታች ባሉት ርዕሶች ላይ ይሰለጥናሉ፦
• ሰዎችን በላቀ ብቃት መምራት (Leadership)
• የሚባዛ እና በቋሚነት የሚሰራ ስርዓትን መንደፍ
• ስነ ምግባር በተሞላበት መልኩ መስራት
• እውነተኛ ገንቢዎችን ማፍራትና ማቆየት (Retention)
• ከግል ጥረት በላይ መስፋፋት (Scalability)

📍 ቡድንዎ በእርስዎ ላይ ብቻ ከተመሰረተ፣
ይህ ስልጠና ያንን ይቀይራል።
📍 ብዙ እየሰሩ እድገትዎ አዝጋሚ ከመሰለ፣
ይህ ስልጠና ስትራክቸሩን ያስተካክላል።

📌 ይህ ካምፕ፤
የሰው ብዛትን ከመቆጣጠር ጠንካራ መሪዎችን ወደማፍራት ለመሸጋገር ዝግጁ ለሆኑ ለመሪዎች ነው።
📌 ደረጃውን አስቀድሞ አግኝተዋል።
አሁን ደግሞ ያንን ደረጃ የሚመጥን አቅምን ይገንቡ።


ይህንን ታላቅ ስልጠና ለመሳተፍ፦
🫆NTB እና ከዚያ በላይ ደረጃ ላይ ያሉ ገጽታ ገንቢ መሆን እንዲሁም ስልጠናውን ለመካፈል በክፍያ መሆኑን እንገልጻለን።

🌟ሙሉ ስልጠናውን የተካፈሉ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ በጂ-ሲስተም እና በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ሙሉ እውቅና ያለው የመሪነት ምስክር ወረቀት ያገኛሉ።
❤110👍13🎉9🤩8🔥5😢4
📎አልፋ ጥቅል ስልጠና የካቲት /2018ዓ.ም በአዳማ እና በመቀሌ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSC_mekelle እና @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for February/ 2026, which will be held at our Adama and Mekelle branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSC_mekelle and @Adamaepin.

Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤40👍12🎉7🤩2😁1
👥New NTB

Dear Mihreteab Simegn, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉138❤121🔥28👍20🤩14😱13😢6😁3
👥New NTB

Dear Betelhem Tesfaye, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤152🎉72🔥41🤩17👍14😱9
Happy Monday!

Most people overestimate what they can do in a day, but underestimate what they can do in a year of simple disciplines.

Jeff Olson reminds us that the "Slight Edge" is always working, either for you or against you. Every choice you make today is either building your legacy or eroding your potential.
❤82🎉21🤩14👍9🔥6
ስልጠናው ተጠናቋል!

በደብረ ማርቆስ እና በሸኖ የተካሄደው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ሰልጣኞችን በአዲስ ተነሳሽነት እና የላቀ ክህሎት በማብቃት በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል።

ይህ የለውጥ መድረክ ተሳታፊዎች በራሳቸው ላይ ያላቸውን እምነት እንዲገነቡ እና ለግል ስኬታቸው የሚረዳ ጠንካራ ስብዕና እንዲላበሱ ትልቅ አቅም የፈጠረ ሲሆን፣ ከሰልጣኞቹ የተገኘው ደማቅ ግብረ-መልስም የጉዞውን ውጤታማነት በተግባር አረጋግጧል።

Training Successfully Completed!

The Alpha Package Training, held in Debre Markos and Sheno, concluded on a high note, empowering participants with renewed inspiration and enhanced skills.

This transformative program enabled attendees to build self-confidence and develop the strong character needed for personal success. The enthusiastic feedback from participants stands as a powerful testament to the program’s effectiveness and lasting impact.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤58🔥9👍5😱2🎉2😢1
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 2.1 ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት/ ገጽታ ገንቢነት ማመልከቻ ዘዴ የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟2.1.1 ማንኛውም እድሜው ለአቅመ አዳም/ሄዋን የደረሰ ማንበብ፣መረዳት፣ስልጠና መውሰድ የሚችል እና ከመቶ 70 በማምጣት ፈተና ማለፍ የሚችል በሀገር ውስጥ ህግ መሰረት መልካም ስነ ምግባር እና ብቃት ያለው ፆታ ወይም ዘርን ሳያማክል ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤትነት ማመልከት ይችላል፡፡ በተጨማሪ በብሬክስሩ ምርቶች ወይም አገልግሎቶች ከተጠቀሙ በኋላ የረኩ ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ እና በንቃት ህግን ተከትለው ምርቶች/ አገልግሎቶችን እና ተጓዳኝ ጠቀሜታዎቻቸውን ለሌሎች ማስተዋወቅ የሚችሉ እና ለዚህም ከብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ኮሚሽን የሚከፈላቸው ናቸው፡፡

🌟2.1.2 በቀጥታ ሽያጭ ላይ ለመሰማራት ያልተፈቀደላቸው ወይም በሀገር ውስጥ ህግ መሰረት በማንኛውም ንግድ ስራ ላይ እንዳይሰማሩ የተከለከሉ ሰዎች ለገጽታ ገንቢነት መስፈርቱን አያሟሉም፡፡

🌟2.1.3 የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ መደበኛ ሰራተኞች እና ዘመዶቻቸው የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መሆን አይችሉም፡፡(ቀጥተኛ ዘመዶች ማለት ከሰራተኞች ጋር የሚዛመዱ ወይም ከትዳር አጋር ጋር በአንድ ትውልድ ወደ ላይና ወደ ታች የሚዛመዱ ለምሳሌ ወላጆች ልጆች እና ወንድምና እህት ማለት ናቸው፡፡

🌟2.1.4 የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በሀገሪቱ ህግ መሰረት ወይም በብሬክስሩ መመሪያ መስፈርቱን የማያሟሉ ከሆነ ይህ አግባብነት ያለው ምክንያት ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢነታቸውይቋረጣል፡፡
❤43👍7🎉3🔥2😢2🤩2
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና

ሰቆጣ፣ ምንጃር፣ ገብረጉራቻ፣ ወልቂጤ፣ ሃዋሳ፣ አሰላ፣ ጅማ፣ መቂ፣ ዳውሮ እና ደብረ ብርሀን ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!


Coming Soon!

Alpha Training Package

Stay tuned in Sekota, Minjar, Gebre Guracha, Wolkite, Hawassa , Asella, Jimma, Meki, Dawro and Debre Birhan cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤70👍17🎉7🔥4😢4🤩4
የፋይናንስ ነጻነትዎን ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙ ሰው ችግር የገቢ ማነስ ሳይሆን የፋይናንስ ስነ-ልቦና እና የእውቀት ክፍተት ነው።

ገንዘብ ማግኘት የጅማሬ እርምጃ ቢሆንም በስልት መምራት ግን ብልህነት ነው፤ ይህ ብልህነት ደግሞ የሚለካው ከኪስዎ በሚወጣው እያንዳንዱ ሳንቲም ላይ ሙሉ ስልጣን ሲኖርዎት ብቻ ነው።

ከፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠና ምን ያገኛሉ?

✅ ወጪዎን መቆጣጠር፦ ሳያውቁት የሚባክኑ ወጪዎችን የመቆጣጠር ጥበብ።

✅ የሀብት መገንቢያ ቀመር፦ ለገንዘብ እንዲሰሩ ማድረግ ሳይሆን ገንዘብ ለእርስዎ እንዲሰራ የማድረጊያ ሚስጥሮች።

✅ ተግባራዊ የፋይናንስ እቅድ፦ ለወደፊት ህይወትዎ የሚሆን ግልጽ መመሪያ።

ጊዜው አሁን ነው፤ አሁኑኑ ተመዝግበው የፋይናንስ ነፃነት ጉዞዎን በልበ ሙሉነት ይጀምሩ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤46👍8🎉5😁3🔥2😢2
❤36👍4😁3🔥2🎉2
📎አልፋ ጥቅል ስልጠና የካቲት /2018ዓ.ም በአዳማ እና በመቀሌ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSC_mekelle እና @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for February/ 2026, which will be held at our Adama and Mekelle branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSC_mekelle and @Adamaepin.

Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤30👍4🎉3😁2🤩1
💫 Happy Thursday! 💫

💫
መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫

በምኞት እና በስኬት መካከል ያለው ብቸኛው ድልድይ ቁርጠኝነት ነው!


ብዙዎች የመድረሻውን ጫፍ እንጂ የከፍታውን ዋጋ አይወዱትም። ቁርጠኝነት ግን ድካምን ሳይሆን ትርፍን የሚያሳይ የጥንካሬ መነጽር ነው። የሰው ልጅ ዓላማውን ዳር ለማድረስ በጽናት ሲቆም፣ የማይቻሉ የሚመስሉ መንገዶች ሁሉ ይከፈታሉ።

ዛሬ የቁርጠኝነትን ሦስት ዋና መገለጫዎች እንመልከት፦

🌟 ለራስ ቃል ታማኝ መሆን (Honoring One's Word): ቃል ለሌላ ሰው ብቻ ሳይሆን ለራስም የሚገባ ነው። አንድ ሰው "ይህንን አደርጋለሁ" ብሎ ለራሱ የገባውን ቃል ሲያከብር፣ በራሱ የመተማመን መንፈሱ ይገነባል። እውነተኛ ስኬት የሚጀምረው ግለሰቦች ለገቡት ቃል ታማኝ መሆን ሲችሉ ነው።

🌟 ከምቾት ክልል መውጣት (Going Beyond the Comfort Zone): ቁርጠኝነት የሚለካው ነገሮች ሲመቻቹ ሳይሆን ፈተናዎች ሲበዙ ነው። "ምቹ አይደለም" ተብሎ የሚተው ነገር ሁሉ የነገ የፀፀት ምክንያት ሊሆን ይችላል። ዛሬ የሚደረግ ጥረት የነገው ነጻነት መሰረት ነው።

🌟 በሂደት ላይ ማተኮር (Focusing on the Process): ትልቁን ተራራ ከመመልከት ይልቅ፣ ዛሬ የምትረገጠውን አንዲት እርምጃ ማስተካከል ይቀድማል። ቁርጠኝነት ማለት ውጤቱ እስኪመጣ ድረስ ጉዞን አለማቋረጥ ነው።

"ስኬት ለስኬታማ ሰዎች የዕለት ተዕለት ድካማቸው ሳይሆን፣ ሁሌም በፊታቸው የሚታያቸው የግባቸው ከፍታ ነው። ለእነሱ ጽናት ማለት የጀመሩትን መኖር ብቻ ሳይሆን፣ የጀመሩትን ዓላማ መሆንና መላበስ ነው!"
❤83🔥19👍14🎉7🤩4😱2
✨ የእርስዎ ምቾት ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው! ✨

አገልግሎታችንን ለእናንተ ምቹ ለማድረግ የ CFS መተግበሪያን በአዲስ መልክ አሻሽለነዋል። አሁኑኑ በማውረድ የዘመነውን አገልግሎታችንን ይጠቀሙ!

ለመጠቀም ወደ ድርጅታችን ድህረገጽ በመግባት 👉 alphagenuine.com የ CFS መተግበሪያን በማውረድ መጠቀም ይጀምሩ!

✨ Your Comfort Is Our Priority! ✨

To provide you with the best possible experience, we’ve completely redesigned and upgraded the CFS App. Download the latest version now to enjoy our enhanced services.

Simply visit our website at 👉 alphagenuine.com, download the CFS App, and start using it today.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤44👍10🔥5🤩2😁1🎉1