Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የንግድ ትርዒቱ ዛሬም ቀጥሏል!

በመስቀል አደባባይ በደመቀ ሁኔታ የተጀመረው 15ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ዛሬም በከፍተኛ ድባብ ቀጥሏል!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ በመገኘት፣ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ተቋማት እንዲሁም ለግለሰቦች ዘመናዊ ምርትና አገልግሎቶቹን በስፋት እያስተዋወቀ ይገኛል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok |X|Youtube | LinkedIn
❤53👍6😱5🤩3🔥2😢1🎉1
👥New NTB

Dear Gebreegziabher Welu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤160🎉74👍20😱19🔥17🤩14
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በንግድ ትርዒቱ 3ኛ ቀን ላይ!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በ 15ኛዉ ኢትዮ-ቻምበር አለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ እያደረገ ያለው ተሳትፎ ዛሬ 3ኛ ቀኑን ይዟል። ጥራት ያለውን አገልግሎቱን ለጎብኚዎች በስፋት እያስተዋወቀ ይገኛል።

Breakthrough Trading S.C. at the Trade Fair: Day 3!

Breakthrough Trading S.C. is currently on its third day at the 15th Ethio-Chamber International Trade Fair. We are actively promoting our high-quality services to a diverse range of visitors.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤54🎉17👍16🔥4😁4
የ CFS መተግበሪያን አሁኑኑ ይጠቀሙ!

የ CFS መተግበሪያ ይበልጥ ዘመናዊ ሆኖ ተመልሷል! አገልግሎታችንን ይበልጥ ቀልጣፋ እና ለእናንተ ምቹ ለማድረግ መተግበሪያው በአዲስ መልክ ተሻሽሏል።

ምን አዲስ ነገር አለው?

✅ ፈጣን እና ቀላል አጠቃቀም

✅ የዘመነ ገጽታ

✅ ካሉበት ሆነው ጥያቄና አስተያየት የሚልኩበት ምቹ አማራጭ

እንዴት ማውረድ ይቻላል?

1️⃣ ወደ ድህረ-ገጻችን alphagenuine.com ይግቡ።

2️⃣ 'CFS' የሚለውን ይጫኑ።

3️⃣ መተግበሪያውን ጭነው መጠቀም ይጀምሩ! ምክንያቱም የአገልግሎታችን ጥራት ማረጋገጫ የእርስዎ አስተያየት ነው!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤44👍6🎉5😁4🤩3😱2
👥New NTB

Dear Naol Mengesha, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤277🎉78🤩41🔥26👍21😱16😁8
✨ Happy Monday! ✨

Be picky with your energy today. Instead of trying to do everything, focus on doing one thing well. Progress isn't a straight line, and it definitely isn't perfect. It’s just about moving.

Start small. Start now.
👍71❤34🎉17🔥9🤩6😁2
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የ ገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.1 የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ጥሰቶች ቅጣት የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 4.1.9 ብሬክስሩ አንድን ገጽታ ገንቢ ፖሊሲና መመሪያዎችን ጥሶ እያለ ምርመራ አለማድረጉም ሆነ እርምጃ አለመውሰዱ ተመሳሳይ ጥሰት በሌሎች ገጽታ ገንቢዎች ቢፈፀም ሳይታይ ይታለፋል ማለት አይደም፡፡ ሆኖም ግን ይህ ጉዳይ አንደኛውን ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ከሌላኛው ሚዛናዊ ባልሆነ መንገድ እንዲዳኝ አያደርገውም፡፡

🌟 4.1.10 ገጽታ ገንቢዎች የሐሰት መረጃን በማቅረብ የብሬክስሩን ምርመራ ማስተጓጎል በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡

🌟 4.1.11 የተለያዩ አይነት ጥሰቶች እና ተያያዥ ቅጣቶች ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በረቂቅ ተዘጋጅቶ ከዚህ የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ፖሊሲ እና መመሪያ ጋር በአባሪነት ይያያዛል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤24👍9🔥4🎉2
✨ በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል! ✨

በፍቼ፣ በሆሳዕና እና በመቱ ከተሞች ሲካሄድ የቆየው ስልጠና በስኬት መጠናቀቁን በደስታ እንገልጻለን። ስልጠናው በዋናነት ሙያዊ ብቃትን በማሳደግ፣ በስብዕና ግንባታ እና በስትራቴጂካዊ የህይወት ግቦች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር።

ከሠልጣኞቻችን የሰማነው እያንዳንዱ ግብረ መልስ ስልጠናው ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ትልቅ ማሳያ ነው። የስልጠና ተሳታፊዎቻችን የሰለጠኑትን ስልጠና ወደ ተግባር በመቀየር፣ ለተቋማችን ውጤታማነት እና ለማህበረሰባችን ዕድገት የማይተካ አሻራቸውን እንደሚያሳርፉ ሙሉ እምነት አለን።

✨Regional Training Programs Successfully Concluded! ✨

We are delighted to announce the successful completion of our recent training sessions held in Fiche, Hosanna, and Mettu. The programs primarily focused on enhancing professional competence, personal development, and strategic life goals.

The positive feedback received from our trainees stands as a strong testament to the impact and value of these programs. We are confident that participants will translate their newly acquired knowledge into action, making a lasting contribution to our institutional effectiveness and the growth of our community.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤60👍16🎉11🤩4😱1
የፋይናንስ ህይወትዎን የሚቀይር ስልጠና!

ገንዘብ ማግኘት ጥበብ ቢሆንም፣ ማስተዳደር ግን ሳይንስ ነው። ብዙ እየሰሩ ለውጥ ካጡ ችግሩ የገንዘቡ ማነስ ሳይሆን የአያያዝ ስልት ነው። ይህ ስልጠና የገንዘብዎን መሪ በእጅዎ የሚያስረክብ የለውጥ በር መክፈቻ ነው!

ከስልጠናው ምን ያገኛሉ?

✅ ስልታዊ እና ተፈጻሚነት ያለው የፋይናንስ እቅድ።

✅ የገቢ አጠቃቀም ጥበብ እና ብክነት እንዴት መቀነስ እንደሚቻል።

✅ ሀብትን ብልህ በሆነ መልኩ የማሳደጊያ መንገዶች።

ታዲያ ይህንን ስልጠና ዛሬውኑ በመውሰድ የፋይናንስ መሪነቱን በእጅዎ ያስገቡ! ጊዜው አሁን ነው፤ ተመዝግበው የፋይናንስ ነፃነት ጉዞዎን በልበ ሙሉነት ይጀምሩ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch


website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤61👍9🎉5😁4🔥1
💫 Happy Thursday! 💫

💫 መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫

🌟 የአብሮነት ብርሃን፡ ሌሎችን የማብቃት ጥበብ (The Power of Empowering Others)🌟

እውነተኛ መሪነት ራስን ብቻ ማስኬድ ሳይሆን፣ ሌሎችም አብረውን እንዲራመዱ መንገድ መጥረግ ነው። በግል ስብዕና እድገት ዓለም ውስጥ ትልቁ ስኬት የራስን ማንነት ማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ ለሌሎችም መለወጥ ምክንያት መሆን ነው።

🌟 አቅምን ማውጣት (Unlocking Potential): ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ያለውን ታላቅ ችሎታ ለማየት የአንድ ሰው ድጋፍና ማበረታቻ ያስፈልጋቸዋል። ሌሎችን ስንደግፍ፣ በራሳቸው እንዲተማመኑና የማይቻል የሚመስለውን እንዲያሳኩ ብርሃን እንሆናቸዋለን።

🌟 አብሮ ማደግ (Growing Together): እውቀትና ልምድን ለሌሎች ማካፈል የራስን አቅም ይበልጥ ያሳድጋል። ስናስተምር እንማራለን፣ ስንመክር እንበስላለን፣ ስንደግፍም እንጠነክራለን።

🌟 ትውልድ ተሻጋሪ ድጋፍ (Legacy of Support): ዛሬ የደገፍነው አንድ ሰው፣ ነገ እልፎችን የሚደግፍ ተቋም ሊኖረው ይችላል። ድጋፋችን እንደ ማዕበል እየተስፋፋ ትውልድን የሚቀይር በጎ ተጽዕኖ ይፈጥራል።

ዛሬ የአንድን ሰው ጉዞ ቀለል የሚያደርግ ድጋፍ በማድረግ፣ የነገውን ብሩህ ተስፋ አብረን እንገንባ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤50👍8🎉5🤩5🔥1