Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት እና የክብር ሽልማት!

አሰልጣኝ አቶ ዳንኤል ሃምቢሳ ለ"ሃያል ሂደት" እና "ልምድ ግንባታ" ሰልጣኞች የቀሰሙትን እውቀት ወደ ተግባር በመለወጥ እንዲሁም ' ለራስ፣ ለቤተሰብና ለሀገር የሚተርፍ ህይወት እንዲኖራቸው እና የለውጥ መሪዎች እንዲሆኑ ጥልቅ መመሪያና የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት አከናውነዋል። በመቀጠልም የድርጅታችን የስልጠና ዳይሬክተር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አቶ ካሳዬ አማረ ለተመራቂዎቹ የሰርተፊኬት ሽልማት አበርክተዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
🔥18❤14🎉7👍4🤩2😁1
የአዕምሮ ማነጽ እና የቡድን ግንባታና አመራር ስልጠና ሰልጣኞች ቃልኪዳን

በአዕምሮ ማነጽ እና በቡድን ግንባታና አመራር ስልጠና ላይ ያተኮረውን ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ሰልጣኞች፤ የቀሰሙትን እውቀት በዕለት ተዕለት ተግባራቸው እንዲተገብሩና በመሪነት አቅማቸው ሌሎችን እንዲያግዙ በአሰልጣኝ አቶ ካሱ ጃንቦ መሪነት የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በመጨረሻም የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ ለተሳታፊዎቹ የስልጠና ማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት አበርክተዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤25🎉4😢1🤩1
የምርቃት መርሃ ግብሩ በስኬት ተጠናቋል!

ረዳት ፕሮፌሰር አቶ ካሳዬ አማረ እና የኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ስልጠናውን አጠናቀው ለተመረቁ ተመራቂዎች ባስተላለፉት የጋራ መልዕክት፤ ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙትን እውቀት ወደ ተግባር በመቀየር የወደፊት አቅጣጫቸውን በማስተካከል ተጨባጭ ለውጥ እንዲያመጡ አሳስበዋል። መማር መቼም የማይቆም ሂደት መሆኑን በመጥቀስ፣ ሰልጣኞች በየደረጃው ራሳቸውን እያበቁ እና በስልጠናው አቋም ልክ በመገኘት ሕይወታቸውን እንዲለውጡ፣ ለራሳቸውም ሆነ ለቤተሰባቸውና ለሀገራቸው እንዲተርፉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። በመጨረሻም ስኬታማ ለመሆን እውነትን፣ ሥነ-ምግባርን፣ ታማኝነትን እና ከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትን መላበስ ወሳኝ መሆኑን አጽንኦት በመስጠት፣ ለሰልጣኞች በሙሉ ብሩህ እና ስኬታማ ሕይወትን በመመኘት የምርቃት መርሃ ግብሩ በስኬት ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤46🎉5🔥4🤩3