🎓 ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!🎓
ዛሬ ለድርጅታችን ልዩና ታሪካዊ ዕለት ነው! የተቋማችንን ራዕይና ተልዕኮ በላቀ ብቃት የሚያስጠሩ፣ የነገው የድላችን ባለአደራዎች በክብርና በደስታ የሚመረቁበት ልዩ አጋጣሚ ላይ እንገኛለን።
እነዚህ ምሩቃን በቆይታቸው ያሳዩት ትጋት፣ ያዳበሩት ሙያዊ ብቃት እና የተላበሱት አዲስ ተነሳሽነት ለድርጅታችን ቀጣይ ጉዞ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ነው። ዛሬ የምናከብረው የምረቃ በዓል ብቻ ሳይሆን፣ ተቋማችንን ወደ ላቀ የድል ምዕራፍ የሚያሸጋግሩ የለውጥ አምባሳደሮችን ወደ ተግባር የምናሰማራበትን ታላቅ አጋጣሚ ነው።
ሁላችሁም የልፋታችሁን ፍሬ ለመቅመስና ለታላቅ ድል ለመብቃት በመቻላችሁ ኩራት ይሰማናል፤ እንኳን ደስ አላችሁ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

❤38🎉6👍3🤩2
'' የእናንተ ስኬት የብሬክስሩ ከፍታ ነው! ''
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ ለሰልጣኞች ባስተላለፉት የመግቢያ ንግግር፣ ስልጠናውን በስነ-ምግባር ማጠናቀቅ ራስን የማግኘትና የራዕይ መጀመሪያ መሆኑን በመግለጽ፤ እያንዳንዱ ተመራቂ የድርጅታችን አምባሳደር በመሆን ያገኘውን እውቀት በሃላፊነትና በታማኝነት ለታላቅ ውጤት እንዲያውለው አሳስበዋል።
ይህ የዛሬው ምርቃታችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት ለምትጓዙበት የላቀ ስኬት የክብር አደራ መረከቢያ ጭምር መሆኑን በመጠቆም፣ ለተመራቂ ሰልጣኞቻችን ያላቸውን ኩራትና ልባዊ የ"እንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት በታላቅ አክብሮት አስተላልፈዋል።

❤43🎉7🤩3🔥2😱2
'' ምርቃትህ የሚረጋገጠው ህልምህን ስትኖር ነው! "
አሰልጣኝ እንዲሁም የገጽታ ገንቢ የሆኑት አቶ ሲሳይ ምህረት በበኩላቸው፣ እውነተኛ ስኬት የሚለካው ስልጠናውን ወደ ተግባር በመቀየርና በዘርፉ ተጨባጭ ውጤት በማምጣት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
ሰልጣኞች የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ግቦቻቸውን በግልጽ በማስቀመጥ አዲሱን ስብዕናቸውን እንዲገነቡና ራዕያቸውን በተግባር እንዲኖሩት አሳስበዋል። የህይወት ተሞክሯቸውን በማካፈልም፣ ይህ ስልጠና ከራስ አልፎ ለሀገርና ለዓለም የሚተርፍ ታላቅ አቅም እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ "እንኳን ደስ አላችሁ" የሚል ልባዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።

❤32🤩6👍3🔥2😱2🎉1