የዛሬው መሠረታዊ አሰራር ክህሎት (Basic Skills) ስልጠናችን የመሠረታዊ አሰራር ክህሎት እና እይታ ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ ለ MT እና TT ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የተዘጋጀው ልዩ የስልጠና መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል።
በድርጅታችን ከፍተኛ አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነፃነት ዘነበ አማካኝነት የተሰጠው ይህ ስልጠና፣ የመሰረታዊ አሰራር ክህሎት እና እይታ/ አመልካከት ላይ የንግድ ስራ ባለቤቶቻችን በቀጣይ ጉዟቸው የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ልዩ ስልጠና ነበር። ይህ ወሳኝ ስልጠና በቀጣይም በመጪው አርብ የሚቀጥል ይሆናል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤26🔥13👍4🤩4