ጥቅምት 25/2019ዓ.ም የድርጅታችን ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት የአፋን ኦሮሞ የ ቡድን መሪዎች(Team Leaders ) ጋር እጅግ ጠቃሚ እና ልዩ የሆነ ስትራቴጂካዊ ስብሰባ በስኬት አካሂደዋል። ይህ መድረክ በዋናነት በጋራ ተቀራርቦ ለመስራት ያለመ ነበር።
በስብሰባው ሂደት ውስጥ እስካሁን የነበረው የስራ ጉዞ ምን ይመስል እንደነበረና ቀጥሎ የሚኖረውን የስራ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት እና ጥልቅ የሆነ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል:: የተነሱትን ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍም ሁሉም ተሳታፊዎች በጋራ በመሆን ጠቃሚ እና ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል።
ከዚህም ባሻገር፣ በቀጣይ የድርጅታችንን ራዕይ ይበልጥ ለማሳካት፣ የስራ ውጤታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም አገልግሎታችንን በተሻለ ደረጃ ለማቅረብ ልዩ ልዩ አዳዲስ ዕቅዶች እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ማብራሪያ ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸዋል። በመጨረሻም የጋራ መግባባት እና ጠንካራ የቡድን መንፈስ በተንጸባረቀበት ሁኔታ፣ በቀጣይ በከፍተኛ ቅንጅት፣ ቁርጠኝነት እና ትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ በመድረስ ስብሰባው ተጠናቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤49👍5🤩5🎉3🔥2😁2
የ "BASIC SKILLS" ስልጠና ነገ ይሰጣል!
እጅግ ጠቃሚ የሆነው የ "BASIC SKILLS" ስልጠናችን ነገ አርብ በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እንደሚጀመር ለማስታወስ እንወዳለን። ይህንን ልዩ ስልጠና የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ ፣ ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጡ ይሆናል።
የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤ ክፍያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) በባንክ ዝውውር (Transfer) ብቻ ገቢ በማድረግ ትኬቶን በአለምነሽ ፕላዛ መግዛት ይችላሉ።
እንዲሁም ነገ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ስልጠናው በሚካሄድበት አቤል ሲኒማ በር ላይ ትኬት የሚሸጥ መሆኑን እንገልጻለን።

❤58👍15😱4🎉3
የመሠረታዊ አሰራር ክህሎት (Basic Skills) ስልጠና!
በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ፤ በድርጅታችን ከፍተኛ አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት በሆኑት አቶ ነፃነት ዘነበ ለ MT እና TT ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የተዘጋጀው የመሠረታዊ አሰራር ክህሎት (Basic Skills) ስልጠና በደማቅ ሁኔታ እየተሰጠ ይገኛል።

🔥32❤22👍6🎉4🤩4