በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው የ አልፋ ሀያል ሂደት የ3 ቀናት ስልጠና በአዳማ ከተማ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል ባለፉት 3 ቀናቶች ጥቅምት 12,13,14 ሲካሄድ ቆይቶ በስኬት ተጠናቋል
@breakthroughsc
@breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሐያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የምሽት ፈረቃ ረቡእ ጥቅምት 17 2014 ማታ ከ 12፡00-2፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday October 27 /2021 12፡00-2፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በሀዋሳ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ ጥቅምት 19 ቅዳሜ ጥቅምት 20 እና እሁድ ጥቅምት 21 ለሶስት ቀናት በኬርአውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On oct 29,30,31 For Three Days at Hawassa City Kerawud international hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office

ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን ጥቅምት 19፣20፣21 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On Oct 29,30,31 2021 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance

የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ጥቅምት 30 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday November 09 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

የአልፋ አእምሮን ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት ፈረቃ ሰኞ ጥቅምት 22 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Mind Programming Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday November 01 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ ጠዋት ፈረቃ ረቡእ ጥቅምት 24 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰአት 8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Wednesday November 03 /2021 4፡00-6፡30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

Kabajamtootaa Fi Jaalatamtoota Leenjitoota Aalfaa
Qarqaba adeemsa cimaa Aalfaa leenjii Afaan Oromootiin kennamu kibxata, kamisaa fi sanbata dabaree ganamaa kibxata onkoloolessa 23/02/2014 ganama sa’aatii 4:00-6:30 kan jalqabamu ta’uu isaa gammachuudhaan isin beeksisna. Haaluma Kanaan leenjitoonni qaamaan gara dhaabbata/biiroo dhufuudhaan yookiin itti fayyadama moobaayilaa CFS’ dhaan galmaa’uu akka dandeessan gammachuudhaan isiniif ibsina. Leenjiiwwan hundumtuu ji’a tokko keessatti kan xummuraman ta’a.
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Afaan Oromo Training in Tuesday Thursday Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday November 02 /2021 4፡00-6፡30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና የወሰዳችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት እና ሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም የሚካሄድበት ቀን የተራዘመ መሆን እያሳወቅን የምርቃት ቀንና ቦታውን ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን
dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
Graduation Ceremony and Certification Program Is Postponed We Will Notify You the Day And Place Soon @Breakthroughsc

ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!
የሀያል ሂደት የልምድ ግንባታ እና አእምሮ ማነጽ ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና የወሰዳችሁ ወርክ ቡካችን በአግባቡ ያጠናቀቃችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት ህዳር 11 2014 አ.ም በግራንድ ኤሊያና ሆቴል ይደረጋል የምዝገባ ሁኔታዎችን የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን
Congratulations dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
For Those who you has properly completed the workbook and took the exam your Graduation will be held November 20 2021 at Grand Eliana Hotel we would like you to get ready department

ውድ የአልፋ ተመራቂ ሰልጣኞች!!!
ከ5ኛዉ ዙር ጀምሮ የሀያል ሂደት ስልጠናን ወስዳችሁ ለጨረሳችሁ እና የምርቃት ስነ-ስርአት በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተመራቂ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች፡፡ አንጋፋ በሆኑ የብሬክስሩ አሰልጣኞች የሀያል ሂደት የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ለሁለት ቀናት ማክሰኞ ጥቅምት 30 እና ሀሙስ ህዳር 02 ቀን 2014ዓ ሙሉ ቀን/ጠዋት ከ2፡00-6፡30 እና ከሰዓት ከ8፡00-11፡30/ የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እናበስራለን፡፡ በዚሁ መሰረት የስልጠናና የማማከር አገልግሎቱን መዉሰድ የምትፈልጉ በአካል ቢሮ በመገኘት እስከ ቅዳሜ ጥቅምት 27 ቀን 2014ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Graduates of Alpha!!
This is to inform you there will be a full day group coaching on Tuesday Nov. 09 and Thursday Nov.11/2021/Morning 08:00AM-12:30AM and Afternoon 2:00PM-5:30PM/ by senior breakthrough trainers for trainees and brand builders who have properly completed their powerful process training starting from round five and waiting for graduation. Hence, those who want to attend on the group coaching can register in person at our office until Saturday, November, 6/2021.

የአልፋ አእምሮን ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት ፈረቃ ሰኞ ጥቅምት 29 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Mind Programming Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday November 08 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ቀጣዮቹ የአልፋ ሀያል ሂደት ልምድ ግንባታ አዕምሮን ማነፅ ስልጠና የሚጀምርባቸው ቀናቶች መርሀ ግብር እነዚህ ናቸው Dear IBOs The Next Alpha Powerful Process Habit Building Mind Programming Trainings Will Be Starting On This Days
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የግል ስብዕና ሰልጣኞች የአንድ ወሩን የሀያል ሂደት ስልጠናና በሶስት ተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድ ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ህዳር 4 ቅዳሜ ከሠዓት ከ8:00-12:40 እሁድ ከ2:00-7:00 ስልጠናው መሠጠት ስለሚጀምር በአካል ወይም በ CFS አፕሊኬሽን በመጠቀም ምዝገባ ማከናወን እንደምትችሉ እናሳውቃለን!
We would Like To Announce That New Powerful Process Weekend Package Training in 3 Weeks Schedule Will Be Starting on Monday November 13 /11/2021 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
We would Like To Announce That New Powerful Process Weekend Package Training in 3 Weeks Schedule Will Be Starting on Monday November 13 /11/2021 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
የሀያል ሂደት የልምድ ግንባታ እና አእምሮ ማነጽ ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና የወሰዳችሁ ወርክ ቡካችሁን በአግባቡ አጠናቀቃችሁ የምርቃት ስነ-ስርአታችሁን በመጠበቅ ላይ ያላችሁ ምርቃቱ ለአንድ ሳምንት የተላለፈ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን በመሆኑም ስነ-ስርአቱ ህዳር18/2014ዓ.ም በግራንድ ኤልያና ሆቴል የሚደረግ መሆኑን እንገልፃለን For package trainees of Powerful Process, Habit building, and Mind programming who properly completed the workbook, have taken the exam, and are waiting for graduation we politely inform you that it has been postpended for a week and it will be on November 2 7 2021 at Grand Eliana Hotel.
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍1
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 27/2014 አሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው እና አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋበዛችኋል
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc