Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ጥቅምት 2 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday October 12 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
https://www.alphagenuine.com/ ላይ ጊዜያዊ ችግር በማጋጠሙ
ለስልጠና እና ለተለያዩ የቨርቹዋል አገልግሎት
https://bo.alphagenuine.com/user/index መጠቀም የምትችሉ ሲሆን አዲስ ሰልጣኞች ለምዝገባ
https://bo.alphagenuine.com/user/register መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እያሳወቅን ዋናው በይነ መረብ መስራት እንደጀመረ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሚኖር ማንኛውም ጥያቄ በደንበኞች አገልግሎት መስጫ ስልክ ቁጥር 0118217676 ወይም በ ሲኤፍኤስ መተግበሪያ አገልግሎት ማግኘት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ !!!
👍1
ውድ የአልፋ ገጽታ ገንቢዎች
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ወርሀዊ ሽያጫችሁ 10,000 USD እና ከዚያ በላይ ለምታስመዘግቡ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ሽያጩን በምታስመዘግቡበት ሀገር ማለትም በአፍሪካ በአውሮፓ በመካከለኛው ምስራቅ ወይም በሰሜን አሜሪካ የወኪል ቢሮ የምትከፍቱበትን እድል ይዞ እንደመጣ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው!!
ይህ እድል የሚቆየው ለመጪው 3 ወራት ብቻ ሲሆን እድሉን እንድትጠቀሙበት በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን!!
ማስታወሻ፡
ሽያጩን ገቢ የምታደርጉት በውጭ ምንዛሬ አዲስ በከፈትነው ካናዳ በሚገኘው የቢሮአችን የሂሳብ አድራሻ በመሆኑ ለማንኛውም መረጃ ከደንበኞች አገልግሎት ወይም ከሂሳብ ክፍላችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
@Breakthroughsc
👍1
Customer service Training and Welcoming Ceremony of Our Newly Joined Staff Members
@Breakthroughsc
Enjoy our special 9th edition E-magazine
@Breakthroughsc
ኢድ ሙባረክ
መልካም አውደአመት
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በአዳማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ ጥቅምት 12 ቅዳሜ ጥቅምት 13 እና እሁድ ጥቅምት 14 ለሶስት ቀናት በ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On oct 22,23,24 For Three Days at Adama City K.m international hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በአዳማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ ጥቅምት 12 ቅዳሜ ጥቅምት 13 እና እሁድ ጥቅምት 14 ለሶስት ቀናት በ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On oct 22,23,24 For Three Days at Adama City K.m international hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc
ዉድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች !
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለተከታታይ 3 ወራት አዉሮፓ ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ፣ አፍሪካ እና በሠሜን አሜሪካ በየወሩ ሽያጫቸዉ 10,000 USD እና ከዛ በላይ ላስመዘገቡ ገፅታ ገንቢዎች የወኪል ቢሮ የምትከፍቱበትን እድል ይዞ መጥቷል !!
የወኪል ቢሮ ደንብ /ስነ ተግባር
1.ተከታታይ 3 ወራት 10,000 USD እና ከዛ በላይ ሽያጭ በየወሩ ማስመዝገብ
2.ሽያጮቹ ከሀገረ አዉሮፓ ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ፣ አፍሪካ እና በሠሜን አሜሪካ በሚገኙ አገሮች
3. የድርጅቱን የቢሮ አደረጃጀት መስፈርት ምታሟሉ
ማስታወሻ
ይህ ታላቅ እድል ለ3 ወራት የሚቆይ ነዉ

Dear all alpha brand builders !!
Breakthrough trading s.c is announcing an opportunity to open a franchise office for all IBO'S who will record a sells of $ 10,000 USD for a consecutive of 3 months in countries located at Europe, the Middle East, Africa and North America !!
Conditions
1. Earning 10,000 USD and above for 3 consecutive months
2. Sales must be from countries at Europe, the Middle East, Africa and North America .
3. Those who wilL fulfill the companies standard
N.B
This great opportunity will lasts for 3 months
@Breakthroughsc
👍1
ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 13/2014 አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ እና አሰልጣኝ ሜሮን አበበን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋብዛችኋል
@Breakthroughsc