Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የምሽት መርሃ-ግብር ረቡዕ ግንቦት 17 ቀን 2014ዓ.ም ማታ ከ12፡00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!

Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday May 25/2022 12፡00-2፡30L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍14
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአዳማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠናን አርብ፣ቅዳሜና እሁድ ግንቦት 19፣20 እና 21 ቀን 2014ዓ.ም ለሶስት ቀናት በኤ.ኤ.ች ዋይ ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ለስልጠናዉ ያልተመዘገባችሁ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Alpha IBOs;
The Alpha Powerful Process Package Training will be held On May 27, 28 and 29/2022 for Three Days at Adama City A.H.Y Hotel. Those who are not registered for the training can register via CFS application or in Our Head Office.
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍15❤4
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በጅማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠናን አርብ፣ቅዳሜና እሁድ ግንቦት 19፣20 እና 21 ቀን 2014ዓ.ም ለሶስት ቀናት በአዌቱ ግራንድ ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ለስልጠናዉ ያልተመዘገባችሁ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Alpha IBOs;
The Alpha Powerful Process Package Training will be held On May 27, 28 and 29/2022 for Three Days at Jimma City AWETU GRAND Hotel. Those who are not registered for the training can register via CFS application or in Our Head Office.
Alpha our State for Significance!!!
👍21❤8
የብሬክስሩ የማኔጅመንት እና የቦርድ አባላት @SapphireAddisHotel
👍54❤29🔥9😁4
Kabajamtootaa Fi Jaalatamtoota Leenjitoota Aalfaa
Magaala Naqamtetti Qarqabni Leenjii adeemsa cimaa Aalfaa Afaan Oromootiin kennamu Caamsaa 26, 27 fi 28/2014 Jimaata, Sanbataafi fi Dilbata kan Guyyaa Guutuu Jimaata Caamsaa 26/2014 ganama sa’aatii 2:00 irraa jalqabee kan kennamu ta’uu isaa gammachuudhaan isin beeksisna. Haaluma Kanaan leenjii fudhachuudhaaf kan hingalmoofne itti fayyadama moobaayilaa CFS’ dhaan yookiin karaa ispoonsara keessaniin galmaa’uu akka dandeessan gammachuudhaan isiniif ibsina.
Aalfaan Milkaa’ina Keessaniif Shoora Ol’aanaa Qaba!!!

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በነቀምት ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠናን አርብ፣ቅዳሜና እሁድ ግንቦት 26፣27 እና 28 ቀን 2014ዓ.ም ለሶስት ቀናት በሴናፍ ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ለስልጠናዉ ያልተመዘገባችሁ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
👍13👎1🎉1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ መርሃ-ግብር ማክሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!

Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Schedule Will Be Starting on Tuesday May 31/2022 from 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
❤17👍13👎5
❤83👍30🤩18🎉12🔥8😱8
Discount launching @ Megenagna branch office; Our new look!!!!!

Alpha our state of significance!!!
❤81👍17🎉7🤩6👎2
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በጅማ እና በአዳማ ከተማዎች የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ትውልድ ገንቢ አሰልጣኞች አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
❤31👍3
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በጅማ እና በአዳማ ከተማ ኃያል ሂደት ስልጠና ሰልጣኞች እና አሰልጣኞች በከፊል!
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
🔥22👍11❤8
Dear our respected brand builder, we provide this massive discount from May 31 up to June 4 only.

MAKE IT Happen!!
EARN TODAY!!
"Alpha our state of significance"
🔥36👍19❤14🤩7