Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የምሽት መርሃ-ግብር ሰኞ ሚያዚያ 17 ቀን 2014ዓ.ም ማታ ከ12፡00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!

Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Monday April 25/2022 12፡00-2፡30L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍31
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ መልካም የትንሳዔ በአል ይሁንላችሁ እያልን በአሉን በማስመልከት አርብ ሚያዚያ 14 እና እሁድ ሚያዚያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
መልካም አውደአመት
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
❤34👍14
We wish You the Happiest Easter Holiday celebration From Breakthrough's Family To Yours
እጅጉን የተዋበ የትንሳኤ በአል እንዲሆንልዎ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰብ ይመኛል
መልካም አውደአመት
@Breakthroughsc
❤43👍20
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ መርሃ-ግብር ቅዳሜ ሚያዚያ 22 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Schedule Will Be Starting on Saturday April 30/2022 from 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍7
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/የአርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ መርሃ-ግብር/ አርብ ሚያዚያ 21 ቀን 2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!

Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday April 29/2022 Morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍18😢2
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ መርሃ-ግብር ቅዳሜ ሚያዚያ 22 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Schedule Will Be Starting on Saturday April 30/2022 from 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍17
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል
መልካም በአል
@breakthroughsc
❤38👍11
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የጠዋት እና የከሰዓት መርሃ-ግብር ሰኞ ግንቦት 01 ቀን 2014ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰዓት ከ8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Morning and Afternoon Schedule Will Be Starting on Monday May 9/2022 morning class from 4፡00-6፡30 and afternoon class from 8:00-10:30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍23❤7😱2😢1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የጠዋት ፈረቃ ሰኞ ግንቦት 08 ቀን 2014ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We Would Like To Announce That New Mind Programming Package Training on Monday, Wednesday and Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday May 16/2022 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

Alpha our State for Significance!!!
👍16
ቢሮ ከፍታችሁ በመስራት ላይ ለምትገኙ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ
ረቡእ ግንቦት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በዋናው መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ ስብሰባ ስለሚኖረን እንድትገኙ እናሳስባለን
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስራ አመራር ቦርድ
👍46🔥5
Breakthrough Trading S.C. is looking for experienced Free Lancer Personal Development Trainers for corporate and Package Trainings Provided in the head office and at regional towns of Ethiopia in Amharic, English, Tigrigna and Afaan Oromo languages.
Qualifications and Experience Required
• BA/B.Sc, MA/M.Sc and PhD preferably in psychology, sociology, management or related field from recognized University or College.
• At least three years of relevant experience in providing personal development training and different incorporate trainings.
• Previous experiences in providing trainings at Breakthrough Trading S.C. and take part in the powerful process, habit building, mind programming and leadership and team building training packages is an added advantage.
• Excellent communication & interpersonal skill.
How to Apply
Interested qualified candidates are required to submit CV and supporting documents through training@alphagenuine.com or physically in our office up to May 27/2022 until 11:00 Local Time.
❤17👍12🤩5
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የጠዋት መርሃ-ግብር ሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2014ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday May 23/2022 from 4፡00-6፡30. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
👍8