Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ነሃሴ 14/2016 ዓ.ም ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ  በደቡቡ ክልል ጎፋ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ድርጅታችን ለተጎጂ ወገኖች የመጀመርያ ዙር ድጋፍ ያደረግን ሲሆን በቀጣይም ከወገኖቻችን ጎን እንደምንቆም ለመግለጽ እንወዳለን::

On August 20, 2024, we expressed our deepest condolences to those who lost their lives and were injured in the natural disaster in the southern region ,Gofa. We have supported our neighbors and will continue to stand with them.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍69❤24🎉12😁4🔥1🤩1
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የነሐሴ ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል በመቀሌ ቅርንጫፍ፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።


✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍29❤6🎉3🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉የ"የኔ"ማሻሻያ እንደቀጠለ ነው!🎉

ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት እና የ የኔ ፕሮዳክትን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ ድርጅታችን ያቀረበላችሁ ማሻሻያ እንደቀጠለ ነው። እንዳያመልጥዎ!

👉 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 80 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት

👉 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 60 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት

👉 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 40 በግል ለሸጠ-  የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት

👉 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን በቡድን ለሸጠ እና 20 በግል ለሸጠ -  የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል።

የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
❤53👍38🎉12🔥4😢3😁2
ቀን -2
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በሚዛን አማን ከተማ እየተሰጠ ያለው የሓያል ሂደት ስልጠና እንደ ቀጠለ ይገኛል ።

Day -2
It is found that the powerful process alpha package  training being given in the city of Mizan Aman in southwest Ethiopia is continuing Now.

Guyyaa- 2ffaa
Leenjiin Qarqaba Alfaa Adeemsa Cimaa Naannoo Kiba Lixa Itoophiyaati Magaalaa Mizaan Amaanitti kennamaa jiruu akkuma itti fufeen jira…………

Work Book - All Trainees are filling work book of Powerful process Package Now.

✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍55🎉6❤5🤩4🔥2😱2
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 16/12/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
          ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00 ✓በAfaan Oromo

📍አዳማ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
         ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00✓በAfaan Oromo

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍24🔥4❤3
https://vm.tiktok.com/ZMrWcR6Yr/

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ካውከስ አባላት ”Emotional Intelligence” የስልጠና መርሃ ግብር ከተሰጠ በኋላ የተሰጠ ግብረ መልስ
🤩5
ውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎች

ድርጅታችን የፓኬጅ ስልጠና በአካል እና በኦንላየን የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን በኦንላየን ለምንሰጠው ስልጠና የሲስተም ማሻሻያ ስለምናደርግ ለሚፈጠረው የሲስተም መቆራረጥ ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን።

Dear Breakthrough IBOs

Our company is known for offering comprehensive training packages both in-person and online. However, we would like to notify you that there will be some system interruptions due to system update activities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍88😢19🎉8🤩7❤6😱6😁3
🔥26👍10🤩6
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከየካ ክ/ከተማ ጋር በመሆን የሀገር አቀፍ ችግኝ ተከላ መርሃ ግርብ በዛሬው ቀን አከናውኗል።

Our company, Breakthrough Trading SC, has conducted a national sapling planting program in collaboration with Yeka Sub City.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍69❤24🤩11😁3