Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የ TT እና የ MT የሰርተፍኬት ሽልማት
ስነስርአት

TT and MT certificate recognition program


== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉38👍16🔥8🤩6
#ተጠናቋል!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን የደመቀ ብቻ ሳይሆን አስደናቂ በሆነ የስልጠና ክፍለ ጊዜ ተጠናቋል።  በፕሮግራሙ መዝጊያ ላይም የማኬቲንግ ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ሶሊያና ሰለሞን ቢዝነሱ ስነምግባሩን በጠበቀ መልኩ ሁሉም አጽኖት ሰጥቶት መስራት እንዳለበት እና ሁሉም የድርጅቱ ማኔጅመንት አባላት እና ሰራተኞች 24/7 ለማገዝ ዝግጁ መሆናቸውንም ጭምር ገልጸው ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
                                 ✨✨✨
The IBOs Day  session was successfully completed. At the program's conclusion, Mrs. Soliana Solomon, our organization's Marketing Director, stressed the importance of ethical work practices. She assured that management and staff members are committed to providing support 24/7.
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251954872508
            or
      +251942137733 Mekelle Branch
👍69🔥12❤7🤩6🎉4
"Three decisions that we all control each moment of our lives:
1. What to focus on;
2. What things mean, and
3. What to do in spite of the challenges that may appear to limit us."

From the book " Awaken the giant within" by Tony Robbins

                      ✨✨✨

በህይወታችን መቆጣጠር የምንችላቸው ሦስት ውሳኔዎች:-
1. ምን ላይ ማተኮር እንዳለብን
2. ነገሮች ለእኛ ምን ማለት እንደሆኑ
3. የሚገድቡን የሚመስሉ ፈተናዎች ቢኖሩም ምን ማድረግ እንዳለብን።

በቶኒ ሮቢንስ የተጻፈ "Awaken the giant within" ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ
👍50❤9🔥9🎉3
ሆያሆዬ…….

እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🤩58❤52👍42🔥9😢1
በሽሬ፣ በሻሸመኔ እና በቴፒ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።በእነዚህ በሶስቱ ከተሞች ላይ የስልጠና ጥቅሎች በጥሩ ሁኔታ መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ለሰልጣኞቹ  የክህሎት ማሳደግ እና የአቅም ግንባታ ጠንካራ ቁርጠኝነትን ያንጸባርቃል። እነዚህ ስልጠናዎች በተሳካ ሁኔታ መከናወናቸው በቦታው በነበሩ ሰልጣኞች ላይ በጎ ተጽዕኖ የሚያሳድር ሲሆን፤ ይህም ችሎታቸውን በተሻለ ሁኔታ የሚያሻሽል እንዲሁም በየአካባቢያቸው እድገትና ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ይረዳል።

The completion of training packages in Shire,Shashemene and Tepi marks a significant milestone. This achievement reflects a strong commitment to skill development and capacity building in these regions. The successful delivery of these programs is expected to have a positive impact on the local workforce, enhancing their abilities and contributing to regional growth and development.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍65🤩22❤8🎉8🔥4😢4😁1
በቅርቡ በደሴ ከተማ የተካሄደው ስልጠና ፕሮግራም በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን እናሳውቃለን። ይህ ፕሮግራም የተዘጋጀው የግል እድገትን እና ሙያዊ እድገትን ለማሳደግ አስፈላጊ ችሎታ እና እውቀት ያላቸውን ተሳታፊዎች ሀይል ለመስጠት ነው። ሁሉም በመግባባት፣ በአመራርና በራስ አስተዳደር ረገድ አቅማቸውን ለማጎልበት አቅደዋል። ይህም ለቀጣይ መሻሻል እና እድገት የጋራ ውሳኔን ያንጸባርቃል። ለሁሉም ተሳታፊዎች ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

We are pleased to announce the successful completion of the Personal Development Training Program that was recently conducted in the Dessie Town. This comprehensive program was meticulously designed to empower participants with essential skills and knowledge to foster personal growth and professional development. We extend our heartfelt congratulations to all participants and look forward to the positive impact this training will have on their personal and professional endeavors.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍53🤩16🎉5❤3😢1