Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ዛሬ ለነበረው ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ድንቅ ስልጠና ለሰጣችሁ ትላልቅ አሰልጣኞቻችን ከልብ እያመሰገንን የነበረው ስልጠና አስተማሪ፣ አስገራሚ እና ራስን ማጎልበት ላይ ያተኮረ ድንቅ ስልጠና ነበር። በድጋሚ ለአሰልጣኞቻችን በድርጅታችን ስም ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን።

Today's IBO Day was a fantastic training session that focused on education, self-development, and amazing insights. We are sincerely grateful to our outstanding trainers who delivered such informative content. Once again, we extend heartfelt thanks from our company for providing this valuable training.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍71❤18🎉11🔥2😢1🤩1
“Most people feel best about their work the week before their vacation, but it’s not because of the vacation itself. What do you do the last week before you leave on a big trip? You clean up, close up, clarify, and renegotiate all your agreements with yourself and others. I just suggest that you do this weekly instead of yearly.”


-- David Allen--
From the book Getting Things Done

                        ****
"አብዛኞቹ ሰዎች ከዕረፍት ጊዜያቸው አንድ ሳምንት በፊት ስለ ሥራቸው ጥሩ ስሜት ይሰማቸዋል፤ ነገር ግን በእረፍቱ ምክንያት አይደለም ጥሩ ስሜት የሚሰማቸው። ሰፊ የእረፍት ጉዞ ከመሄድዎ በፊት ያለው ሳምንት ላይ ምን ታደርጋለህ? ሁሉንም ስምምነቶችዎን ከራስዎ እና ከሌሎች ጋር ያጸዳሉ፣ ይዘጋሉ፣ ያብራራሉ እና እንደገና ይደራደራሉ። ስለዚህ ይህንን በየዓመቱ ሳይሆን በየሳምንቱ እንዲያደርጉ እመክራለሁ።"


--ዴቪድ ኤልን--
"Getting Things Done"
❤72👍39🎉15🤩6😁3🔥1
Have you seen our new website? Please visit using the link below.

alphagenuine.com
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
🎉50👍34🤩28❤17🔥9😢1
https://vm.tiktok.com/ZMh2qvwvo/

የስልጠና ግብረ መልስ
👍64❤8🤩7🎉5
👍50🤩5❤4🎉2
ለውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በሙሉ :-

ዛሬ ማለትም በ 16-01-2017ዓ.ም በኤጂ ግሬስ ቅርንጫፍ የሚሰጠው የሃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና የከሰዓት እና የማታ መርሃግብር  በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት ስለማይኖር ማክሰኞ ማለትም በ 21-01-2017ዓ.ም በየስልጠና ፈረቃችሁ እንድትገኙ ስንል በታላቅ ትህትና እናሳውቃለን።

እናመሰግናለን!

To all our Alpha Package Trainees:

Please be advised that the Afternoon and Evening session of the Powerful Process and Habit Building training schedule for Today, 26-09-2024, at the AG Grace Branch, has been canceled due to road closures. We kindly request that you attend the training session on Tuesday, 01-10-2024.

Thank you for your understanding!


== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍79❤12😢6😱1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን በብሬክስሩ ፖድካስት እየተዝናኑ እና እየተማሩ እንዲያሳልፉ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን።

በነገው ዕለት ይጠብቁን!
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@breakthroughtradings.c?si=ZgkqsPgsDrw5AsBA

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍78❤38🎉11🔥9😱3🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
''ፈጣሪ አንድ ህይወት እኛ ቤት ውስጥ ይቀይራል''

''እረፍት ለሚሰጥ ነገር ዋጋ መክፈል''... የሚያተርፉበት ነውና እንዳያመልጥዎ።

ነገ ምሽትን ከብሬክስሩ ጋር!

👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@breakthroughtradings.c?si=ZgkqsPgsDrw5AsBA
❤140👍42🤩30🔥12😢4🎉3
🎉80👍51❤27🔥15🤩7😁3😱3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና
 
📍በአርባምንጭ የሃያል ሂደት   ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- ቱሪስት ሆቴል
📍በጎንደር የሃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ   ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦  
- ፍሎሪዳ  ሆቴል
📍በአዲግራት የሃያል ሂደት   ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-ከነአን ሆቴል

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
                                                           
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍88🤩14🎉13❤8🔥7😁3😱1
“The way to achieve your own success is to be willing to help somebody else get it first.”

Iyanla Vanzant

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍47🎉11❤6🤩3🔥1😁1
ለዉድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በሙሉ፦

ከዚህ በፊት በ08/01/2017ዓ.ም በሜክሲኮ ቅርንጫፍ ለሚጀምረው የሀያል ሂደት የጠዋት እና የከሰዓት መርሃግብር  ስልጠና የተመዘገባችሁ ስልጣኞቻችን ስልጠናውን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘማችን ይታወቃል። ነገር ግን በ27/01/2017ዓ.ም በሜክሲኮ ሰንጋተራ ህንፃ 16ተኛ ፎቅ ላይ ስልጠናውን የምንጀምር መሆኑን እየገለጽን በተመዘገባቹበት ፈረቃ በቦታው በመገኘት ስልጠናዉን እንደትከታተሉ ስንል በትህትና  እናሳውቃለን።

To all our Alpha Package trainees,

We would like to announce that the training for those registered in the morning and afternoon sessions of the Powerful Process Training, initially scheduled to begin on September 18, 2024, at the Mexico branch, has been postponed for an indefinite period. However, we are pleased to inform you that the training will now commence on October 7, 2024, on the 16th floor of the Sangatera Building in Mexico.


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
                                                           
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍48❤8🤩5😢1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በሜክሲኮ፣ ሰንጋተራ ህንጻ 16ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቅርንጫፋችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍45❤10😁5🔥4🎉2🤩1