Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የከሰአት መርሃ ግብራች ተጀምሯል።

አሁን ደግሞ ይህ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ መንፈስ በከፍተኛ አሰልጣኞች ተጀምሯል።

The afternoon schedule has begun!

The day for these IBOs has started with renewed vigor, led by top trainers.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍40🤩9❤5😱3😢1🎉1
#happeningnow🎊

የስልጠናው የከሰአት መርሃ ግብር አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ታዳሚዎቹ በጥሞና ይህንን ድንቅ ስልጠና በመከታተል ላይ ናቸው። ይህ እስከ 11፡00 ሰዓት የሚቀጥለው ስልጠና ሰልጣኞቻችን በደንብ እየተማሩበት እና ለወደፊት ልምድ እየወሰዱበት ሲሆን ፕሮግራሙ ውጤታማና ጠቃሚ ሆኖ
✨✨✨

The afternoon training session continues to progress well, with participants actively engaged and demonstrating a keen understanding of the material presented. The positive atmosphere and dynamic interaction among attendees contribute to an effective learning environment. This sustained momentum is indicative of the dedication and hard work invested by both the trainers and the trainees, ensuring the session remains productive and beneficial for all involved.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍25❤11🤩6🔥1
#happeningnow🎊

የTT እና የMT የሰርተፍኬት ሽልማት ስነስርዓት

TT and MT certificate recognition program


== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍15🎉9❤5🤩2😁1
ፕሮግራሙ ተጠናቋል!

ዛሬ የነበረው ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን አስተማሪ ፣ ነገን ራስን ገንቢ እና የሚያጎለብት ስልጠና ሲሆን ፤አቶ ሄኖክ ወጋየሁ (ኔትወርክ ዳይሬክተር) በተናገሩት መሰረት ይህ እየሰሩት ያሉት ትልቅ ክብር የሚሰጠው ስራ እንደሆነ እና ይህንንም በመረዳት በጎ ባህሪን በመላበስ እና ድርጅቱን በማስጠራት እንዲሰሩ የመዝጊያ ንግግር አድርገው የዛሬው ፕሮግራም ተጠናቋል።

The program is completed!

Today marks the Great IBOs Day, a self-constructive and enhancing training session. Mr. Henok Wegayehu, the Network Director, concluded the event with a closing speech. This is a commendable effort by all involved and with this understanding they should continue to act with integrity and engage with the organization.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
+251954872508
or
+251942137733 Mekelle Branch
👍20❤17🔥5🎉5🤩4