Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የኔትዎርክ ኦፕሬሽን ክፍል አባሎችን እናስተዋውቅዎ!

የኔትዎርክ ኦፕሬሽን ክፍል አባሎች፤ ለገጽታ ገንቢዎች ክትትል የሚያደርግ ሲሆን ገጽታ ገንቢዎች ጥያቄያቸውን ፣አስተያየቶቻቸውን እንዲሁም በተፈለገው ሰዓት አስፈላጊውን እርዳታ የሚያደርጉ ናቸው። የኔትዎርክ ኦፕሬሽን ክፍል አባሎችን ለማግኘት በአለምነሽ ህንጻ፤ 6ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ቢሮዋችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

Meet our Network Operations Directorate Team!

Members of the Network Operations Directorate monitor & follow-up, responds to inquiries, collects feedbacks and support IBOs at any time. The Network Operation Directorate Office is located at Alemnesh plaza, 6th floor.
=== Alpha your state for significance! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍39❤12🎉7🤩5🔥1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በሰንጋተራ ህንጻ 16ተኛ ፎቅ እና በአዳማ በሚገኘው ቅርንጫፋችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍23❤5
በቅርብ ቀን!!

አምስት አስደናቂ የስኬት፣ የለውጥ እና የዕድገት ዓመታትን አሳልፈን ያለፉት ዓመታት ስኬታችንን አብረን ልናከበር ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውናል፡፡
እናንተ ለእኛ፤ እኛም ለእናንተ ስኬት እየተጋን ገና ብዙ ወርቃማ ጊዜያቶች አብረን ልናሳልፍ ቃላችንን የምናድስበትን የምስጋና ቀን ለማክበር ይቀላቀሉን!
በዚህ ታሪካዊ መርሃግብራችን አዝናኝ ዝግጅቶች፣ ተሞክሮዎች፣ የድርጅታችን ድሎችን መጻዒ እድሎች በየፈርጁ ይቀርባሉ፡፡  

ትናንት ለዛሬ፤ ዛሬም ለነገ መሰረት ነውና ሁሌም አብሮነታችን ለለውጥ እየተጠቀምን ወደፊት መገስገሳችን ይቀጥላል!

በአብሮነት ወደፊት፤ ለብዙ አመታት!

Coming Soon!

We are just a few weeks away to celebrate five amazing years of success, transformation and growth together.
As you are diligently working for our success; us for yours as well, join us in celebrating a day of gratitude as we renew our promise to spend many more golden moments together in success!
In this historic program, fun events, experiences, and opportunities to celebrate our company's achievements will be presented in every category.

As Yesterday is for today; today is the foundation for tomorrow, hence, we will always continue to move forward with our unity for transformation!

Here is to many more years ahead!
👍152🎉63❤39🤩28🔥20😱11😁6
የአልፋ ሶከር ጨዋታ ተጀምሯል!

አልፋ ሶከር በዛሬው ዕለት በሴቶች ተጫዋቾች በመክፈቻ ጨዋታ ተጀምሯል። ይህ የወዳጅነት ጨዋታ በ24 ሜዳ በገጽታ ገንቢዎች እና በብሬክስሩ ሰራተኞች መካከል እየተካሄደ ይገኛል!

⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️

The Alpha Soccer game has started!

Alpha Soccer kicked off today with the opening game featuring women players. This friendly match is taking place at Haya Arat Meda, between the IBOs and the breakthrough staff!

⚽️ Alpha Soccer United for Solidarity ⚽️

#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍40❤18🎉9🔥2😢2😁1🤩1
የሴቶች የአልፋ ጭዋታ ተጠናቋል።

ይህ የወዳጅነት የመክፈቻ ጨዋታ በብሬክስሩ ሰራተኞች እና በገጽታ ገንቢዎች መካከል 1 - 1 ሆኖ ተጠናቋል። ጨዋታው አዝናኝ እና አስደሳች ነበር።

The Alpha Soccer women's Opening game has concluded!

This friendly opening game ended in a 1-1 draw between the Breakthrough staff and the IBOs. The match was fun and memorable.

#StaffFootball #FriendlyMatch #TeamBonding #SoccerTogether

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉24👍12❤5🔥1🤩1