Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
አዳማ በሚገኘው የድርጅታችን ቅርጫፍ ቢሮ ሲሰጥ የነበረው የአእምሮ ማነጽ ስልጠና ተጠናቋል።
ይህ ስልጠና አዕምሮዋችንን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ አዕምሮዋችንን የምንወቅርበት ዘዴ ሲሆን ሰልጣኞቻችንም በዚህ ስልጠና ብዙ ተጠቅመዋል።

Mind Programming training provided in Adama branch of our company has successfully concluded. This training offered a scientific approach to understanding and utilizing the brain’s potential, and our trainees have greatly benefited from the training.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤50👍20🤩9🔥5😱3🎉1
በቅርብ ቀን/Coming Soon!

✨የብሬክስሩ  አልፋ ጥቅል ስልጠና በባህርዳር  ፣በአሰላ፣ በደብረማርቆስ  ፣በአክሱም ፣በአሶሳ እና በባሌሮቤ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!✨

 ✨Stay tuned for the upcoming Alpha Package training in Bahirdar,Asella,Debre Markos,Aksum,Assosa and Bale Robe city!✨

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍51🎉16❤12🤩12
Courage is about learning how to function despite the fear, to put aside your instincts to run or give in completely to the anger born from fear. Courage is about using your brain and your heart when every cell of your body is screaming at you to fight or flee—and then following through on what you believe is the right thing to do.

― Jim Butcher
👍62❤19🎉12🤩10🔥8😱1
የመሪዎች ስልጠና  በአዲስ አበባ!   

ኤምቲ(MT) እና ከዛ በላይ  የሆናቹ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር መሪ ቡድን (BTSC Lead Team)
በአይነቱ የመጀመሪያ  የሆነውን  የመሪዎች ስልጠና (Leaders Training) ያዘጋጀ ሲሆን ስልጠናው ነገ ማለትም ታህሳስ 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 - 7:00 ሰአት ድረስ በአቤል ሲኒማ የተዘጋጀ መሆኑን እየገለፅን  በእለቱ የታይላንድ ጉዞ ኮሚሽን አሳኪዎች ከጉዞ መልስ ተሞክሯቸውን የሚያካፍሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

የመግቢያ ትኬት ፡ ከዚህ በታች በተገለፀው ስልክ ቁጥር ይደውሉ፣ ከመሪ ቡድን አባላቱ ታገኛላቹ!

ስልክ ቁጥር +251910696342
❤54👍34🤩11🔥9🎉7😢2
የመሪዎች ስልጠና  በአልፋ ኢቨንት አዳራሽ ኤምቲ(MT) እና ከዛ በላይ  ለሆኑ ገፅታ ገንቢዎቻችን እየተሰጠ ይገኛል።

እንዲሁም በታይላንድ ጉዞ ላይ የነበሩ የጉዞ ኮሚሽን ያሳኩ ገጽታ ገንቢዎች ተሞክሯቸውን እያካፈሉ ይገኛሉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤43👍30🤩8🎉5😁2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በሰንጋተራ ህንጻ 16ተኛ ፎቅ እና በአዳማ በሚገኘው ቅርንጫፋችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍35❤7🤩6
2ኛ ዙር የአልፋ ሶከር ውድድር ሊጀመር ነው!

*****************

የወዳጅነት፣የአብሮነት፣የመተሳሰብ እንዲሁም የአንድነት ጨዋታ ሊጀመር ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል!

ይህ ጨዋታ አርብ ማለትም ታህሳስ 4/2017ዓ.ም በሴቶች ተጫዋቾች እንዲሁም በወንዶች የብሬክስሩ ሰራተኞች እና ገጽታ ገንቢዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት የሚጀመር መሆኑን በታላቅ ደስታ እየገለጽን ታዲያ ይህንን የወዳጅነት ጨዋታ ለመካፈል እንዲሁም ለመታደም ዝግጁ ይሁኑ!

ቦታ፡ 24 ሜዳ ፣ ሠዓት፡ ከ 7:00LT - 10:00LT

⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍69❤30🤩11😱10🎉9😢2🔥1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ሃያል ሂደት፣ ልምድ ግንባታ እና አእምሮን ማነጽ ስልጠና ወስዳችሁ ፈተና ያለፋችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፤ ሰርተፍኬት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።

ሰርተፍኬት የሚሰጥበት ቦታ፦ ወደ ሃያ ሁለት መሄጃ ጤና ጣቢያ የትራፊክ መብራቱ ጋር በሚገኘው ኤጂ ግሬስ ህንጻ 5ኛ ወለል ላይ በሚገኘው ቅርንጫፍ ቢሮዋቸን ውስጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉31👍28❤11😁4🔥2