Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ነገ የበጎነት ቀን ነው!

ድርጅታችን መጪውን 5ተኛ ዓመት በማስመልከት በነገው ዕለት ማለትም በቀን 5/5/2017ዓ.ም ታላቅ የበጎነት ቀን "በጥር 5፣5ኛ ወር፣የ5ኛ ዓመት ክብረ በዓል፣ 500 ለጋሽ" በሚል መሪ ቃል ደም ልገሳ እንደሚያካሂድ ይታወቃል።

ታዲያ ነገ ለሚደረገው የደም ልገሳ ፤ለጋሾቻችን ስታዲየም በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ጎን በሚገኘው የደም ባንክ ከሰአት በ8፡00ሰዓት(LT) ላይ እንድንገናኝ እና ይህንን ታላቅ የበጎነት ቀን በአብሮነት እንድናሳልፍ ጥሪ እናቀርባለን።

ቦታ፡ https://maps.app.goo.gl/nU3zturB2zEdrmhz8

ኑ አብረን በመሆን ደም እንለግስ ህይወት እናትርፍ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍29❤9🔥6🤩3🎉2
Happy Monday!

As we kick off this week, we’re excited to soon celebrate our upcoming 5th anniversary! Thank you for being part of this amazing journey.

Let’s make this week and year ahead full of success and growth!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''
❤25🎉12👍6😁3🤩3
3 ቀን ብቻ ቀረን!

ድርጅታችን መጪውን 5ተኛ ዓመት ለማክበር 3 ቀን ብቻ የቀረው ሲሆን ፤ይህንን ታላቅ በዓል ለማክበር ትኬት ያልገዛችሁ ደንበኞቻችን የቀረን ትኬት ውስን በመሆኑ ሳያልቅብዎ በመግዛት ቀንዎን በምቾት ከኛ ጋር ያሳልፉ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥20👍10❤7🎉7🤩6
ደም ልገሳ ሰዓታት ብቻ ቀርቶታል!

ዛሬ ድርጅታችን "በጥር 5፣5ኛ ወር፣የ5ኛ ዓመት ክብረ በዓል፣ 500 ለጋሽ" በሚል መርህ ደም ለመለገስ ሰዓታት ብቻ የቀሩ ሲሆን ዛሬ ከሠዓት 8፡00(LT) በየኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ጎን በሚገኘው የደም ባንክ በሠዓታችን እንገናኝ።

ኑ አብረን በመሆን ደም እንለግስ ህይወት እናትርፍ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍46❤11🎉2🤩1
የደም ልገሳ ተጀምሯል!

ድርጅታችን 5ተኛ ዓመት ክበረ በዓልን በማስመልከት ከሰራቸው በጎ ስራዎች ውስጥ አንዱ ''በጥር 5፣5ኛ ወር፣የ5ኛ ዓመት ክብረ በዓል፣ 500 ለጋሽ" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ስነ ስርዓት ማካሄዱ ነው።

ታዲያ በዛሬው ዕለት ስታዲየም በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ጎን በሚገኘው የደም ባንክ ደም ልገሳ በገጽታ ገንቢዎቻችን ተጀምሯል።

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤33👍16🎉8🤩3🔥1
ደም በመለገስ ላይ ......

የድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎች መጪውን 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት ''በጥር 5፣5ኛ ወር፣የ5ኛ ዓመት ክብረ በዓል፣ 500 ለጋሽ" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ስነ ስርዓት እያካሄዱ ይገኛሉ።

👍43❤23😱1🎉1🤩1