Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

በጥር 5:በ5ኛ ወር:የ5ኛ ዓመት ክብረ በዓልን በማስመልከት፤ በአብሮነት ደም ለመለገስ 4 ቀናት ብቻ ቀርተውናል።
በዚህ ቀን እንደተቋም 500 ደም የመለገስ ሪከርድ የምንሰብርበት ቀን ላይ ተሳታፊ ለመሆን እስካሁን 62% ያህል የሚሆን በጎ ፈቃደኞች ተመዝግበዋል!
እርስዎስ የዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ ለመሆን ምን ያህል ዝግጁ ንዎት? ይመዝገቡ! የታሪካዊ በጎነት ቀን አካል ይሁኑ!

እዚህ ይመዝገቡ 👉https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfi3qWTqvc-bwjcjrDkDt5peQBsY_bkyS73yJ22kGUxrOPGCg/viewform?usp=sharing

ኑ አብረን በመሆን ደም እንለግስ ህይወት እናትርፍ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍47❤9🔥3🤩2
ከቅናሹ እየተጠቀሙ ነው?

ድርጅታችን ይዝዎሎት የመጣውን ታላቅ የ5ተኛ ዓመት ክበረ በዓልን አስመልክቶ ለእናንተ ለደንበኞቹ እነሆ ያለውን የስልጠና ጥቅል ቅናሽ ስጦታ እየተጠቀሙበት ነው?

ይህ ታላቅ የሆነ የቅናሽ ስጦታ የሚቆየው ከሀሙስ 01/05 /2017 ዓ.ም እስከ ረቡዕ 07/05/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለሆነ ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

🆕አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
        -  ሃያል ሂደት ጥቅል              10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል        12%
         -  አእምሮ ማነፅ                     14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል     16%

🎁የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
     - ወደ ሃያል ሂደት                       10%
     - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል      12%
     - ወደ አእምሮ ማነፅ ጥቅል        14%
     - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል     16%

ፈጥነው የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!

📌 ማሳሰቢያ፡
     
- ቅናሹ የሚመለከተው ለሀገር ውስጥ ግብይት ብቻ ነው።
- ለቡድን የሚውለው ነጥብ በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
🤩31👍30❤9🔥5😢1
የደም ልገሳ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

እርስዎስ ደም ለመለገስ ተመዝግበዋል?

ድርጅታችን ብሬክስሩ መጪውን 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት በሰኞ ዕለት ማለትም በ5/5/2017ዓ.ም በ8:00 ሰዓት(LT)  ደም ልገሳ እንደሚያካሂድ ይታወሳል።

ታዲያ ይህንን የመተሳሰብ፣የአብሮነት እንዲሁም የበጎነት ቀን ብዙ ደንበኞቻችን የሚሳተፉ ሲሆን እርስዎስ ይህንን  ታላቅ  የበጎነት ቀን ለመሳተፍ ዝግጁ ኖት?

ከሆኑ ከታች ባስቀመጥነው link  በመመዝገብ የበጎ ተግባር ተሳታፊ ይሁኑ!

እዚህ ይመዝገቡ 👉https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfi3qWTqvc-bwjcjrDkDt5peQBsY_bkyS73yJ22kGUxrOPGCg/viewform?usp=sharing

ኑ አብረን በመሆን ደም እንለግስ ህይወት እናትርፍ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍25❤6🤩3😢1
አስደሳች ዜና ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች ሁሉ፤

ኩባንያችን ብሬክስሩ በተለያዩ መስኮች ካደረጋቸው የኢንቨስትመንት ውሳኔዎች አንዱ የኢትዮጲያ ሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ(Ethiopian Security Exchange(ESX))አክሲዮን መግዛቱ መሆኑ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት የኢትዮጲያ ሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ በትላንትናው ዕለት በይፋ የተጀመረ ሲሆን ይህም በኢትዮጲያ የዲጂታል ኢኖቬሽን እድገት ላይ ታሪካዊ ቀን ሆኗል።
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ በይፋ ባስጀመሩት የኢትዮጲያ ሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ እና የካፒታል ማርኬት ጅማሮ ስነ ስርዓት ላይ ኩባንያችን ብሬክስሩ እንደ ድርጅቱ ባለአክሲዮን በክብር የተሳተፈ ሲሆን የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በዕለቱ ኩባንያችንን ወክለው ተሳትፈዋል።

በዛሬው ዕለት ደግሞ የESX የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባኤ በስካይ ላይት ሆቴል እየተከናወነ ሲሆን አቶ አብዱልፈታህ ሁሴንም በጉባኤው ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

'5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍68🤩50❤34🎉13😱9🔥7😁5
ጠቅላላ ጉባኤው ተጠናቋል!

ኩባንያችን ብሬክስሩ የአክሲዮን ባለቤት እንደመሆኑ በዛሬው ዕለት በኢትዮጲያ ሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ (Ethiopian Security Exchange(ESX)) በተካሄደውን የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ላይ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ድርጅታችንን ወክለው ተገኝተው ነበር።

'5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍39❤14🔥6🎉4🤩4
75% ትኬት ሽያጭ ተጠናቋል!

ሃሙስ, በቀን 08/05/2017ዓ.ም ድርጅታችን በታላቅ ድምቀት ለሚያከብረው ታላቅ የ 5ተኛ አመት ክብረ በዓል ትኬት ሽያጭ ሳይጠናቀቅብዎ በፊት ትኬትዎን በመያዝ የዚህ ታላቅ ታሪካዊ ድምቀት አባል ይሁኑ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍23🎉16🤩5❤4🔥1😁1😱1😢1
ድርጅታችን መጪውን 5ተኛ አመት በማስመልከት ሰኞ ማለትም 5/5/2017ዓ.ም የደም ልገሳ እንደሚያካሂድ ይታወቃል። ታዲያ በሰኞ ዕለት ደም ለመለገስ በሚመጡበት ወቅት ይህንን 👆 ታሳቢ በማድረግ ይለግሱ!

እንዲሁም ለዚህ በጎነት ቀን መሳተፍ ለምትፈልጉ የቀሩት ቀኖች ጥቂት በመሆናቸው ይህንን Link በመጠቀም በመመዝገብ ቀንዎን በበጎነት ያሳልፉ!

እዚህ ይመዝገቡ 👉https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfi3qWTqvc-bwjcjrDkDt5peQBsY_bkyS73yJ22kGUxrOPGCg/viewform?usp=sharing

ኑ አብረን በመሆን ደም እንለግስ ህይወት እናትርፍ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤34👍22🤩7🔥5😱2😢1
4 ቀን ብቻ ቀረን!

ድርጅታችን መጪውን 5ተኛ ዓመት ለማክበር 4 ቀን ብቻ የቀረው ሲሆን ፤ይህንን ታላቅ በዓል ለማክበር ትኬት ያልገዛችሁ ደንበኞቻችን የቀረን ትኬት ውስን በመሆኑ ሳያልቅብዎ በመግዛት ቀንዎን በምቾት ከኛ ጋር ያሳልፉ!

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤33👍25🎉4🤩4😢3🔥1
መደበኛ ትኬትዎን ይዘዋል?

የድርጅታችን 5ተኛ ዓመት ታላቅ ክበረ በዓል ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀሩት ይታወቃል።

ይህንን ታላቅ ክብረ በዓል ለማክበር ውስን ትኬቶች ብቻ ስለቀሩን ትኬት ሳያልቅብዎ በፊት በመግዛት የማይረሳ ታሪካዊ ቀን አብረን እናሳልፍ!

👍30❤4🤩4🔥2🎉2😱1