Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።

Thank you for following our official Social Media pages.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍81❤23🔥5🤩4😱2😁1😢1
የአልፋ ሶከር!

የአልፋ ሶከር የአብሮነት የኳስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት፤ጥር 21/2017ዓ.ም በብሬክስሩ ሠራተኞች እና በአንትስ ተካሂዷል። በዚህ የአብሮነት ኳስ ጨዋታ አንትስ 5 ለ 2 ብሬክስሩን አሸንፏል።

⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️

Alpha Soccer!

The Alpha Soccer Solidarity Game took place today, January 29, 2025, featuring an exciting match between breakthrough staffs and Aunts. In this lively show of unity, the aunts claimed a 5–2 victory.

⚽️ Alpha Soccer—Uniting for Solidarity! ⚽️


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍87❤25😱10🎉10🤩9🔥5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ድርጅታችን በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ስለከፈታቸው ቢሮዎች በጥቂቱ የሚያሳይ ቪዲዮ

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤52👍37🔥8😱5🤩4🎉3
ለብሬክስሩ ቤተሰቦች በሙሉ፦

የመመዝገቢያ ኢ-ፒን ወስዳችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያላስመዘገባችሁ ገጽታ ገንቢዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ እሁድ ማለትም 25/05/2017ዓ.ም ምሽት 12፡00 (LT) ድረስ ብቻ እንድታካሂዱ እናሳስባለን።
ነገር ግን ይህንን ተግባራዊ ለማያደርግ ገጽታ ገንቢ ድርጅቱ ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍79❤23🎉7🤩5😁4🔥3
ድርጅታችን የ5ተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓሉን በማስመልከት ያዘጋጀው የስልጠና ቅናሽ በ 07/05/2017ዓ.ም እንደተጠናቀቀ ይታወሳል።

በዚህም መሰረት አንዳንድ ሰልጣኞቻችን የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ በመሆኑ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ነገ ማለትም ቅዳሜ 24/05/2017ዓ.ም 8:00 ሰዓት(LT) ድረስ ብቻ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በተጠቀሰው ሰዓት ለማትመዘገቡ ሰልጣኞች ሃላፊነትቱን እራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን ከአሁኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍75❤8🤩5🎉2😱1
Watch here our company profile to see the milestones we have reached 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo

✨ Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation and become global  premier direct selling company.✨
❤75👍36🤩11😁1
Happy Monday!

A fresh week means fresh opportunities, new goals, and a chance to make today amazing.
Leave behind the weekend blues and step into this week with energy, positivity, and determination!
👍113❤69🎉13🔥12🤩8
በባህርዳር፣በባሌሮቤ፣በአሰላ እንዲሁም በአክሱም ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ይህ ስልጠና ለሰልጣኞቻችን የግል እድገት እና የስብዕና ግንባታ እንዲሁም ለወደፊት ህይወታቸው የተሻለ ለውጥ ሊያመጣ የሚያስችል ነው። ከሰልጣኞቻችን የተገኘው አዎንታዊ ግብረ መልስም የስልጠናው ውጤታማነትን የሚያሳይ ነው።

******

The training in Bahir Dar, Bale Robe, Asella, and Axum has been successfully completed.

This training provided our trainees with personal development, personality building, and an opportunity for a better future. The positive feedback from our trainees is also a testament to the effectiveness of the training.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤80👍51🎉14🔥10🤩5😁2😱2😢2
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በዛሬው ዕለት በቀን 28/05/2017ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ "የግል ዘርፍ ሚና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ግንባታ " በሚል ርዕስ በሚደረግ ውይይት ላይ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

ይህ ውይይት በሀገር ሠላም ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ ማበርከት እንዲችል ዘላቂና ወጥ መድረክ መፍጠርን ግብ ያደረገ ነው።

*****

Our company, Breakthrough Trading S.C, is participating in a discussion titled "The Role of the Private Sector for Sustainable Peace Building in Ethiopia" today, February 5, 2025, at the Adwa Victory Memorial.

This discussion aims to establish a sustainable and consistent platform that can make a significant contribution to the country's peace.

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤54👍43🎉13🤩9🔥8😁3😱1