Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ድርጅታችን 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት ያዘጋጀው የስልጠና ቅናሽ በ 07/05/2017ዓ.ም እንደተጠናቀቀ ይታወሳል።በዚህም መሰረት አንዳንድ ሰልጣኞቻችን የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ በመሆኑ እስከ ነገ ማለትም ረቡዕ 14/05/2017ዓ.ም 10:00 ሰዓት ድረስ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በተጠቀሰው ሰዓት ለማትመዘገቡ ሰልጣኞች ሃላፊነትቱን እራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን ከአሁኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍47🔥31❤6🤩6😱4🎉3
የድርጅታችን 5ተኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ላይ የፕሮግራማችን ድምቀት እና የመድረክ መሪ የነበሩት የ EBS ቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም ተወዳጅ አቅራቢ የሆኑት አቶ ዘወትር ደሳለኝ እና የድርጅታችን የስልጠና ጥቅል አሰልጣኝ የሆኑት ወ/ሪት ማህልየ ሰለሞን ነበሩ።

ለዚህ ፕሮግራም ታላቅ ድምቀት ለነበራችሁት የፕሮግራም መሪዎቻችን በድርጅታችን ስም የከበረ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤112👍48🔥17🎉16🤩5😢3😁2😱1
ዛሬ ማለትም በቀን 15/05/2017ዓ.ም በማዶ ሆቴል በድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና በገጽታ ገንቢ መሪ ቡድኖች(Lead Team) መካከል የትውውቅ እና ለወደፊት በጋራ በሚሰሩ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ ላይ ውይይት ተደርጓል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍126❤43🔥20🎉11🤩5
https://youtu.be/zZjAupCcaJo?si=_1tI0PVjL5kkXS43

This is the music that represents our brand, embodying the essence of innovation, inspiration, and the spirit of breakthrough.
👍103❤44🤩25🎉16😱5
ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞች በሙሉ!
እንደሚታወቀው ከጥር 14 ቀን 2017 ጀምሮ ከአንድ በላይ አካውንት (የመጠቀሚያ ፈቃድ እና የይለፍ ቃል) ተጠቅሞ የስልጠና ጥቅሎችን መግዛት እንደተከለክለ ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ ሆኖም ግን የድርጅታችንን 5ኛ አመት አንቨርሰሪ ምክንያት በማድረግ በወጣው የስልጠና ጥቅሎች የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ገንዘብ ወደ ድርጅቱ አካውንት አስገብተው ኢፒን ያልወሰዱ እና ሲስተም ውስጥ ያልተመዘገቡ ሰልጣኞቻችንን ምዝገባዎች ለማጠናቀቅ ሲባል ሲስተሙ ክፍት ሆኖ በመቆየቱ እንደ ከዚህ ቀደሙ ከአንድ በላይ የመጠቀሚያ ስምና የይለፍ ቃል ለማግኘት አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞች ምዝገባዎችን ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ነገር ግን ከዛሬ ከጥር 18 ከሌሊቱ 6፡00 ሰአት ጀምሮ ሲስተሙ ለዚህ አገልግሎት ዝግ ስለሚሆን ተጨማሪ አካውንት ወይም የመጠቀሚያ ስም (User Name) እና የይለፍ ቃል (Pass word) ለማግኘት ተብሎ ወደ ድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚገቡ ገንዘቦች ምንም አይነት ምዝገባ እንደማይከናወንባቸው እና ኢፒን እንደማይገኝባቸው እንዲሁም ሌላ ኢሜይልና ስልክ ቁጥር ተጠቅሞም ተጨማሪ አካውንት ምዝገባ ማከናወን እንደማይቻል በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
👍95😱14❤10🔥8😢7😁2🤩1
👥New NTB

Dear Esubalew Dejene, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉183❤53👍46🤩25🔥22😱16😢2😁1
👥New NTB

Dear Getenet Eshetu,

Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉197👍83❤53🔥37🤩33😱2
Happy Monday!

We hope this new week brings you lots of joy, success, and positivity. Remember, every Monday is a fresh start, so embrace it with a smile and make the most of it.

Have a fantastic day ahead!
👍75🤩26🔥14❤10🎉9😁2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በባህርዳር የኃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
  -ዩኒሰን ሆቴል
   
📍  በአሰላ የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በርሔ ሆቴል

📍 በአክሱም  የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-  አትሮኖስ   ሆቴል

📍በባሌሮቤ  የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ዩኒየን ሆቴል

በሁሉም የክልል ከተሞች ስልጠና የሚሰጠው ከጥር 23/2017ዓ.ም እስከ ጥር 25/2017ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።

= አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍97❤36🎉26🔥7🤩6😁2