Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ስልጠናው ተጠናቀቀ!

ዛሬ በአቤል ሲኒማ ሲሰጥ የነበረው አስደናቂው የስልጠና ክፍለ ጊዜያችን በታላቅ ስኬት ተጠናቋል!

ሰልጣኞቻችን እጅግ ጠቃሚና ወሳኝ እውቀቶችን የቀሰሙበት ፍሬያማ ስልጠና ሲሆን በቀጣይም ለተከታታይ  ሳምንታት ይቀጥላል።

Training Session Concluded!

The amazing training session held today at Abel Cinema has successfully concluded!

It was an incredibly valuable and insightful experience, where participants gained essential knowledge and skills. This training will continue in the coming weeks.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤86👍18🎉10🔥5😢3🤩2
Happy Monday!

You don’t need to have it all figured out.You just need to make one good decision this Monday.

One small, intentional step forward is always better than staying stuck or overwhelmed by everything at once.Progress isn’t about perfection, it’s about showing up, even when it’s messy.

Start where you are. Move forward anyway.
❤81🔥13👍11🤩7😢2🎉2
የግል ጥረትዎ የሀገር ክብር ነው!

ሠንደቅ ዓላማችንን ስናይ ታሪካችንን እናያለን፤ራሳችንን ስናይ ደግሞ የወደፊቱን! በግላዊ አቅማችን ልክ ለሀገር የምናመጣውን ለውጥ እናሰላለን።

ልክ የሠንደቅ ዓላማችን ቀለማት የየራሳቸው ጥልቅ ትርጉም እንዳላቸው፣ የእርስዎም እያንዳንዱ ጥረት፣ እያንዳንዱ ውሳኔ እና እያንዳንዱ የራስ ትጋት እርምጃ ለታላቅ ማንነትዎ መሠረት ነው። በእያንዳንዱ የግል ጥረትዎ የሀገርን ክብር ማደስ ይችላሉ።

ከፍ ብሎ የሚውለበለበው ሠንደቅ ዓላማችን ለዓለም ሁሉ የጥንካሬያችን ምስክር እንደሆነ ሁሉ፣ የእርስዎም ግላዊ ስኬት በዙሪያዎ ላሉት ሁሉ ብርሃንና ተስፋ ይሆናል።

በዚህ የሠንደቅ ዓላማ ቀን፣ ለሀገር ክብር ቃል እንደምንገባው ሁሉ፣ ለራሳችንም ስኬት የማይናወጥ ቁርጠኝነት እና ዘላቂ እድገት ቃል እንግባ!

መልካም የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ቀን! 🇪🇹


Your Personal Effort is the Nation's Glory!

When we look at our flag, we see our history. When we look within ourselves, we see the future. The change we bring to our nation is measured by the strength of our individual potential.

Just as the colors of our flag carry deep meaning, every effort you make, every decision you take, and every step you take toward self-development lays the foundation for a greater you. Through every personal endeavor, you have the power to renew the nation’s glory.

As our flag flies high as a symbol of strength and pride to the world, your personal success can be a beacon of light and hope to those around you.

On this Flag Day, as we pledge loyalty to our nation’s honor, let us also commit to our personal growth and lasting success.

Happy Ethiopian Flag Day! 🇪🇹

#EthiopianFlagDay #PersonalGrowth #FlagDay2025 #CelebrateEthiopia #SelfDevelopment

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤103🎉17👍9🔥7🤩5
ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 2!

በመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የተከበረው ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ክፍል 2 በዩቲዩብ ቻናላችን ዛሬ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ ይለቀቃል።

ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉና የደውል ምልክቱን (🔔) በመጫን ይህንን ታላቅ ትዕይንት ከሌሎች ቀድመው ይመልከቱ!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c


BIG BUSINESS SHOW (BBS) PART 2!

The highly anticipated Part 2 of our Big Business Show(BBS) , which was brilliantly celebrated on September 21, 2025 , premieres on our YouTube channel today at 12:00 LT!

Don’t miss out! Hit Subscribe and tap the notification bell (🔔) to be the first to catch the premiere , before everyone else does!

👉 https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤56👍11🔥10🎉10🤩2😱1😢1
ይህን ያውቃሉ???

የብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀፅ 1.3 እንደሚለው :

IBO/ገፅታ ገንቢ ማለት በብሬክስሩ ገፅታ ገንቢ ስፖንሰር የተደረገና መስፈርቱን የሚያሟላ ዜጋ ሆኖ የስልጠና ጥቅሎችን ወይም የብሬክስሩን ማንኛውም ምርቶች ጥቅል ገዝቶ አስፈላጊ የሆኑ ስልጠናዎችን በማጠናቀቅ ፈተናዎችን ያለፈ እና በብሬክስሩ የተቀመጡ መመዘኛዎችን አሟልቶ በብሬክስሩ የንግድ ስራውን ውስጥ በገለልተኛነት ራሱን ችሎ የሚሰራ ሰው ማለት ነው፡፡

Did you know???

Article 1.3 of the Breakthrough Policy states that:

IBO / Brand builder means an eligible citizen sponsored by a current Breakthrough brand builder, who has purchased the training packages and/or any other Breakthrough product packages, must also complete the required trainings, pass exams, and meet qualification requirements set by Breakthrough to work independently within the Breakthrough business.

#IBOPolicyTuesday

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤61👍61🤩11😱7🎉6🔥2
Visit Our Website Today! 👇🏽

www.alphagenuine.com

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤48🎉13👍6🤩1
❤46👍7🤩6🔥4🎉3😁1
❤49👍12🤩2🔥1🎉1
ልባዊ ምስጋና ለአሰልጣኞቻችን!

ዛሬ የለውጣችን መሰረት ለሆኑ ድንቅ አሰልጣኞቻችን ልባዊ ምስጋናችንን በማቅረብ ያለንን አክብሮት እና ፍቅር እንገልጻለን!

አሰልጣኞቻችን መካሪዎቻችን እና መንገድ ቀያሾች ናቸው፡፡ ያለን እምቅ አቅም እንድንገነዘብ የሚያግዙን፣ በፈተና ወስጥ ሆነን ጸንቶ መቆምን የሚያሳዩን፣ ነገን አሻግረን እንድናይ የሚያደርጉን ብርሃኖቻችን ናቸው፡፡ ስለራሳችን ያለንን ግምት በልኩ እንድንገነዘብ አቅም የሚሆኑን፤ ውስጣችንን በሚገባ ተረድተን ነገን እንድናቅድ የሚያደርጉን ድንቅ አሰልጣኞች!

የአሰልጣኞቻችን ትዕግስት፣ ዝግጁነት እና ትጋት በስልጠና ጊዜ፣ ከስልጠናው በኋላም በሚኖር ድጋፍ ሁሉ የሚገለጥ ነውና ለዚህ የማይለወጥ ባህሪና መልካምነት ልዩ ምስጋና ሊቸራቸው ይገባል፡፡

ሰውን መረዳት እና ማሰልጠን ጥበብን ይጠይቃል፡፡ የሁሉንም ሰው ባህሪ ተረደቶ ነገውን የተሻለ የሚያደርግ የክህሎት ስንቅ ለማስጨበጥ እውቀት ከብልሃት ጋር መጨበጥ ግድ ይላል፡፡

አሰልጣኞቻችን ክፍተትን የሚረዱ፣ መፍትሄ የሚያስቀምጡ፣ ሁሌም ቢሆን ጨለማ አድርገን ባሰብነው ነገር ሁሉ ብርሃን እንዳለ የሚያሳዩን ባለብሩህ አዕምሮዎች፤ ድንቅ አሰልጣኞች ናቸው፡፡ በእያንዳንዱ እርምጃችን አብረውን ሆነው፣ የድካማችንን ፍሬ በማየት በእኛ ደስታ ውስጥ ደስታቸውን ለሚያጣጥሙት መሪዎቻችን ምስጋና ይገባቸዋል።

ዛሬ ለደረስንበት ስኬት የአሰልጣኞቻችን አስተዋፅዖ የማይተካ ሚናን ተጫውቷል፡፡ ወደፊት ላቀድነው መንገድ ሁሉ ከእኛ ጋር በመሆኑ ለሚያሳዩት ሙያዊ ቁርጠኝነት፣ ለድካማቸው፣ ለሚሰጡን የሕይወት ልምድ እና ለሚያስጨብጡን የማይረሳ እውቀት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!

#ThankfulThursday #TrainerAppreciation #Gratitude #PersonalDevelopment #Motivation #Transformation

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤121🔥11👍7🤩5🎉2😢1
ለMT እና TT ደረጃ ገጽታ ገንቢዎቻችን ድርጅታችን ልዩ የሆነ ዕድል ይዞ መጥቷል!

የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ፣ " RECRUITMENT MASTERY " በሚል ልዩ ስልጠና በነገው ዕለት ያካፍሉናል።

ይህ ልዩ ስልጠና በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8፡00- 11:00 LT የሚካሄድ ሲሆን ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ ስልጠና ነው ።

ስልጠናው እንዳያመልጥዎ!


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤51👍22🔥6😁4🎉3🤩3