Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ልባዊ ምስጋና ለብሬክስሩ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች!

ዛሬ ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች ምስጋናችንን በማቅረብ ያለንን አክብሮትና ፍቅር እንገልጻለን፡፡

ብሬክስሩ ዛሬ ለደረሰበት ደረጃ ከመስራቾች በማስቀጠል የምናመሰግነው በየደረጃው ያሉ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞችን ነው፡፡ የድርጅታችን መሥራቾቻች ራዕያቸው እውን እንዲሆን ብሬክስሩን በኃላፊነት እንዲመሩ የተደረጉ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች በድርጅቱ ስኬት አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡

ጥረት፣ ተስፋ አለመቁረጥ፣ ትጋት የወለደውን ድርጅት ዳር በማድረስ ራዕያቸውን በመቀበል እና በመኖር ዛሬ ላይ እንዲድርስ በየምዕራፉ ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋልና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

የማኔጅመንት አባላት ከሠራተኞቻቸው ጋር ተናበው በትጋት እና በፍቅር በመስራት ብሬክስሩን ወደ ሌላ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግሩ አሁን ያሉበት ቁመና ምስክር ነውና ለትጋታችን የሚገባቸውን ፍቅር ልንሰጣቸው እና ልናመሰግናቸው ወደናል፡፡

ምርቶቻችን እና አገልግሎታችን ደንበኞቻችን ጋር በልዩ ጥራት እንዲደርሱ የሚያደርገው የእናንተ የላቀ ጥረት ነውና እናመሰግናችኃለን።

ብዙ ድል፤ ብዙ ስኬት ወደፊት የሚጠብቀውን ብሬክስሩን የበለጠ እንዲያብብ በየዕለቱ ለተልዕኳችሁ ስለምትቆሙ እናመሰግናለን፡፡ የብሬክስሩ ቤተሰብ አባል በመሆን እስካሁን ላበረከታችሁትም ሆነ ወደፊት ለምታበረክቱት ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል፡፡

እናመሠግናለን!

#ThankfulThursday
#Gratitude
#PersonalDevelopment
#Transformation

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤28👍26🎉8🔥5🤩3
👥New NTB

Dear Hamze Abdi, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤102🎉20👍18🤩18🔥9
ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

ልዩ የምርቃት ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው!


ህልምዎን እውን የሚያደርጉበትን አዲስ ጉዞ ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል።

Congratulations to Our Graduates! 🎓

Our special graduation program is about to begin!

Only minutes remain before you embark on a new journey, where you will turn your dreams into reality.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️+251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤33🤩10👍9🔥4🎉2😁1
የምርቃት ፕሮግራማችን ተጀምሯል! 🎓

ድርጅታችን ዛሬ በአቤል ሲኒማ ልዩ የሆነ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት እያካሄደ ይገኛል። የዚህን ታሪካዊ ቀን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድርጅታችን የኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ሲሆኑ፤ ንግግራቸውን የጀመሩት ለተመራቂዎች ከልብ የመነጨ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ነበር።

በመቀጠልም፣ ተመራቂዎቹ ይህንን ማንነትን የሚቀይር ወርቃማ ሥልጠና መውሰዳቸውን አውስተው፣ የሥልጠናው ሕያው ውጤት ሆነው እንዲገኙ አበክረው አሳስበዋል።

በመጨረሻም፣ የተገኘውን ወርቃማ ዕድል በዕለት ተዕለት ኑሯቸው በመግለጥ ለሌሎች አርአያ እንዲሆኑና ያገኙትን እውቀትና ልምድም ለሌሎች በኃላፊነትና በሃቀኝነት እንዲያስተላልፉ ጠንካራ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።


Our Graduation Program Has Begun! 🎓

Today, Our company is hosting a special graduation ceremony at Abel Cinema. The opening speech for this historic occasion was delivered by our Network Director, Mr. Henok Wegayehu. Ato Henok began his speech by offering heartfelt congratulations to the graduates.

He acknowledged that they had received life-changing, gold-standard training and urged them to embody the principles and skills they had learned.

In his concluding message, he encouraged the graduates to make the most of this golden opportunity, to serve as role models for others, and to share the knowledge and experience they've gained with responsibility and honesty.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️+251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤26👍13🤩5🔥1😢1🎉1