ዛሬ በድርጅታችን ውስጥ ልዩ የሆነ ስልጠና ተካሂዷል!
በዛሬው ዕለት በድርጅታችን የኔትወርክ ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ሄኖክ ወጋየሁ ልዩ እና ጠቃሚ ስልጠና ተሰጥቷል።
ይህ ስልጠና ተሳታፊዎቻችን በከፍተኛ የስነ ምግባር ጥራት እና ሙያዊ ብቃት የቀጥተኛ ሽያጭ ሥራቸውን እንዴት መሥራት እንደሚችሉ የሚያሳይ ልዩ ስልጠና ነበር።
A special training session took place in our company today!
Today, our Network Director, Mr. Henok Wegayehu, delivered a unique and valuable training.
This special session guided participants on how to conduct their Direct Selling business with the highest standards of ethics and professional competence.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤35👍29🤩3😢2🎉2😱1
ይህንን ያውቃሉ? 💡
ስለ ኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ትንሽ እንንገርዎ!
✨ኃያል ሂደት (Yellow Package) የስልጠና ጥቅል መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎቻችንን እንድንጠይቅ ፣ ወደራስ እንድንመለከት የሚያደርግ ፣ ህልሞችን ፣ ግቦችን እንዲሁም የህይወት መዳረሻዎችን በግልጽ እንድናውቅ የሚያደርግ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው። ✨
ስልጠናውን በመውሰድ የተሻለ ማንነት እንፍጠር!
Did you know? 💡
Let us share some information about the Powerful Process Training Package!
✨The Powerful Process (Yellow Package) is a unique and valuable resource that empowers individuals to explore fundamental life questions, engage in deep self-reflection, and gain clarity on their aspirations, goals, and life direction.✨
Let’s enhance our identities by participating in this transformative training!

👍27❤17🤩1
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 3 💡
ውጥረትን የመቆጣጠር ዘዴዎች!
ውጥረት ውድቀት አይደለም፣ ምልክት ነው። ሰውነትዎ የሆነ ነገር ሊነግርዎት እየሞከረ ነው።
💡 እረፍት ይውሰዱ
💡ሰውነትዎን ያፍታቱ
💡ጥልቅ ትንፋሽ ይውሰዱ
💡ወይም ንጹሕ አየር ለመውሰድ ወደ ውጭ ይውጡ
ትንሽም ቢሆን ራስን ማስተካከል (Small resets) የዕለቱን አጠቃላይ አቅጣጫ ሊለውጠው ይችላል።
Stress Management!
Stress is a signal, not a failure. Your body is trying to tell you something.
💡Take a break
💡stretch
💡breathe deeply
💡or step outside for fresh air.
Small resets can change the direction of your whole day.
#DAY3 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness

❤41🤩3👍1🎉1
✨በቅርብ ቀን! ✨
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ከሚያቀርባቸው ዋና ዋና የስልጠና ጥቅሎች አንዱ የሆነው የቡድን ግንባታ እና አመራር ስልጠና በቅርቡ በአዳማ ከተማ እንደሚሰጥ በታላቅ ደስታ እናበስራለን።
እንዳያመልጥዎ!
*****
✨Coming soon! ✨
Breakthrough Trading S.C. is excited to announce that one of its key training packages, Team Building and Leadership, will be held in Adama City soon.
Don't miss out!

❤39👍6🤩5🎉3
የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠናን በመውሰድዎ ምን ያተርፋሉ?
📈 የፋይናንስ ህልምዎን ለማሳካት የሚያስችል ትክክለኛ መንገድ፣ የጊዜ ገደብ ያለው እና ተፈጻሚነት ያለው እቅድ ይዘው ይወጣሉ።
📈 ገቢዎን በብልህነት መምራት እና የማይታየውን የገንዘብ ብክነት ለመቀነስ የሚያስችሉ ውጤታማ ዘዴዎችን ይማራሉ።
📈 ገንዘብዎ በተሻለ ሁኔታ የሚያድግበትን መንገድ በመለየት፣ ሀብትዎን በጥንቃቄ እና በእውቀት ላይ በተመሰረተ መልኩ ያሳድጋሉ የሚሉት ከብዙዎቹ በጥቂቱ ተጠቃሾች ናቸው።
ታዲያ የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠናን በመውሰድ አሁኑኑ የፋይናንስ ህይወትዎን ይቀይሩ!
What will you gain by taking the Personal Finance Training?
📈 You will gain a clear, time-bound, and actionable plan and roadmap to achieve your financial goals.
📈 You will learn effective methods to manage your income wisely and reduce unnecessary spending.
📈 You will discover ways to grow your money more effectively, helping you build wealth through informed and strategic decisions. These are just a few of the many benefits you will gain from this training.
Take the Personal Finance Training now and transform your financial future!

❤66🎉10👍6🤩5🔥4
ክህሎትን ማሳደግ ስልታዊ መሆን እንደሚገባው ያውቃሉ?
እንግዲያውስ እነዚህን ሶስት ወሳኝ የክህሎት ማሳደጊያ መንገዶችን ይከተሉ!
✅ ራዕይዎ ትምህርትዎን እንዲወስን ያድርጉ!
ሁሌም ቢሆን ክህሎትዎን ሲያሳድጉ ከራዕይዎ ጋር የተጣጣመ መሆኑን አይዘንጉ።
✅ ፈጥነው ወደ ተግባር ይለውጡ!
የተማሩትን ወደ ተግባር በመለወጥ ከሁኔታዎች ጋር ያስተሳስሩ፡፡ ያስታውሱ፣ ተወዳዳሪነት የሚገነባው ወጥ እና የታቀደ ልምምድ በማድረግ ነው፡፡
✅ ግብረመልስን እንደ መርህ ይከተሉ።
ሁሌም ቢሆን ግብረመልስ ለመቀበል ክፍት ይሁኑ፡፡ ገንቢ አስተያየቶች ቀጣይ ጉዞዎን እንዲያፋጥኑ እድል ይሰጥዎታል።
መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫
Do you believe the process of developing a skill should be strategic?
If so, here are 3 fundamental keys to help you transform your skills into success!
✅ Let your vision guide your learning!
Always connect the skill you are developing with your bigger life vision.
✅ Practice immediately!
Apply what you learn immediately in real situations. Remember, true competence is built through consistent and deliberate practice!
✅ Use feedback as your map!
Be open to receiving genuine and constructive feedback from experts, mentors, and coaches. It guides your improvement and accelerates progress.
💫 Happy Thursday! 💫

❤71👍11🎉4🤩4🔥2
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 4 💡
✨ የውስጥ ብርታትዎ: የጤና መመለስ ጉዞ ✨
የጤና መመለስ (ፈውስ) ሁል ጊዜ ዓይን የሚስብ ወይም ታላቅ ትዕይንት ያለው አይደለም። ይልቁንም ከእንቅልፍዎ ተነስተው ቀኑን መጀመር፣ ለራስዎ ቅድሚያ መስጠትና በታማኝነት መታየት፣ የሚጎዳዎትን ነገር በፈቃደኝነት መተው።
እነዚህ ሁሉ የፈውስዎ መገለጫዎች ናቸው። ወደፊት የሚወስዱት እያንዳንዱ ትንፋሽ እና እርምጃ የለውጥዎ አካል ነው!
Healing Stories
Healing doesn’t always look dramatic. Sometimes it looks like getting out of bed, showing up for yourself, or choosing to let go of what hurts.
Every small step forward is part of your breakthrough.
#DAY4 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 4 💡
✨ የውስጥ ብርታትዎ: የጤና መመለስ ጉዞ ✨
የጤና መመለስ (ፈውስ) ሁል ጊዜ ዓይን የሚስብ ወይም ታላቅ ትዕይንት ያለው አይደለም። ይልቁንም ከእንቅልፍዎ ተነስተው ቀኑን መጀመር፣ ለራስዎ ቅድሚያ መስጠትና በታማኝነት መታየት፣ የሚጎዳዎትን ነገር በፈቃደኝነት መተው።
እነዚህ ሁሉ የፈውስዎ መገለጫዎች ናቸው። ወደፊት የሚወስዱት እያንዳንዱ ትንፋሽ እና እርምጃ የለውጥዎ አካል ነው!
Healing Stories
Healing doesn’t always look dramatic. Sometimes it looks like getting out of bed, showing up for yourself, or choosing to let go of what hurts.
Every small step forward is part of your breakthrough.
#DAY4 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤35👍10🎉2🤩2🔥1
አስቸኳይ ማስታወቂያ ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ገፅታ ገንቢዎች!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ከዚህ ቀደም የስራ ውል ስምምነት ለገጽታ ገንቢዎች በአዲስ አበባ አለምነሽ ፕላዛ በሚገኘው ቢሯችን እያስፈረመ እንደነበረ ይታወሳል። ሆኖም ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎቱን በማስፋት በአዳማ፣ ባህርዳር፣ ጅማ፣ መቀሌ እና ሐዋሳ በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎችም ይህን የስራ ውል ስምምነት ማስፈረም መጀመሩን እየገለፅን፣ በነዚህ የክልል ከተሞች እንዲሁም በአቅራቢያው የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የስልጠና ጥቅል ወስደው ማጠናቀቅዎን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ማንነትዎን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በቅርብ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በአካል በመሄድ የውል ስምምነታችሁን እንድትፈፅሙ በአክብሮት እናሳስባለን።

👍42❤36🎉4🤩4🔥2
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 5 💡
የአዕምሮ ጤናዎ የሀብት ምንጭ ነው!
አዕምሮዎ ግልፅ፣ ሚዛናዊ እና ሰላም ሲሆን፤ የሕይወትዎ ዋነኛ ነገሮች ሁሉ እንደ ግቦች፣ ግንኙነቶች፣ በራስ መተማመን እና ደስታ የመሳሰሉት፤ ወደ ትክክለኛው መንገድ ማምራት ይጀምራሉ።
ጤናማ አእምሮ ትርጉም ያለው፣ የተሟላ እና ለስኬታማ ህይወት የማይናወጥ መሰረት ነው። ለዚያም ነው የአእምሮ ሰላምን መጠበቅ እንደ አማራጭ ሳይሆን አስፈላጊ እንደሆነ መታሰብ ያለበት።
ለአእምሮ ጤንነትዎ ቅድሚያ መስጠት ለተሟላ እና የበለጸገ ህይወት ቁልፍ ነው!
Your Mental Health is the Source of Your Wealth!
When your mind is clear, balanced, and at peace, every core element of your life your goals, relationships, self-confidence, and overall happiness naturally begins to align and flow in the right direction.
A healthy mind is the unshakable foundation of a meaningful, complete, and successful life. That’s why nurturing your mental peace isn’t optional but essential.
Prioritizing your mental health is the key to a fulfilled and thriving life!
#DAY5 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness

❤31👍7🤩3🎉1