Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Here is the video showcasing our journey in November/2025.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤32🎉3🤩3🔥1
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 6 💡
አሉታዊ የሰዎች ግንኙነት!
በዙሪያዎ ያሉ ሰዎች የአእምሮ ጤናዎ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንደሚፈጥሩ ያውቃሉ?
አሉታዊነት ተላላፊ በመሆኑ ቀጣይነት ያለው አሉታዊ አስተሳሰብ የሚያሰፍኑ ወይም ተደጋጋሚ ትችት የሚያቀርቡ ሰዎች በሕይወትዎ ውስጥ ሲኖሩ፣ ጉልበትዎን እንዲሁም የአእምሮ ሰላምዎን ይቀንሳሉ።
በመሆኑም በዙሪያዎ ያሉትን ሰዎች በጥንቃቄ መምረጥ ከአእምሮ ጤና ጥበቃ የመጀመሪያው እርምጃ ነው።
Negative Human Relationships!
Did you know that the people around you have a major impact on your mental health?
Negativity is contagious; when you surround yourself with people who constantly think negatively or offer frequent criticism, your energy and peace of mind are affected.
Therefore, carefully choosing the people you allow into your life is the first step toward protecting your mental well-being.
#DAY6 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness

❤54👍11🔥3🎉2
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 7 💡
አእምሮዎን ለበጎ ነገር ማሠልጠን!
ምስጋና እንደ ዕለታዊ ልምምድ መውሰድ!
የምስጋና ልምምድ የአእምሮዎን የትኩረት አቅጣጫ ለመቀየር የሚችል አስገራሚ ኃይል አለው።ይህ ልምምድ የአስተሳሰብ ዝንባሌዎን ያለማቋረጥ ወደ በጎውና ወደ አዎንታዊው እንዲዞር ያሠለጥነዋል።
በሕይወትዎ ውስጥ ስላሉ ወይም በዛሬው ቀን ስለተከሰቱ 3 መልካም ነገሮች በማሰብ፣ ከልብ ማመስገን ይገባል። ይህ ልምምድ አእምሮዎን ከችግሮች ወደ በረከቶች በማዞር ውስጣዊ ሰላምዎን ያጠናክራል።
የበለጠ አመስጋኝ ሲሆኑ፣ የሰላም ስሜትዎ እየጨመረ ይሄዳል!
Training Your Mind for the Good!
Adopting Gratitude as a Daily Practice!
The practice of gratitude has an incredible power to shift your mind’s focus. It trains your thoughts to turn toward the good and the positive on a consistent basis.
Each day, take a moment to think of good things in your life or three positive experiences from your day, and express sincere thanks for them. This simple exercise helps strengthen your inner peace by redirecting your focus from problems to blessings.
The more grateful you are, the deeper your sense of peace will grow!
#DAY7 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ

❤46👍7🤩5🎉1
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 8 💡
የመማር ልምምድ
አእምሯችን ሲጨነቅ በአንድ ዑደት ውስጥ ይሽከረከራል። ሆኖም ግን፣ አዲስ መረጃን ወይም ክህሎትን መማር ይህንን ዑደት የመስበር ልዩ ኃይል አለው።
አዲስ መረጃን የመቀበል እና የመረዳት ሂደት አእምሮ ውስጥ የደስታ ሆርሞኖችን (ዶፓሚንን የመሰሉትን) እንዲለቁ ያደርጋል። ይህ ደግሞ የመረጋጋት ስሜት እንዲጨምር ያደርጋል!
ስለዚህ፣ ዛሬ አዲስ ነገር በመማር ጭንቀትን በአዲስ ጉልበት ይቀይሩት!
Learning Exercise
When our minds are stressed, they often get caught in a repetitive cycle. But learning something new, whether information or a skill has the unique ability to break that cycle.
Receiving and understanding new knowledge triggers the release of feel-good hormones, like dopamine, in the brain. This naturally increases your sense of calm and focus.
So today, turn stress into fresh energy by learning something new!
#DAY8 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness

❤60🔥5🎉5🤩5👍2
💡ይህንን ያውቃሉ?
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር ቁጥር 3.9.13፣ 3.9.14 እና 3.9.15 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
🌟3.9.13 የብሬክስሩ ያልሆነ ምርት እና አገልግሎት በብሬክስሩ ስም ማሰራጨት ወይም ማከፋፈል ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
🌟3.9.14 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት የብሬክስሩን ትስስር መረብ በመጠቀም በብሬክስሩ ያልተመረጡ ወይም ያልተከፋፈሉ ምርቶችን/ አገልግሎቶችን መሸጥ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡(ለምሳሌ መድህን፣ ግብር፣ ሪል እስቴት ወዘተ)
🌟3.9.15 ያለ ብሬክስሩ በቅድሚያ የሚሰጥ ፈቃድ ከብሬክስሩ ጋር ተያያዥ የሆኑ ዌብ ሳይቶችን መገንባት ወይም ማቋቋም እና ከብሬክስሩ ጋር ተያያዥ መረጃዎችን ምርት መግለጫና ማስተዋወቂያ ለመልቀቅ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር ቁጥር 3.9.13፣ 3.9.14 እና 3.9.15 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
🌟3.9.13 የብሬክስሩ ያልሆነ ምርት እና አገልግሎት በብሬክስሩ ስም ማሰራጨት ወይም ማከፋፈል ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
🌟3.9.14 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት የብሬክስሩን ትስስር መረብ በመጠቀም በብሬክስሩ ያልተመረጡ ወይም ያልተከፋፈሉ ምርቶችን/ አገልግሎቶችን መሸጥ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡(ለምሳሌ መድህን፣ ግብር፣ ሪል እስቴት ወዘተ)
🌟3.9.15 ያለ ብሬክስሩ በቅድሚያ የሚሰጥ ፈቃድ ከብሬክስሩ ጋር ተያያዥ የሆኑ ዌብ ሳይቶችን መገንባት ወይም ማቋቋም እና ከብሬክስሩ ጋር ተያያዥ መረጃዎችን ምርት መግለጫና ማስተዋወቂያ ለመልቀቅ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤27👍25🎉3😢1
✨ በውቧ አሰላ ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊከበር ነው! ✨
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በመጪው ታኅሣሥ 05 ቀን 2018 ዓ.ም በአሰላ ከተማ ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደማቁ ሊያከብር መዘጋጀቱን በደስታ ያበስራል።
ይህንን ወርቃማ ቀን በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች ጋር በመሆን የክህሎት አድማስዎን በማስፋት እና አዳዲስ ስልቶችን በመቅሰም ያሳልፉ!
ይህንን የስኬትና የእድገት አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
✨ IBOs Day to Be Celebrated in Grand Style in Beautiful Asela! ✨
Breakthrough Trading S.C. is pleased to announce that it is preparing to celebrate a special IBOs Day in grand style in the beautiful city of Asela on December 14, 2025.
Spend this golden day expanding your horizons and gaining new strategies alongside highly experienced trainers in the field!
Don’t miss this exciting opportunity for growth and success!

❤36🎉5🤩4🔥2👍1😢1
💡Day 9 💡
🧠 እውነተኛው የአእምሮ ውጤታማነት ሚስጥር!
ውጤታማነት የሚለካው በርከት ላሉ ሰዓታት ሳያቋርጡ በመስራት ሳይሆን፤ በአእምሮዋችን የምንፈጥረውን ነገር በቀላሉ ማየት ስንችል ነው። ለዚህም ነው ውጤታማነት ብዙ ሰዓታት በመጠቀም ሳይሆን በትኩረት አሰጣጥ የሚለካው።
አእምሮዎ በውጥረት እና በረብሻ ሲሞላ፤ ጥረቶችዎ ውጤታማ አይሆኑም። ነገርግን አእምሮ ሲረጋጋ እና ነጻ ሲሆን፣ የፊት ለፊት የአንጎል ክፍል (Prefrontal Cortex) በተሻለ ሁኔታ ይሰራል። ይህ የአእምሮ ክፍላችን በተሻለ ሁኔታ ሲሰራ መፍትሄ የማምጣት/የማበጀት፣ የፈጠራ ክህሎት እንዲሁም ስልታዊ አስተሳሰብ ችሎታን በእጅጉ በመጨመር በየትኛውም ነገር ላይ በላቀ ደረጃ መሥራት እንዲችሉ ይረዳል።
🧠 The Secret to True Mental Productivity!
True mental productivity isn’t just about spending long hours working rather it’s about creating clarity within your mind. Productivity is not measured by the number of hours you put in but by the quality of your focus.
When your mind is filled with stress and turmoil, your efforts become ineffective. But when the mind is calm and clear, the prefrontal cortex functions far better. This greatly enhances your ability to problem solving, creativity, and to think strategically which allows you to perform at a higher level in everything you do.

❤39👍9🎉2🤩1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በጎንደር የሃያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በ ፍሎሪዳ ኢንተርናሽናል ሆቴል
📍በሃዋሳ የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሴንትራል ያማረች ሆቴል
📍በሃዋሳ የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሃዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ
📍በ አሶሳ የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቤላይከን ሆቴል
📍በአዲግራት የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በከናን ሆቴል
📍በአዲግራት የአይምሮን ማነጽ ስልጠና ከ ታህሳስ 6-11/2018 የሚሰጥበት ቦታ፦
- በከናን ሆቴል
ስልጠናው የሚሰጠው ከታህሳስ 3-5/2018 ዓ.ም (December 12-15/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
📍በጎንደር የሃያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በ ፍሎሪዳ ኢንተርናሽናል ሆቴል
📍በሃዋሳ የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሴንትራል ያማረች ሆቴል
📍በሃዋሳ የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሃዋሳ ቅርንጫፍ ቢሮ
📍በ አሶሳ የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቤላይከን ሆቴል
📍በአዲግራት የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በከናን ሆቴል
📍በአዲግራት የአይምሮን ማነጽ ስልጠና ከ ታህሳስ 6-11/2018 የሚሰጥበት ቦታ፦
- በከናን ሆቴል
ስልጠናው የሚሰጠው ከታህሳስ 3-5/2018 ዓ.ም (December 12-15/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤57🎉24👍12🔥3😁3🤩3😢1
ይህንን ያውቃሉ?
ስለ ልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል ትንሽ እንበል!
ይህ የልምድ ግንባታ ስልጠና ጥቅል እጅግ በጣም አስተማሪ እና ገንቢ የሆኑ ስልጠናዎችን በውስጡ የያዘ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ህልም እና ግብን መረዳት፣ ለለውጥ የሚረዱ ልምዶችን መገንባት፣ የጽሞና ጊዜን መውሰድ እንዲሁም ጠቃሚ የለውጥ ክህሎቶችን ማዳበር ዋነኛ ተጠቃሾች ናቸው።
ይህ የስልጠና ጥቅል እራስዎን ለመለወጥ እና ወደፊት ለመራመድ የሚያስችሎትን እውቀትና ክህሎት ለማግኘት ምርጥ አጋርዎ ነው!
Did you know?
Let’s explore what Habit Building Package training has in store for you.
This training package offers some of the most transformative and constructive sessions, including understanding dreams and goals, building new habits for success, practicing silence time, and enhancing essential skills for change, which are the core components of the package.
This training package is your greatest ally in your personal transformation to guide you in acquiring the knowledge and skills needed for growth and lasting progress!

❤47👍8😁2🔥1🎉1🤩1
💡Day 10 💡
የአእምሮ ጤናዎ: የሕይወትዎ ወርቃማ ቁልፍ!
የውስጥ ሰላምዎ የሕይወትዎ መሪ ሃይል ነው! የተረጋጋ ስሜት እና የአእምሮ ሰላም የጠንካራ ጤና እና የአእምሮ ደህንነት (Mental Wellness) መሠረት ናቸው። በውስጥዎ እርጋታ ሲሰፍን፣ ትዕግስትዎ ይሰፋል፣ ደግነትዎ ይጨምራል፣ እናም ጤናማና ዘላቂ ግንኙነቶችን ለመገንባት የሚያስችለውን ግልጽነት ያገኛሉ። ይህ የውስጣዊ መረጋጋት ኃይል በሕይወት ፈተናዎች ውስጥ ችግሮችን በሰከነ መንፈስ በመመልከት፣ ጥበብ የተሞላበትና የተሻሉ መፍትሄዎችን እንድናገኝ ወሳኝ ነው።
የውጫዊው ዓለምዎ ውበት የሚንፀባረቀው በውስጣዊ የአእምሮ ሰላምዎ ልክ ነውና!
Your Mental Health: The Golden Key to Life!
Your inner peace is the driving force of your life! Calm emotions and a peaceful mind are not only the greatest keys to your overall health but also the foundation of strong mental wellness. When tranquility settles within you, your patience grows, your kindness increases, & you gain the clarity needed to build healthy and lasting relationships. This power of inner stability is crucial for navigating life's challenges allowing you to approach problems with a serene mind and find wise, effective solutions.
The beauty of your external world is reflected in the depth of your inner peace!

❤34👍5🔥2😁1🤩1
✨ ብልህ ኢንቨስትመንት እንዴት እንደሚጀመር ግር አሰኝትዎታል? ✨
እንግዲያውስ፣ ገንዘብዎን በአግባቡ ለመያዝ ጊዜው አሁን ነው!
ድርጅታችን በልዩ ብቃት የሚሰጠውን የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠና በመውሰድ ምን ያዳብራሉ?
📈 ገንዘብዎ በተሻለ ሁኔታ የሚያድግበትን መንገድ በመለየት ሀብትዎን ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ያሳድጋሉ።
📈 በገንዘብ አያያዝ ላይ ዋና ዋና ስህተቶችን አስቀድሞ በመረዳት ከአላስፈላጊ የገንዘብ ፍሰት ይቆጠባሉ።
📈 ገቢዎን ብልህ በሆነ መልኩ ለመያዝ የሚያስችሉ ውጤታማ እና ዘመናዊ የበጀት አወጣጥ ዘዴዎችን ይማራሉ።
የፋይናንስ አስተሳሰብዎን በመቀየር የገንዘብ ፍሰትዎን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠራሉ!
✨ Confused About How to Start Smart Investing? ✨
The perfect time to take control of your money is NOW! By enrolling in our specialized Personal Finance Training, offered with unique expertise by our company, you will:
📈 Discover the best strategies to grow your money and cultivate your wealth with care and knowledge.
📈 Protect your assets by understanding and avoiding common mistakes in money management.
📈 Learn modern, effective budgeting methods that empower you to manage your income wisely.
Transform your financial mindset and gain complete control over your cash flow!

❤54🎉8👍3😢2🤩2🔥1😁1😱1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከታህሳስ - ጥር /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for December/2025 to January/ 2026 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

❤55🔥5🎉3😁1
💫 Happy Thursday! 💫
💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫
3 Foundational Principles Essential for Your Growth
ለእድገትዎ ወሳኝ የሆኑ 3 መሠረታዊ መርሆዎች
Today determines your tomorrow! If you want to accelerate your growth journey, apply these 3 vital principles:
ዛሬ ለነገዎ መሰረት! ነገዎ በዛሬ ድርጊትዎ ይወሰናል! አድገትዎ ይፋጠን ዘንድ እነዚህ ሶስት መርሆዎች ወሳኝ ሚናን ይጫወታሉ፡፡
✔️ The Practice of Self-Awareness: Know your strengths and weaknesses to build a solid foundation.
ራስን የማወቅ ልምምድ፡ ድክመትዎንና ጥንካሬዎን በመለየት የለውጥ ጉዞ ይጀምሩ፤ የእድገት መሰረት ናቸውና፡፡
✔️ Setting a Clear Purpose: Define measurable goals to guide your direction.
ግልጽ የሆነ ዓላማ ያስቀምጡ፡ ነገዎን የሚወስኑ የሚለኩ ግቦች ይኑርዎት፡፡
✔️ Continuous Skill Development: Keep learning to stay adaptable and grow steadily.
ቀጣይነት ያለው የክህሎት ልማት/ግንባታ፡ ሁሌም ከሁኔታዎች በመማር ከነገሮች ጋር መላመድን ያዳብሩ፤ የማያቋርጥ እድገት ያስመዝግቡ፡፡
Remember: Self-awareness is the foundation, a clear purpose is the direction, and continuous learning is the fuel for your journey.
ያስታውሱ፡ ራስን ማወቅ መሠረት፣ ግልጽ ዓላማ አቅጣጫ፣ ቀጣይነት ያለው ትምህርት ደግሞ የለውጥ ሞተር ነው።

❤63🎉9🔥6😁1
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 11 💡
የውስጥ ኃይል፡ ራስን በመቀበል ይጀምራል!
ለራሳችን የምንሰጠው ግምት ከውጫዊ ፈተናዎች የበለጠ ከባድ ሸክም ሊሆንብን አይገባም! ጤናማ የአእምሮ ሰላም እና የእችላለሁ ስሜት በውስጣችን የሚመነጨው ደካማ ጎናችንን፣ ስህተቶቻችንን እና ማንነታችንን ሁሉ ሙሉ በሙሉ አምነን ስንቀበል ነው።
ዛሬውኑ ጠንካራ የውስጥ ሰላም ለመገንባት ምን ያስፈልጋል?
🌟ለራስ ከፍተኛ ፍቅርና ክብር መስጠት!
🌟 ራስዎን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር ማቆም!
🌟 የእርስዎን እውነተኛ ዋጋ መረዳት!
ራስን መቀበል ማለት በሕይወት ተስፋ መቁረጥ ማለት አይደለም፤ ይልቁንም እውነተኛ ማንነትን፣ ድክመቶችን፣ ጥንካሬዎችን ሁሉ በጥልቅ ፍቅርና በሙሉ ልብ ማክበር ማለት ነው።
Your Inner Power Starts with Self-Acceptance!
True peace of mind comes when you accept your weaknesses, mistakes, and whole self. Don’t let self-judgment outweigh life’s challenges.
What does it take to build strong inner peace today?
🌟 Love and respect yourself
🌟 Stop comparing to others
🌟 Recognize your true value
Self-acceptance isn’t giving up, it’s celebrating who you truly are.

❤24👍15🎉2😢1🤩1
ልዩ ቀንዎን በከፍተኛ ክህሎትና መነቃቃት ማሳለፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ በመጪው እሁድ፣ በታህሳስ 05 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአሰላ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!
ክህሎትዎን ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውን ይህን ቀን በከፍታ ያሳልፉ!
ይህ ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
Do you want to turn your special day into an unforgettable experience of growth and inspiration?
Join us Sunday, December 14, 2025, for a spectacular IBOs Day Celebration in Asela!
Enhance your skills with expert trainers and take your knowledge to new heights.
Don’t miss this golden opportunity!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
እንግዲያውስ በመጪው እሁድ፣ በታህሳስ 05 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአሰላ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!
ክህሎትዎን ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ጋር በመሆን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውን ይህን ቀን በከፍታ ያሳልፉ!
ይህ ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
Do you want to turn your special day into an unforgettable experience of growth and inspiration?
Join us Sunday, December 14, 2025, for a spectacular IBOs Day Celebration in Asela!
Enhance your skills with expert trainers and take your knowledge to new heights.
Don’t miss this golden opportunity!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤45👍17🎉11😢4🤩4
#15days_Of_Mental_health_awareness
#የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ
💡Day 12 💡
የነገ ብርሃን ወይስ የትናንት ጥላ?
አእምሮአችን ብዙን ጊዜ ባለፉ ስህተቶችና በድሮ ቁስሎች ላይ ሲያዘነብል፤ እነዛ ያለፉት ስህተቶች እና የድሮ ቁስሎች አልፈውም ቢሆን የዛሬን ሰላማችንን በማሳጣት ያለንን ሃይል ያሟጥጣል።
ስለዚህ አእምሮ ለደህንነት ወደ ኋላ በመመልከት ከስህተቶች ለመማር ሲሞክር፤ ካለፉት ስህተቶች አስፈላጊውን ትምህርት ወስደን ጉልበታችንን ዛሬ ልናደርጋቸው በምንችላቸው ለውጦች ላይ በማተኮር ለአእምሮ ጤንነታችን ቅድሚያ መስጠት ተገቢ ነው።
Yesterday's Shadow or Tomorrow's Light?
Our mind spend most of its energy dwelling on past mistakes and old wounds, a habit which, despite those events being over, robs us of our peace today and drains our energy.
Therefore, while the mind looks backward for security and to learn from errors, it is appropriate that we take the necessary lessons from past mistakes and prioritize our mental health by focusing our energy on the changes we can make today.
#DAY12 #MentalHealthMatters #የ15ቀናት_የአእምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ማስጨበጫ #15days_Of_Mental_health_awareness

❤37👍13🤩3🎉2😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በነገው ዕለት በአሰላ ከተማ በደማቁ ይከበራል።
ይህንን ልዩ ቀን በመታደም ምን ያተርፋሉ?
በአሰላ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፤ ይህ መልዕክት ከአሰልጣኝ አቶ በረከት ካሳዬ የተላከ ነው! 🎥
እንዳያመልጥዎ!

❤32👍12🎉3🤩2