በውቧ ድሬዳዋ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደማቁ ሊከበር ነው።
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው ታህሳስ 12/2018ዓ.ም ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደማቁ ያከብራል።
ይህንን ቀን በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች ጋር በመሆን የክህሎት አድማስዎን በማስፋት ያሳልፉ።
እንዳያመልጥዎ!
IBOs Day is going to be grandly celebrated in the beautiful city of Dire Dawa.
Breakthrough Trading S.C. is set to celebrate this special IBOs day in style on December 21, 2025.
Spend the day expanding your skills and knowledge alongside experienced trainers from the field.
Don’t miss it!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤53👍8🔥7🤩4😢1
💡ይህንን ያውቃሉ?
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር ቁጥር 3.9.16፣ 3.9.19 እና 3.9.20 የተዘረዘሩት ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ።
🌟3.9.16 በገበያ/ ሽያጭ ስራዎች ላይ በመሰማራት ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ከተጠቀሰው ደንብ እና መመሪያ ውጭ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ ማስከፈል አይፈቀድላቸውም፡፡
🌟3.9.19 ከብሬክስሩ ጋር ተፎካካሪ በሆኑ ወይም ተመሳሳይ ባህሪ ባላቸው የቀጥተኛ ሽያጭ ንግድ ስራዎች ላይ መሰማራት ወይም መሳተፍ የተከለከለ ነው፡፡ ብሬክስሩ የንግድ ስራ ትስስሩ ውስጥ ጣልቃ በመግባት ወይም ሌሎች ገጽታ ገንቢዎችን በመጠቀም የብሬክስሩ ያልሆኑ ምርቶችን ማሻሻጥ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ማባበል የሚለው በንግድ ስራ ስነ ምግባር መመሪያው መሰረት ለሽያጭ ማቅረብ ግብዣ መላክ፣ ማሳመን እና ሌሎች ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት እንዲሞክሩት፣ እንዲገዙ፣ እንዲጠቀሙ ወይም እንዲሸጡ ምርት እና አገልግሎቶቹን ያለ ፍላጎታቸው ለትርፍ ወይም ለሌላ አላማ እንዲገዙ ማድረግ ማለት ነው፡፡
🌟3.9.20 ገጽታ ገንቢዎች በገበያ እና ማሻሻጥ ሂደት ወቅት በብሬክስሩ እድገት ወይም መልካም ስም ላይ ተጽዕኖ የሚያስከትል ምንም አይነት አሉታዊ አስተያየት፣ ንግግር ወይም ተግባር መፈፀም የለባቸውም፡፡

❤37👍10🔥6🤩4
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከታህሳስ - ጥር /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for December/2025 to January/ 2026 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

❤21🎉8👍6
ድሬዳዋ የገጽታ ገንቢዎችን ቀን በደማቁ ልታከብር ነው!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቧ ድሬዳዋ በታላቅ ድምቀት ሊከበር ነው።
ይህን ዕለት ልዩ የሚያደርገው ደግሞ ትልልቅና የካበተ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች በመገኘት የክህሎት አድማስዎን የሚያስፉ አዳዲስ ግንዛቤዎችን በማስጨበጥ ለዕድገትዎ እና ለሙያዎ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍቱበት ድንቅ አጋጣሚ ነው።
እንዳያመልጥዎ!
Dire Dawa Is Set to Grandly Celebrate IBOs Day!
The eagerly awaited IBOs Day will be celebrated with great splendor in the beautiful city of Dire Dawa.
What makes this day truly special is the wonderful opportunity it offers featuring experienced and highly skilled trainers who will share valuable insights to broaden your skills and open a new chapter in your personal and professional growth.
Don’t miss it!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቧ ድሬዳዋ በታላቅ ድምቀት ሊከበር ነው።
ይህን ዕለት ልዩ የሚያደርገው ደግሞ ትልልቅና የካበተ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች በመገኘት የክህሎት አድማስዎን የሚያስፉ አዳዲስ ግንዛቤዎችን በማስጨበጥ ለዕድገትዎ እና ለሙያዎ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍቱበት ድንቅ አጋጣሚ ነው።
እንዳያመልጥዎ!
Dire Dawa Is Set to Grandly Celebrate IBOs Day!
The eagerly awaited IBOs Day will be celebrated with great splendor in the beautiful city of Dire Dawa.
What makes this day truly special is the wonderful opportunity it offers featuring experienced and highly skilled trainers who will share valuable insights to broaden your skills and open a new chapter in your personal and professional growth.
Don’t miss it!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤53🔥7👍6😱5🎉1
የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል፡ ስኬትን ወደ ሕይወትዎ ይጋብዙ! 🧠
ይህን የስልጠና ጥቅል በመውሰድ ሕይወትዎን የሚቀይር ጉዞ ዛሬውኑ ይጀምሩ!
ይህ ጥቅል በስኬት ህጎች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ፣ አእምሮን በሳይንሳዊ መንገድ እንዴት ማዋቀር እንደሚቻል የሚያስተምር እና ማንኛውንም ለውጥ ለመቀበል አእምሮ ዝግጁ እንዲሆን የሚያደርግ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
ይህን ስልጠና በመውሰድ፦
🌟 አዳዲስ ክህሎቶችን ያዳብሩ
🌟የአስተሳሰብ አድማስዎን ያስፉ
🌟ወደ ስኬታማ ህይወት የሚያደርስዎትን መንገድ ይጀምሩ።
አእምሮዎን ያንጹ፣ ሕይወትዎን ይቀይሩ!
Mind Programming Training Package: Invite Success into Your Life! 🧠
Take the Package and Transform Your Life Today!
This packages offers profound insights into the principles of success, uses scientific methods to train your mind, and equips you to embrace change with confidence.
So what are you waiting for?
By taking this training :-
🌟You will develop new skills
🌟Broaden your perspectives
🌟Pave the way to a successful and fulfilling life.
Master your mind, transform your life!

❤42👍8🎉6🔥2🤩2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በአድዋ የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሸዊት ኢንተርናሽናል ሆቴል
ስልጠናው የሚሰጠው ከታህሳስ 10-12/2018 ዓ.ም ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።
Alpha Package Training
📍The location where the Power Process training is provided in Adwa:
- Shewit International Hotel
We would like to inform you that the training will be held from December 19 to 21, 2025.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
📍በአድዋ የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሸዊት ኢንተርናሽናል ሆቴል
ስልጠናው የሚሰጠው ከታህሳስ 10-12/2018 ዓ.ም ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።
Alpha Package Training
📍The location where the Power Process training is provided in Adwa:
- Shewit International Hotel
We would like to inform you that the training will be held from December 19 to 21, 2025.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤32🔥4🎉2😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው እሁድ ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድሬዳዋ ይከበራል።

❤19👍7🔥3🤩2🎉1

❤48👍12🤩12🔥5🎉3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከታህሳስ - ጥር /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for December/2025 to January/ 2026 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for December/2025 to January/ 2026 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤14👍5🤩2
💫 Happy Thursday! 💫
💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫
በራስ መተማመንን ለመገንባት 3 ቀላል እርምጃዎች
1 ስኬት እርምጃ ነው! (Success is a Step!)
ትልቅ ስኬት የትናንሽ እርምጃዎች ድምር ውጤት ነው። ዛሬ የጀመራችሁትን መጨረሳችሁ ብቻ ለነገው በራስ መተማመናችሁ ትልቅ መሰረት ነው።
Great success is built from small steps. Simply finishing what you start today lays a strong foundation for tomorrow’s confidence.
2 በትናንሽ ድሎች መደሰት (Celebrate Small Wins)
ዛሬ ለማድረግ ያቀድነውን ትናንሽ ስራ አሳክተን ስንጨርስ አመስጋኝ መሆን፤ ትናንሽ ስኬቶች ለትልቅ በራስ መተማመን መሰረት ናቸውና።
Appreciating and acknowledging the small tasks we complete each day is essential, because small wins build strong self-confidence.
3 እውቀትዎን ያሳድጉ (Competence Breeds Confidence)
በአንድ ነገር ላይ ብቁ በሆኑ ቁጥር በራስ መተማመንዎ ይጨምራል። ዛሬ ስለ ሙያዎ ወይም ስለሚወዱት ነገር ለ20 ደቂቃ በማንበብ የእውቀት አድማስዎን በማስፋት የራስ መተማመንዎን ይጨምሩ።
Confidence grows with competence. As your skills improve, so does your self-belief. Spend 20 minutes today learning about your profession or a topic you love, and fuel your inner “I can do it” mindset.

❤62👍20🎉9🔥5🤩4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመጪው እሁድ ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድሬዳዋ ይከበራል።
እንዳያመልጥዎ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
እንዳያመልጥዎ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤32👍5🎉4🤩4
ለተከበራችሁ የድርጅታችን ደንበኞች፤
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ክፍያዎችን በተመለከተ እየተደረጉ ያሉ የማጭበርበር ሙከራዎችን ለመከላከል፤ ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት ከላይ ያሉትን ዝርዝር መመሪያዎች በጥንቃቄ እንዲያነቡ እናሳስባለን።

❤42👍28🔥6😱3
የፋይናንስ አስተሳሰብዎን ይቀይሩ!
የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠናን በመውሰድ የገንዘብ አያያዝ ጥበብዎን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ይህንን ጠቃሚ ስልጠና በመውሰድ የሚከተሉትን ወርቃማ ለውጦች ያገኛሉ፦
☑️ የፋይናንስ ግቦችዎን ሳይዘገዩ የሚያሳኩበትን ግልጽ እና ተግባራዊ ስትራቴጂ ይነድፋሉ።
☑️ ገቢዎን በብልህነት ለመምራት እና ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ውጤታማ ዘዴዎችን ይማራሉ።
☑️ ገንዘብዎ በእጥፍ የሚያድግበትን መንገድ በመለየት፣ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ የሀብት ግንባታ ይጀምራሉ።
በመሆኑም የተደራጀ የፋይናንስ ህይወት ለመገንባት ይህንን ታላቅ እድል ይጠቀሙ።

❤45👍6🎉6🤩4
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድሬዳዋ ሊከበር 1 ቀን ብቻ ቀረው!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በነገው ዕለት ደማቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ድሬዳዋ ያከብራል።
ይህ ልዩ ዕድል በራስዎ ላይ ዘላቂ የሆነ የዕድገት ለውጥ የሚያመጣ፣ እንዲሁም ከዘርፉ ባለሙያዎች ልምድ የሚቀስሙበት ወሳኝ ቀን በመሆኑ ሊያመልጥዎ አይገባም።
Dire Dawa is just 1 day away from celebrating IBOs Day!
Breakthrough Trading S.C. is excited to celebrate an unforgettable IBOs Day tomorrow in the beautiful city of Dire Dawa.
This is a unique opportunity you don’t want to miss! It’s a day that promises to bring personal growth and invaluable insights from experts.

❤17👍15🎉3🤩2
በድሬዳዋ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በይፋ ተጀምሯል!
ታላላቅ አሰልጣኞች የተሳተፉበት እንዲሁም በሁሉም ገጽታ ገንቢዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የገጽታ ገንቢዎች ቀን” በቢፍቱ ሞል በደማቁ ተጀምሯል! ይህ ታላቅ መርሃ ግብር የሙያ ብቃታችንን የምናሳድግበትና አዳዲስ እይታዎችን የምንቀስምበት ልዩ መድረክ ይሆናል።
IBOs Day has officially kicked off in Dire Dawa!
The highly anticipated ''IBOs Day'', featuring renowned trainers, is now underway at Biftu Mall. This grand occasion promises to be a unique platform for professional growth and fresh perspectives.

❤51🎉9👍6😱2🔥1😢1