Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
✨ የዓድዋ እና የአዲግራት ስልጠናዎች በታላቅ ስኬት ተጠናቀዋል! ✨

በዓድዋ ከተማ የተካሄደው "የኃያል ሂደት" እንዲሁም በአዲግራት ከተማ ሲሰጥ የቆየው "የአእምሮ ማነጽ" ልዩ ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል! እነዚህ ስልጠናዎች ሰልጣኞች በውስጣቸው ያለውን እምቅ አቅም አውጥተው እንዲጠቀሙ፣ የነገ ህልማቸውን በግልጽ እንዲመለከቱና ለስኬት እንዲነሳሱ ያደረጉ ልዩ መድረኮች ነበሩ። በሁለቱም ከተሞች የታየው የሰልጣኞች ተነሳሽነትና ለለውጥ ያለው ዝግጁነት ፕሮግራሙን ይበልጥ ፍሬያማ አድርጎታል።

ይህ ስልጠና ሰልጣኞች የነገውን ብሩህ ተስፋቸውን ዛሬ ላይ ሆነው እንዲያልሙ ብቻ ሳይሆን፣ ግባቸውን በአላማና በስልት እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ አቅጣጫ የሚያመለክትና ራዕያቸውን በሚገባ ቀርጸው በኃላፊነት መንፈስ ወደ ተግባር እንዲገቡ የሚያስችል አቅም የፈጠረ ሲሆን፣ ለወደፊት ህይወታቸውም እንደ ትልቅ መነሻ እንደሚሆን ይታመናል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤52🔥11🎉9😁1🤩1
💡ይህንን ያውቃሉ?

በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 በንዑስ አንቀጽ 3.9 (በአፍ ለአፍ የገበያ እና ማሻሻጥ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነት) ስር ቁጥር 3.9.22 ዋና ግዴታ የሚከተለው ነው።

🌟3.9.22 ብሬክስሩ በቅድሚያ ፈቃድ ሳይሰጥ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ምንም የሚዲያ ቃለ ምልልስ ወይም ሪፖርት መስጠት የለበትም፡፡


Did You Know?

Under Article 3, Sub-Article 3.9 of the Breakthrough Policy (Responsibility of Brand Builders in Word-of-Mouth and Marketing), Clause 3.9.22 states as follows:

🌟3.9.22 Without prior permission from Breakthrough, it is not permitted to accept media interviews or reports as IBO.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤25🎉7👍5😢2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ጥር /2018ዓ.ም በአዳማ እና በቦሌ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMISSION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 

📎Alpha Training Package for January/2026 which will be held at our Adama and Bole branches.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMISSION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤34😢12👍11🎉6
ይህን ያውቃሉ?

መሪነትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ንዎት?

ከድርጅታችን የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ የሆነውን "መሪነት እና የቡድን ግንባታ" የስልጠና ጥቅል ልናስተዋውቅዎ እንወዳለን!

ይህ የስልጠና ጥቅል ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉትን መሰረታዊ ክህሎቶችና ግንዛቤዎች እንዲያዳብሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በተጨማሪም ይህ ስልጠና የመሪነትን መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦች በጥልቀት በመመርመር፣ ጠንካራ አመራርን የሚገልጹ ቁልፍ ሃሳቦችን የሚያስሱበት፤ እንዲሁም መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉንን መሠረታዊ ሃሳቦች የምናነሳበት እና የመሪነት ክህሎታችንን የምናሳድግበት ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

"መሪነት እና የቡድን ግንባታ" ስልጠናውን በመውሰድ፣ የመሪነት ብቃትዎን በእጅጉ ያሳድጋሉ፣ ቡድኖችን የማስተዳደር እና የማነሳሳት ችሎታዎን ያጠናክራሉ፣ እንዲሁም ለእራስዎ እና ለቡድንዎ የበለጠ ስኬት ያስገኛሉ!

የመሪነት አቅምዎን ያሳድጉ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤33🔥7🤩3👍1🎉1
እውነተኛ የገንዘብ ነጻነትን መቀዳጀት ይፈልጋሉ?

የገንዘብ ነጻነት ማለት፦

✅ ምርጫ፦ ስለ ገንዘብ ሳይጨነቁ የፈለጉትን የህይወት ምርጫ ማድረግ መቻል ነው።

✅ ዓላማ፦ ለገንዘብ ብለው ሳይሆን ለፍላጎትዎና ለዓላማዎ መስራት የሚችሉበት ደረጃ ላይ መድረስ ነው።

✅ መረጋጋት፦ የድንገተኛ ወጪዎች ወይም የኢኮኖሚ መዋዠቅ የህይወትዎን መሠረት የማይነቀንቁት ደረጃ ላይ መገኘት ነው።

ታዲያ ይህንን የገንዘብ ነጻነት ለማግኘትና የነገ ህይወትዎን ዛሬውኑ በፅኑ መሠረት ላይ ለመገንባት የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠና ወሳኝ ነው!

ዛሬውኑ ስልጠናውን በመውሰድ በህይወትዎ ላይ ትልቅ ለውጥ ያምጡ! የገንዘብ አያያዝ ዕውቀት ለነገ የማይባል የብልጽግና ቁልፍ ነው።

Do You Want to Achieve True Financial Freedom?

Financial freedom means:

✅ Choice: Having the ability to make life decisions without the constant stress of money.

✅ Purpose: Reaching a stage where you work for your passions and goals, not just to pay the bills.

✅ Stability: Building a strong foundation so unexpected expenses or economic changes don’t threaten your security.

To achieve this level of freedom and build your future on a solid foundation, personal finance training is essential.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤57👍14🎉9🔥5😁2
💫 Happy Thursday! 💫

💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫



የክህሎት እድገት (Skill Growth)


ክህሎትን ማሳደግ ማለት አዳዲስ ነገሮችን ከመማር ባለፈ፣ ያሉንን ችሎታዎች ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ማለት ነው። ለዚህ ደግሞ የሚከተሉትን ሦስት ነጥቦች ልብ እንበል፦

1. "ለምን" የሚለውን መረዳት (The Mindset)


አንድን ክህሎት ለምን እንደምንፈልገው ማወቃችን ትኩረታችን እንዳይበታተን ይረዳል። ጠንካራ ምክንያት ካለን፣ ሂደቱ አሰልቺ ቢሆን እንኳን አንቆምም።

2. ጥቃቅን ለውጦች (The 1% Rule)

በአንድ ጊዜ ሁሉንም ነገር ለመለወጥ ከመሞከር ይልቅ፣ በየቀኑ 1% መሻሻል ላይ ትኩረት ያድርጉ። በጊዜ ሂደት እነዚህ ጥቃቅን ለውጦች ተደምረው አስገራሚ ውጤት ያመጣሉ።

3. መማርን መማር (Learn how to Learn)

በፍጥነት ለመለወጥ የሚረዱ ምንጮችን (መጽሐፍት፣ ቪዲዮዎች፣ ወይም አማካሪዎች) መለየት ትልቅ ብልህነት ነው። መረጃን እንዴት መተንተንና መጠቀም እንዳለብን ማወቅ የክህሎት ማሳደጊያ አቋራጭ መንገድ ነው።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤56👍17🔥5🤩5😱3🎉2
Subscribe to our YouTube channel: https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤32👍13🎉5🔥2
በአዳማ ለምትገኙ የቡድን ግንባታ እና አመራር ሰልጣኞች በሙሉ፤

ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት እንዲሰጥ ታቅዶ የነበረው ስልጠና፣ ሰልጣኞች ይበልጥ በተመቻቸ ሁኔታ እንዲከታተሉ ለማስቻል ከነበረው የ7 ሙሉ ቀን ፕሮግራም ወደ 14 የግማሽ ቀን ስልጠና የተቀየረ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሰልጣኞችም ይህንን ለውጥ ተረድታችሁ በዕለቱ ስልጠናውን እንድትጀምሩ በአክብሮት እናሳስባለን።

Notice to all Team Building and Leadership trainees at Adama:

Please be informed that the training originally scheduled as a 7-day full-day program starting on Monday, December 29, 2025, has been rescheduled to a 14-day half-day program to better accommodate all participants. Therefore, all trainees are kindly requested to take note of this schedule change and start the training as per the revised schedule.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ==

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤48👍16🤩8🎉6🔥3
Happy Monday!

Mondays aren’t the enemy , they’re your weekly reset button.

Small daily improvements over time lead to stunning results.

Robin Sharma writes in The 5 AM Club
❤74🤩28🎉9👍8🔥7😢4😁3
💡ይህንን ያውቃሉ?

በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 (የገጽታ ገንቢዎች መብትና ግዴታዎች ) በንዑስ አንቀጽ 3.10 (የስፖንሰር ኃላፊነቶች) ስር 3.10.1(ሌሎች ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት እንዲሆኑ ስፖንሰር በማድረግ ወቅት ገጽታ ገንቢዎች፣ ምርቶቹን፣ የገበያ እቅዱን፣ የብሬክስሩን ክፍያ እቅድ በሐቀኝነት እና በእውነተኛነት መግለጽ አለበት፡፡ በገለፃ ወቅት ገጽታ ገንቢው ዕጩውን ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት የማመልከቻ ቅጽ እንዲፈርም በማድረግ ምንም አይነት የማጭበርበር ወይም የተደበቀ አሳሳች መግለጫ ስለ ገበያ እቅዱ እንዳይሰጥ ግዴታ ማስገባት አለበት) ስር የሚከተሉትን ያጠቃልላል።

በገለፃ ወቅት ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በተለይ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ማተኮር አለበት!

🌟 ሀ ) ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች

🌟 ለ) ከምርቶች / አገልግሎቶቹ የሚገኝ ጥቅም

🌟 ሐ) ስለ ምርቶቹና አገልግሎቶቹ የግል ምስክርነት

🌟 መ) የክፍያ እቅድ ጥሩ ውጤቶችን ለማስመዝገብ ከሚያስፈልገው ጥረት ጋር ማለትም እንደ ጊዜ፣ ቁርጠኝነት፣ ስነ ምግባር ወዘተ

🌟 ሠ) የተለያዩ በብሬክስሩ የሚዘጋጁ ስብሰባዎች ላይ የመሳተፍ ጠቀሜታን

🌟 ረ) የብሬክስሩ ፖሊሲና አሰራርን

🌟 ሰ) የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ግዴታ እና ኃላፊነቶች

🌟 ሸ) የምርቶችን ምድብ፣ ዋጋዎች፣ ጠቋሚዎች፣ ጥራት እና አላማዎች


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤51🤩5👍4🔥1
በፐርሰናል ፋይናንስ ዙሪያ እውቀትዎን እንዴት ማበልጸግ እንዳለብዎት ያውቃሉ?

ብዙዎቻችን ገንዘብ እናገኛለን፤ ነገር ግን የገንዘብ አጠቃቀማችን ምን እንደሚመስል በትክክል አናውቀውም። ከዚህም የተነሳ ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት ይስተዋልብናል።
የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠናን በመውሰድና ግንዛቤዎን በማሳደግ የነገ ህይወትዎን ዛሬውኑ መቀየር ይችላሉ!

ይህን ልዩ ስልጠና በመውሰድ በተለይ በእነዚህ 3 ነጥቦች ላይ ልዩ እውቀት ያገኛሉ፦


🌟 ገቢን ማሳደግ: ገቢዎ እንዲጨምር ማድረግ ማለት ጠንክሮ መስራት ብቻ ሳይሆን በብልሃት መስራት ማለት ነው።

🌟 ወጪን መቀነስ: ወጪን መቀነስ ማለት መራብ ወይም ራስን መጥላት ሳይሆን ገንዘብን በስርአት መምራት ነው።

🌟 ኢንቨስት ማድረግ: ይህ "ገንዘብ ለእርስዎ እንዲሰራ" የሚያደርጉበት ወሳኝ ምዕራፍ ነው።


Do you know how to strengthen your personal finance knowledge?


Many people earn money without understanding their spending habits, leading to financial waste, but personal finance training can help you change your future starting today.

This special training focuses on 3 essential areas:

🌟 Increasing Income – It’s not just about working harder, but working smarter.

🌟 Decreasing Expenses –Reducing costs means smart, disciplined money management not deprivation.

🌟 Investing – The key step where you make your money work for you.
❤36👍12🔥4🎉4
ለቲቲ ደረጃ እና ከዛ በላይ ለሆናችሁ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች (IBOs) በድጋሚ የተሰጠ ማሳሰቢያ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤33👍8🔥3😁2🎉2🤩2
✨ የሐሙስ ስንቅ፡ ራስን ለማብቃት እነዚህን 3 ነጥቦች ልብ በሉ! ✨

ዛሬ ሐሙስ ነው፤ ሳምንቱን በውጤታማነት ለመደምደም ቆም ብለን ራሳችንን የምናበቃበት ልዩ ቀን።

🌟 አዲስ ነገር ይማሩ (Learn): ዓለም በየቀኑ እየተቀየረች ባለችበት በዚህ ዘመን እውቀት ለለውጥ ነዳጅ መሆኑን በመረዳት አዲስ ነገር መማርን (Learn) ልማዳችን እናድርግ፤ አዲስ ነገርን በመለማመድ፣ የንግግር ችሎታን በማዳበር ወይም መጽሐፍ በማንበብ አእምሯችንን እናድስ።

🌟 የሂደት ግምገማ ያድርጉ (Evaluate): ዝም ብሎ መሮጥ ብቻውን ውጤት ስለማያመጣ የሂደት ግምገማ (Evaluate) ማድረግ ወሳኝ ነው፤ በሥራ ከመወጠር ባለፈ ትርፋማ መሆናችንን በማረጋገጥ ስህተቶችን ለይተን ለቀጣዩ ሳምንት የተሻለ ስልት እንንደፍ።

🌟 ተግባር ላይ ያተኩሩ (Take Action): ማቀድ ብቻውን ለውጥ ስለማያመጣ ትልቁን የድል ሚስጥር ማለትም "መጀመርን" (Take Action) እንተግብር። ፍጽምናን በመጠበቅ ጊዜ ከማባከን ይልቅ ወደ ትልቁ ግባችን የሚያቀርበንን አንዲት ትንሽ ተግባራዊ እርምጃ ዛሬውኑ በመውሰድ ለነገው ስኬት መሰረት እንጣል!

💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤56👍13🔥8😁4🎉4😢1
📎6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች  6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ  በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል  በመጪው እሁድ በታህሳስ 26 ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

በመሆኑም ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርታችሁን በመያዝ በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤44👍9🔥3🎉2🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የባለአክሲዮኖች  6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ
❤99👍18🔥18🎉12🤩8😱5😁3