Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የ ገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 3.11 ስለ ከፍተኛ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነቶች የሚዘረዝር ሲሆን በንዑስ አንቀጽ 3.11.1 የከፍተኛ ገጽታ ገንቢ የፕሌስመንት ስፖንሰርነት እና ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤትነት ግዴታዎችን ከማሟላት በተጨማሪ የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 3.11.1.1 በሁሉም በመዋቅራቸው ውስጥ የሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የብሬክስሩን ገበያ ዕቅድ አክብረው ለደንበኞች አገልግሎት መስጠታቸውን ማረጋገጥ

🌟 3.11.1.2 ለሌሎች ምሳሌ በመሆን የብሬክስሩ ፖሊሲና አሰራር እና ሁሉንም የተሻሻሉ የብሬክስሩ ደንቦች በጥብቅ መከተል፤ በርሱ መዋቅር ውስጥ/ተዋረድ ስር/ ያሉ ሁሉንም ገጽታ ገንቢዎች የብሬክስሩ ንግድ የማካሄድን ትኩረት እንዲገነዘቡ እና የብሬክስሩ ፖሊሲና አሰራር እና ሁሉንም የተሻሻሉ የብሬክስሩ ደንቦች እንዲከተሉ ማሰልጠን

🌟 3.11.1.3 የትስስር መረባቸው በተለያየ ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ከፍተኛ ገጽታ ገንቢው ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ስልጠናዎችን ማቅረብ አለበት ወይም በኮንፈረንሶች ላይ እንዲሳተፉ በማድረግ ስለ ንግድ ስራው ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ ያደርጋል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤45👍4🔥4🎉4
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡

ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤48👍20🔥6🎉5
የፋይናንስ አስተሳሰብዎን ለመቀየር 3 ቁልፍ መንገዶች!

ለምን የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠና መውሰድ ያስፈልግዎታል?

ለብልህ ኢንቨስትመንት፦ ጥቃቅን ቁጠባዎችን ወደ ትልቅ ሀብት የሚቀይሩበትን ሚስጥር ይረዳሉ።

ከስህተት ለመማር፦ 90% የሚሆነው ሰው የሚሰራቸውን የተለመዱ የገንዘብ ስህተቶች አስቀድመው በማወቅ ራስዎን ከኪሳራ ይከላከላሉ።

ለተደራጀ በጀት፦ ገቢዎ ምንም ያህል ይሁን፣ ዘመናዊና ቀላል የበጀት አወጣጥ ዘዴን በመረዳት ገቢዎን ይቆጣጠራሉ።

🌟 "የወደፊት ስኬትዎ የሚጀምረው ከዛሬው ዝግጅት ነው!" 🌟

3 Key Ways to Transform Your Financial Mindset!

Why do you need personal finance training?

For Smart Investment: You will understand the secrets of turning small savings into significant wealth.

To Learn from Mistakes: Protect yourself from financial loss by identifying the common mistakes that 90% of people make before you commit them.

For Organized Budgeting: No matter your income level, you will learn modern and simple budgeting techniques to take full control of your money.

🌟 “Your future success begins with today’s preparation!” 🌟

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ
❤59👍12🎉5
💫 Happy Thursday! 💫

💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫

አብሮነት ለስኬት!

የሰው ልጅ ማህበራዊ ፍጡር እንደመሆኑ መጠን፣ የሌሎችን ጉዞ መደገፍ የራሳችንንም የህይወት እርካታ ይጨምራል።

ዛሬ ሌሎችን በምናግዝበት መንገድ ላይ እነዚህን 3 ነጥቦች እናስተውል።

1. በጥንቃቄ ማዳመጥ (Active Listening) : አንድን ሰው ለመርዳት የግድ መፍትሄ መስጠት ላይጠበቅብን ይችላል። አንዳንዴ ትልቁ ድጋፍ ግለሰቡ የሚሰማውን ስሜትና ሃሳብ ያለምንም ፍርድ (judgment) በትዕግስት ማዳመጥ ነው። ሰውየው "ተሰምቻለሁ" ብሎ ሲያስብ የውስጥ ጥንካሬው ይጨምራል።

2. አዎንታዊ ግብረ-መልስ መስጠት (Constructive Encouragement): ሰዎች ጥንካሬያቸውን እንዲያዩ እርዷቸው። ካደረጉት ስህተት ይልቅ ካሳዩት ጥቃቅን ለውጦችና ጥረቶች ጀርባ ያለውን ብቃት በማድነቅ ለቀጣይ እርምጃ ያላቸውን ተነሳሽነት መገንባት ይቻላል።

3. እውቀትንና ልምድን ማካፈል (Sharing Knowledge) : ለእኛ ቀላል የሚመስለን እውቀት ለሌላው ትልቅ ብርሃን ሊሆን ይችላል። የገጠሙንን ፈተናዎች እንዴት እንዳለፍናቸው ማጋራት ሌሎች ተመሳሳይ ስህተት እንዳይደግሙና በራስ መተማመናቸው እንዲጨምር ይረዳል።

" የሌሎችን ስኬት መደገፍ የራስን ስኬት ማፋጠን ነው! "

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤51👍7🔥4😱2😢2🎉1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ጥር /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for January/2026 to February/ 2026, which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤58👍16🎉3
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡

ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤58👍14
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በመቀሌ ከጥር 18-23\2018ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ
- በኤች ዜድ ኢንተርናሽናል ሆቴል

📍በመቀሌ ከጥር 15 -17\2018ዓ.ም የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በኤች ዜድ ኢንተርናሽናል ሆቴል

📍በሽሬ ከጥር15-17\2018ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በተመስገን ሆቴል

📍በሽሬ ከጥር18-23\2018ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በተመስገን ሆቴል

📍በባህርዳር ከጥር 15 -17\2018ዓ.ም የኃያል ሂደት እንዲሁም የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቤተ ዳንኤል ሆቴል

📍በሸዋ ሮቢት ከጥር 15 -17\2018ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በማርሲለን ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤70👍12🤩8🔥7😱2🎉1
👥New NTB

Dear Beniam Balcha, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤259🎉81🔥46👍11😱11🤩11😁5
🚨 ሰበር ዜና 🚨

ታሪክ ሰሪው ማነው? በቅርብ ሰዓት
........

በድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ (Breakthrough Trading S.C.) ውስጥ እጅግ ከፍተኛ የሆነውን የ IBB Rank በማሳካት አዲስ ታሪክ የጻፉት ድንቅ ገፅታ ገንቢያችን (IBO) ማን ይሆኑ?

ይህ ትልቅ የድል ዜና በድርጅታችን ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ሲሆን፣ የባለታሪኩን ማንነት እና የስኬት ጉዞ ለማብሰር ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል።

⏳ በቅርብ ሰዓት ይጠብቁን! ⏳

"የስኬት ጉዞው ቀጥሏል፤ ቀጣዩ ባለታሪክ እርስዎ ነዎት!"

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🤩135❤112🔥29👍28🎉18😱14
🌟እንኳን ደስ አለሽ!🌟

በድርጅታችን ታሪክ ውስጥ ስኬት በድንገት የሚመጣ ሳይሆን በየቀኑ በሚደረግ ጥረት፣ በማይለወጥ ታማኝነትና በጠንካራ ስራ የሚገነባ መሆኑ ይታወቃል።

ታዲያ ዛሬ ላይ ይህንን እውነት በተግባር ያሳየችን ታታሪዋ ገጽታገንቢያችን ወ/ሪት ጽናት አበበ ስትሆን  ላለፉት ጊዜያት የድርጅታችንን መልካም ገጽታ በመገንባት፣ ለስራዋ ያላትን ፍቅርና ለላቀ ውጤት የምታደርገው ሩጫ ዛሬ ላይ  ፍሬ አፍርቶ፣ የትጋቷን ውጤት ጨብጣ የ አይቢቢ (IBB) ደረጃ ላይ በመድረሷ ታላቅ ደስታና ኩራት ይሰማናል።

ወ/ሪት ጽናት አበበ በድርጅታችን ስም እንኳን ደስ አለሽ ለማለት እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤372🎉111🔥69🤩30👍25😱20😁14
❤63🔥14👍5🤩2😁1🎉1
Happy Monday!

Set one clear intention today, and let it guide you all week long. small steps create big change and today is the perfect day to begin.
👍36❤23🎉1🤩1
🌟እንኳን አደረሳችሁ!🌟

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ ምኞቱን ይገልፃል።

መልካም በዓል!
❤182👍26🎉23🤩14😢8
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የ ገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀጽ 3.11.2 የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 3.11.2.1 ከፍተኛ ገጽታ ገንቢው በመዋቅሩ ውስጥ አሳሳች ንግግሮች በብሬክስሩ መልካም ስም ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያስከትሉ የሚችሉ ጉዳዮች ሲነሱ ወዲያውኑ ሪፖርት ለማድረግ ጣልቃ መግባት አለበት፡፡ በዚህ ጊዜ ከፍተኛ ገጽታ ገንቢው ለብሬክስሩ ሪፖርት በማድረግ ወደ ታች መስመሮቹ መመሪያ ያስተላልፋል፡፡  

🌟 3.11.2.2 ከፍተኛ ገጽታ ገንቢዎችየታቀደ ጉዞ በማድረግ እንደየ ሁኔታው በመዋቅራቸው ውስጥ ስልጠና ማዘጋጀት፣ ስብሰባ ማካሄድ እና ቢያንስ በሁለት ወር አንድ ጊዜ በራሳቸው ወጪ ይህንን መፈፀም አለባቸው፡፡

🌟 3.11.2.3 ድንበር አቋራጭ የገበያ እና ማሻሻጥ ስራ በሚኖርበት ወቅት ከፍተኛ ገጽታ ገንቢውየታቀደ ጉዞ ወደ ውጭ ሀገራት በማድረግ እንደየ መዋቅራቸው ስልጠናዎችን፣ ስብሰባዎች እና ሁኔቶችን በማዘጋጀት ምርመራዎችን በማድረግ ለመዋቅሩ ማማከር ስራን ቢያንስ በአመት ሁለት ጊዜ በራሳቸው ወጪ ማድረግ አለባቸው፡፡

🌟 3.11.2.4 ከፍተኛ ገጽታ ገንቢው በንቃት በዘዴ የተሞላ ስልጠና ለመዋቅራቸው በመስጠት ለበታች ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ድጋፍ ማድረግ አለባቸው፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤36😁3🎉2🤩2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ፣ ወ/ሪት ጽናት አበበ በስራዋ ባሳየችው ከፍተኛ ብቃት አይቢቢ (IBB) ደረጃ ላይ በመድረሷ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤106🔥21🎉13👍5🤩4😱3😁1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ጥር /2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for January/2026 to February/ 2026, which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤56👍14🤩6😁4🔥3
የገንዘብ ነፃነት በኪስዎ ሳይሆን በአእምሮዎ ይጀምራል!

ብዙዎቻችን የገንዘብ ነፃነት የሚገኘው ከፍተኛ ገቢ ሲኖር ብቻ ይመስለናል። ነገር ግን እውነታው ገቢዎ ምንም ያህል ይሁን፣ የአያያዝ ጥበብ ከሌለዎት ብክነትና ጭንቀት መከተላቸው አይቀሬ ነው።

ታዲያ በልዩ ሁኔታ ባዘጋጀነው የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠና የሚከተሉትን ወሳኝ ክህሎቶች ያዳብራሉ፦

✅ የገንዘብ ፍሰትዎን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠራሉ።

✅ ብልህ ኢንቨስትመንት የት እና እንዴት እንደሚጀመር ያውቃሉ።

✅ ከአላስፈላጊ ዕዳ እና ጭንቀት ነፃ ይሆናሉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤41🎉20👍15🔥6🤩6😱5😁1