Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
"ብቻችንን ከምንሮጥ፣ አብረን ብንጓዝ፤ ሩቅ እንደርሳለን!"

አንዳንዴ ስኬት የሚገኘው ሌሎችን ቀድመን በማስቀደም ውስጥ ነው። ዛሬን በታላቅ ተነሳሽነት ስንጀምር፣ የሌሎችን ጉዞ የምናቀልባቸውን 3 አዳዲስ መንገዶች እንመልከት።

🌟 እድሎችን ማመላከት (Opening Doors): ለእኛ ትንሽ የምትመስል መረጃ ለሌላው ትልቅ በር ልትከፍት ትችላለች። "ይሄ እድል ላንተ/ላንቺ ይገባል" ብሎ ሰውን ከትክክለኛው ቦታ ጋር ማገናኘት ከሁሉ በላይ የሆነ ደግነት ነው።

🌟 የጽናት አጋርነት(Consistent Presence): የሰው ልጅ ጥንካሬው የሚታወቀው የወደቀን ሰው ለማንሳት እጁን ሲዘረጋ ነው። ዛሬ የምንሰጠው ድጋፍ ነገ የምናጭደው የስኬት ፍሬ ነው!

🌟 አርአያ መሆን (Leading by Example): በንግግር ብቻ ሳይሆን በተግባር ለሌሎች ብርሃን እንሁን። እኛ ጠንክረን ስንሰራና ለውጥ ስናመጣ፣ በዙሪያችን ያሉ ሰዎች "እሱ/እሷ ካደረጉት እኔም እችላለሁ" የሚል የተስፋ ስንቅ እንዲሰንቁ እናደርጋለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤74🔥10👍7🎉3🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫💫 የወደፊት ስኬትዎን የሚወስነው ዛሬ የሚዘረጉት የአመራር መሠረት ነው! 💫

በቢዝነስ ጉዞዎ ውስጥ ትልቅ ደረጃ ላይ ለመድረስ ተስፋ ብቻ በቂ አይደለም፤ ጥልቀት ያለው አመራር፣ ጠንካራ ስርዓት እና በመረጃ የተደገፈ ውሳኔ የግድ ይላል።

ድርጅታችን በቅርቡ ለ Senior Leaders የሚሰጠው ስልጠና ከመሰረታዊ መሪነት ወደ ላቀ የከፍተኛ አመራርነት (Senior Leadership) የሚያሸጋግር የለውጥ ጉዞ ነው።

ታዲያ ይህ ስልጠና በልዩ ሁኔታ የመሪነት ጥበብን ከፍ የሚያደርግ ልዩ ስልጠና በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤47🔥10🎉6👍3🤩2
የ Ethical Business ስልጠና

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በመጪው ረቡዕ በቀን ጥር 20/2018 ዓ.ም በአቤል ሲኒማ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የ Ethical Business ስልጠና ለስራዎ እጅግ ወሳኝ እና ቀጣይነት ያለው ሙያዊ ብቃትን የሚገነባ በመሆኑ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት።

ይህንን ስልጠና ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድናቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ የሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሁሉም አባላት ለስልጠናው ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤68👍16🔥4😁3🎉2🤩1
✨✨✨ እንኳን ደስ አላችሁ! ✨✨✨

የ CFS መተግበሪያ በልዩ ማሻሻያ ተመልሷል!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ለደንበኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን የ CFS መተግበሪያ (App) በዘመናዊ መልኩ አሻሽሎ ይፋ ማድረጉን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።

ይህ መተግበሪያ የቀድሞው ጥንካሬ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አዳዲስ እና ወቅታዊ ማሻሻያዎች ተካተውበት ለእናንተ ለደንበኞቻችን ይበልጥ ምቹ ሆኖ ቀርቧል።

📲 መተግበሪያውን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

💫 ወደ ድርጅታችን ድህረ-ገጽ alphagenuine.com ይግቡ!

💫 ከላይ ከሚገኙት አማራጮች ውስጥ 'CFS Menu' የሚለውን ይጫኑ!

💫 መተግበሪያውን አውርደው መጠቀም ይጀምሩ!

የ CFS መተግበሪያን በመጠቀም ማንኛውንም አይነት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ካሉበት ሆነው በቀላሉ መስጠትዎን ይቀጥሉ። የእርስዎ ድምፅ ለተሻለ አገልግሎታችን መሰረት ነው!

✨ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ - ለላቀ ስኬትዎ አጋር! ✨
❤101👍27🎉17🤩11🔥7😱5😁4
Happy Monday!

Each morning we are born again. What we do today matters most.

Start this Monday by embracing the now. Leave behind yesterday’s noise and tomorrow’s worries , your power lies in this very moment.

— Inspired by The Power of Now by Eckhart Tolle
❤92👍13🎉9🤩7😢3
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!

በአራት ከተሞች (ሽሬ፣ መቀሌ፣ ሸዋ ሮቢት እና ባህርዳር) ሲካሄድ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል።

ይህ ስልጠና በዋናነት ትኩረት ያደረገው ሰልጣኞች ግባቸውን እንዴት በስልታዊ መንገድ ማስቀመጥ እንደሚችሉ እና ለውጤታማነት የሚያስፈልጉ ስነ-ምግባራትን እንዴት ማዳበር እንዳለባቸው ላይ ነበር። ተሳታፊዎች በቆይታቸው የህይወት አቅጣጫቸውን የሚቀይር እውቀት ማግኘታቸውን ገልጸዋል።

Regional Training Successfully Completed!

The Alpha Package training, held in Shire, Mekelle, Shewa Robit, and Bahir Dar, has officially concluded.

The program focused on strategic goal setting and habit development to promote efficiency and success. Participants reported gaining valuable, life-changing insights to better guide their future paths.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤74👍18🎉13🔥5🤩1
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የ ገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.1 የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ጥሰቶች ቅጣት የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 4.1.1 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት የብሬክስሩን የክፍያ እቅድ ጥሰው ከተገኙ እና በብሬክስሩ መልካም ስም እና ጥቅም ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ካስከተለ ወይም በሌላ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ላይ ተጽዕኖ ያስከተለ ከሆነ አጥፊው ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በብሬክስሩ ቅጣት ይጣልበታል፡፡

🌟 4.1.2 ብሬክስሩ የጥሰቶቹን ዝርዝር ከሚከተሉት በአንዱ ያትማል፡ ማስታወቂያ፣ መግለጫ፣ ደብዳቤ፣ ስብሰባ፣ የብሬክስሩ ዌብ ሳይት፣ ኢሜይል ወዘተ ዝርዝር መረጃ በእነዚህ ብቻ ሳይወሰን የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ስም፣ መጠቀሚያ ስም፣ ማዕረግ፣ የስነ ምግባር ጥሰት እና ቅጣትን ያካትታል፡፡

🌟 4.1.3 ገጽታ ገንቢ በብሬክስሩ መመሪያ ጥሰት አማካኝነት ኮሚሽን ያገኘ ከሆነ ብሬክስሩ ይህንን ኮሚሽን በድጋሚ ማስላት፣ ተቀናሽ ማድረግ እና መሰረዝ እንዲሁም የአጥፊውን ማዕረግ መሻር ይችላል፡፡

🌟 4.1.4 በጥሰቶች ምክንያት የሚጣሉ ቅጣቶች የጥሰት ደረጃቸው ዝርዝር በተለያየ ደረጃ ይመደባል፡፡ ከአንድ በላይ ጥሰት በተመሳሳይ ጊዜ ከተፈፀመ ከፍተኛው ደረጃ ቅጣት ይጣላል፡፡

🌟 4.1.5 ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማየጥሰቶችን ዝርዝር መረጃ የመግለጽ ጠቅላላ መብት ያለው ሲሆን ተያያዥ የቅጣት ደረጃዎችን፣ ማዕረግን መሰረዝ፣ ኮሚሽንን መቀነስ እና የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ውልን በተናጠል ሰነድ እስከማቋረጥ ድረስ መብት አለው፡፡


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤40👍9🎉3🔥2
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡

ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ድርጅቱ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤36👍7🎉4
የ Ethical Business ስልጠና

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በነገው ዕለት በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8:00 ሠዓት ጀምሮ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የ Ethical Business ስልጠና ለስራዎ እጅግ ወሳኝ እና ቀጣይነት ያለው ሙያዊ ብቃትን የሚገነባ በመሆኑ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት።

ይህንን ስልጠና ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድናቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ የሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሁሉም አባላት ለስልጠናው ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤50👍12🤩9😁7🎉1