Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Live stream scheduled for
ስልጠናው ሊጀምር ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ያዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን ኦንላይን ስልጠና ፣ከደቂቂዎች በኋላ የሚጀምር ሲሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መከታተል ይችላሉ!👇🏽

🔗 [ https://t.me/Breakthroughsc?livestream ]

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤164👍26🎉17🔥10🤩8
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
Live stream scheduled for
የኦንላይን ስልጠናችን ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ያዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን የኦንላይን ስልጠና የመጨረሻ መድረክ ሊጀምር ነው። ይህ ስልጠና በአፋን ኦሮሞ እንዲሁም በአማርኛ ቋንቋ የሚሰጥ ሲሆን፣ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ይችላሉ።

🔗 [ https://t.me/Breakthroughsc?livestream ]

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤88👍26🔥18🤩18🎉16😢3
Live stream started
Live stream finished (39 minutes)
አእምሮዎን ለለውጥ ያዘጋጁ!

ስኬት እና ደስታ የሚጀምሩት ከተፈጥሮ ተሰጥኦ ወይም ከዕድል ሳይሆን ከአስተሳሰባችን (Mindset) ነው። ብዙዎቻችን “አልችልም” ወይም “ይህ ለእኔ አይሆንም” ብለን ራሳችንን በምናስቀምጠው ገደብ ምክንያት እውነተኛ አቅማችንን ሳንጠቀም እንቀራለን። ነገር ግን፣ የአስተሳሰብ ለውጥ በማድረግ ችሎታችን በጥረታችን፣ በትምህርታችን እና በተደጋጋሚ ልምምድ ሊያድግ እና ሊዳብር እንደሚችል ካመንን፣ ማንኛውንም ከባድ ፈተና እንደ መሸነፊያ ሳይሆን እንደ አዲስ የመማሪያ እና የማደጊያ ዕድል መመልከት እንጀምራለን።

ስለዚህ፣ ዛሬውኑ አመለካከትዎን በመቀየር አእምሮዎን ለለውጥ ያዘጋጁ፤ ምክንያቱም አእምሯችን በሰለጠነ እና በአዲስ እውቀት በታነጸ ቁጥር የማደግ እና የመጠንከር አስገራሚ ብቃት አለው። አሁን ያልቻሉትን ነገር "ገና አልቻልኩም" በማለት የተሻለ ማንነትን ለመገንባት ጥረትዎን ይቀጥሉ።

(ከ "Mindset: The New Psychology of Success" መጽሃፍ - በ Carol S. Dweck የተጻፈ)

#bookreview

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤69🔥12🤩9👍8🎉8😁4😱1
✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!

ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። በቤታችን በረከት፣ በስራችን ደግሞ ስኬት የሚበዛበት ድንቅ ዘመን ያድርግልን!

🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
❤246🔥33🎉29👍25🤩17
የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ሰኞ! ☀️

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ!

አዲሱን ዓመት በደማቅ ጉልበት፣ በታደሰ አመለካከት እና በግልጽ ራዕይ ይጀሞሩ።

መልካም እና ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ!
❤177👍44🎉17🔥8😱8🤩2
"የስኬት ጉዞ" ልዩ የስልጠና ጥቅል

ስኬት በአጋጣሚ የሚመጣ ሳይሆን፣ በትክክለኛ እውቀት፣ ስልት እና ቁርጠኝነት የሚገነባ የጉዞ ከፍታ ነው። "የስኬት ጉዞ" (Success Journey - Blue Package) የተሰኘው ልዩ የስልጠና ጥቅል፤ መሰረታዊ የህይወት ግቦችን በዘላቂነት እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ፣ የወሰዱትን ስልጠና በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ውስጥ ተግባራዊ በማድረግ ተጨባጭ ውጤት ማየት እንዲችሉ እና አዕምሮዎን ለታላላቅ አላማዎች ማሰልጠን እንዲችሉ የሚያስችልዎ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው ዛሬ ነው! ትናንት ያቀዷቸው ህልሞች እውን የሚሆኑበትን ትክክለኛ እርምጃ በመውሰድ በየቀኑ ከትናንቱ የተሻለ፣ የጠነከረ እና ውጤታማ ሰው ሆኖ መገኘት ይቻላል። ሕይወትዎን እና የስራ ጉዞዎን ለመለወጥ ዝግጁ ከሆኑ፤ ይህንን የስልጠና ጥቅል ይውሰዱ!

#bluepackage 📘

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤50👍8🔥5
🎊📍የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር!📍🎊

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ጥራቱን የጠበቀ እና ለደንበኞቻችን እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ምቹ የሆነውን የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥ በአዲስ መልክ አዘጋጅተን ለምርቃት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
👍32❤27🎉16😱8
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በጎንደር ከተማ መስከረም 08/2019 - መስከረም 13/2019 ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በየማታ ታወር ሆቴል

📍በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ መስከረም 08/2019 - መስከረም 10/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በዳሌ ደንበል ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤38👍16🎉3🔥1😢1🤩1
የህይወት አቅጣጫዎን ለመቀየር ዝግጁ ነዎት?

📖 መጽሐፍ፡ Unlimited Power
✍️ ጸሐፊ፡ ቶኒ ሮቢንስ (Tony Robbins)

ሕይወትዎን እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ሙሉ በሙሉ ለመለወጥ የሚያስችል ቁልፍ መጽሃፍ እየፈለጉ ከሆነ፣ ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው። "Unlimited Power" ባዶ ተነሳሽነትን ብቻ ከማቅረብ ይልቅ፣ የሰውን ልጅ አዕምሮ አሠራር (Neuro-Linguistic Programming - NLP) በጥልቀት በማጥናት ዘላቂ ለውጥ ማምጣት የሚችሉበትን ጠንካራ መሠረት ያስጨብጥዎታል።

በውጫዊ ሁኔታዎች፣ በችግሮች እና በአካባቢ ተጽዕኖዎች ላይ ብቻ ከመማረር ይልቅ፣ የራሳችንን አዕምሮ በመቆጣጠር እውነተኛ ለውጥ ማምጣት እንደምንችል የሚያስተምር ድንቅ መጽሃፍ ነው።

#bookreview

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤48👍10🔥5😱1
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና


በደሴ፣ በጅማ፣ በሞያሌ ፣በጊምቢ እና በሻሽመኔ ከተማ በቅርብ ቀን  ይጠብቁን!

Coming Soon!

Alpha Training Package


Stay tuned in Dessie, Jimma, Moyale , Gimbi and Shashamane cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤49👍15🎉9🔥1
🎊📍የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር!📍🎊

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ጥራቱን የጠበቀ እና ለደንበኞቻችን እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ምቹ የሆነውን የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥ በአዲስ መልክ አዘጋጅተን ለምርቃት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

የዚህን ታላቅ የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከትም በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።

በዕለቱ ለሚሰጠው ልዩ ስልጠና ተሳታፊዎችን የምናስገባው ያሉበትን ደረጃ ቲቲ እና ከዚያ በላይ መሆናቸውን መሰረት በማድረግ ሲሆን ፤ ስልጠና ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤51👍48😱7🔥6🎉4🤩4
ልዩ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በዛሬው ዕለት የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከት በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ አዘጋጅቷል።

ይህ ስልጠና አቅምን ይበልጥ ለማዳበር የሚረዳ ሲሆን ከቀኑ 7:30 ጀምሮ እስከ 11፡30 የሚሰጥ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝተው እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉35❤33👍11
Start Strong, Win the Week!

Monday isn’t the end of the weekend, it’s the launchpad for your biggest goals. Start your week with purpose by tackling your most important goal first, before distractions take over.

Productivity is about progress over perfection. Ask yourself: "What is one action I can take today that my future self will thank me for on Friday?" Commit to that step and win the week!

Happy Monday !
❤64🎉19👍14🔥9🤩3