በጎንደር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የአዕምሮ ማነጽ ስልጠና ተጠናቋል!
በጎንደር ከተማ በታላቅ ተነሳሽነት ሲካሄድ የነበረው "የአዕምሮ ማነጽ ስልጠና" በስኬት ተጠናቋል! ይህ ስልጠና ሰልጣኞች በውስጣቸው ያለውን እምቅ አቅም አውጥተው እንዲጠቀሙ፣ የነገ ህልማቸውን በግልጽ እንዲመለከቱና ለስኬት ዳግም እንዲነሳሱ ያደረገ ልዩ የለውጥ መድረክ ነበር።
በስልጠናውም የሰልጣኞች ዝግጁነት ፕሮግራሙን ፍሬያማ ያደረገው ሲሆን፣ ሰልጣኞቹ የነገውን ብሩህ ተስፋቸውን ዛሬ ላይ ሆነው በስልት እንዲቀርጹና በኃላፊነት መንፈስ ወደ ተግባር እንዲገቡ የሚያስችል አቅም በመፍጠር ለወደፊት የህይወት ጉዟቸው ትልቅ መነሻ ሆኖላቸዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤60👍10🤩8🎉6😢1
Own Your Week ⚡
Monday isn't an obstacle,it’s an open door. The energy you bring to today sets the tone for your entire week.
Shift your perspective from "I have to get through this week" to "I get to build my future this week." Pick one goal, lock in, and lead with intentionality.
Happy Monday!

❤70🤩19👍14🎉11🔥2😱2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በጥቅምት ወር በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for October/ 2026, which will be held at our Adama branch.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

❤42🔥8👍5
👥New NTB
Dear Alemnate Destaw, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
Dear Alemnate Destaw, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
🔥137❤90👍56🎉46🤩15😱13
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው መስከረም 28 /2019 በቦሌ እና በሰንጋተራ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!

❤33👍20🔥10🤩2
አዕምሮዎን ያንጹ፤ ህይወትዎን ይለውጡ! 🧠
ህይወትን ለመለወጥ የሚደረግ ትግል በውጫዊ ጥረት ብቻ የሚሳካ አይደለም፤ ትክክለኛው ቁልፍ ያለው በውስጣችን ባለው ድብቅ አዕምሮ ሀይል ውስጥ ነው።
"አዕምሮ ማነጽ" የተሰኘው ይህ ልዩ የስልጠና ጥቅል ድብቅ አዕምሮዎን በመቅረጽና አቅምዎን በመጠቀም ወደ ስኬት እንዲደርሱ የሚያስችልዎትን ዘመናዊ ዘዴዎች ያስተምርዎታል።
በዚህ ስልጠና ውስጥ ድብቅ አዕምሮዎን አዎንታዊ በሆነ መንገድ መቅረጽ፣ የተሳካ አስተሳሰብን ማዳበር ፣ አዕምሮን በገንቢ እሳቤዎች መሙላት እና የአምስቱን የስኬት ህጎች ምስጢር ይማራሉ።ታዲያ ይህ ስልጠና በተለያዩ የቋንቋ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ያሻዎትን መርጠው መውሰድ ይችላሉ።
የህይወትዎን ጥራት ከፍ ለማድረግ እና አዕምሮዎን ለስኬት ለማዘጋጀት ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

❤59👍20😁5😱1
👥New NTB
Dear Hana Yalew, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
Dear Hana Yalew, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤155🎉41🔥23🤩17👍13😱10😁2
📈 አስተሳሰብን ማሻሻል ማለት ሕይወትን ማደስ ማለት ነው!
ችሎታና ማስተዋል ቋሚ እና የማይቀየሩ አይደሉም። በጠንካራ ሥራ፣ በልምምድ እና ባለመሰልቸት ማንኛውንም አዲስ ክህሎት መማር እንችላለን።
ውድቀቶችንና ፈተናዎችን እንደ ድንጋይ እንቅፋት ሳይሆን፣ ወደፊት ልንጓዝባቸው የሚችሉ ማቀፊያ ሰሌዳዎች አድርገን ስንወስዳቸው እውነተኛ አቅማችን በይፋ ይከፈታል።
የማሰብ አድማሳችንን ስንቀይር፣ የህይወታችን መዳረሻም አብሮ ይለወጣል!
(ከ Carol S. Dweck "Mindset: The New Psychology of Success" መጽሐፍ የተወሰደ)
#bookreview

👍42❤39🔥6😢2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።
❤120👍32🎉18😁14🔥11🤩10😢5
The Power of "First Hour" Discipline
How you spend the first 60 minutes of your week determines who controls your time.
Protect your morning, spend 15 minutes planning, 45 minutes executing on your biggest priority, and zero minutes reacting to non-urgent noise. Master the morning, own the week.

❤69👍13🤩6🎉5
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው መስከረም 28 /2019 በቦሌ እና በሰንጋተራ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው መስከረም 28 /2019 በቦሌ እና በሰንጋተራ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤22👍20🎉5🤩4😁2😢1
👥New NTB
Dear Bedasa Dejene Batu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
Dear Bedasa Dejene Batu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤216🎉68🔥35👍25😱13🤩11😁8😢3
አልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በደሴ ከተማ መስከረም 29 /2019 - ጥቅምት 1/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በታይም ሆቴል እና
- አለም ገስት ሀውስ
📍በጅማ ከተማ መስከረም 29 /2019 - ጥቅምት 1/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በዶሎሎ ኢንተርናሽናል ሆቴል
📍በጊምቢ ከተማ መስከረም 29 /2019 - ጥቅምት 1/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በጊምቢ ግራንድ ሆቴል

❤42👍6🔥5🤩1
መሪነትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እና ቡድንዎን ወደ አሸናፊነት ለማሸጋገር ዝግጁ ኖት?
እውነተኛ ውጤታማነት በራስ ስኬት ብቻ ሳይሆን፣ አብሮ በሚሰራው ቡድን አቅም እና ተነሳሽነት ይለካል። ከድርጅታችን የስልጠና መርሃ ግብሮች አንዱ የሆነውን «መሪነት እና የቡድን ግንባታ» ልዩ የስልጠና ጥቅል እናስተዋውቅዎ።
ይህ የስልጠና ጥቅል ቁልፍ የአመራር ፅንሰ ሀሳቦችን በጥልቀት በመቃኘት፣ ሰዎችን የማስተባበር፣ የማነሳሳት እና ጠንካራ የቡድን መንፈስን የማጠናከር አቅምዎን እንዲያጎለብቱ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ስልጠናውን በመውሰድ የመሪነት ብቃትዎን በእጅጉ በማሳደግ ለግልዎም ሆነ ለድርጅትዎ የላቀ ስኬት ማምጣት ይችላሉ።
የአመራር አቅምዎን ዛሬውኑ ያሳድጉ!

❤38🔥8😁4
አስተዋይነት እና ታማኝነት፤ ለሙያዊ እና ለግል ስኬት የሚደረግ ጉዞ!
ስቲቨን ኮቪ በመጽሐፋቸው "The 7 Habits of Highly Effective People" ላይ እንዳስቀመጡት፣ ሕይወታችንን በአግባቡ ለመምራት ትልቁ ቁልፍ በምንወስናቸው ኃላፊነቶች እና በግል ፍላጎቶቻችን መካከል ያለውን ሚዛን መጠበቅ ነው። እውነተኛ ስኬት የሚጀምረው ውጫዊ ነገሮችን ከማቀዳችን በፊት የራሳችንን ውስጣዊ ሰላም፣ አዕምሯዊ ጥንካሬ እና ጤናማ ስነ-ምግባር በመንከባከብ ነው።
ስለዚህ በየዕለቱ ማንነታችንን በሚገነቡ አዎንታዊ እርምጃዎች እና መልካም ልማዶች ለግል ዕድገታችን ቅድሚያ እንስጥ። ምክንያቱም ዛሬ ለራሳችን የምንሰጠው ትኩረት እና የምናዳብራቸው ዋጋዎች ነገ በሥራችንም ሆነ በግል ሕይወታችን የተሻለ መሪ እና አርአያ እንድንሆን ያደርጉናልና።

❤62🎉8😁6👍5🔥2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጥቅምት - ህዳር /2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎 Alpha Training Package for October-November /2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.

❤84👍22🎉8😁2😱2