Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ታላላቅ ድሎች የሚወለዱት እንዴት ነው?

ታላላቅ ድሎች የሚወለዱት በድንገተኛ ተአምር ሳይሆን፣ ማንም በማያየው ሰዓት በየቀኑ በሚደጋገሙ ጥቃቅን እና የማይታዩ እርምጃዎች ማህፀን ውስጥ ነው። በጄፍ ኦልሰን (Jeff Olson) «The Slight Edge» መጽሐፍ እይታ መሰረት፣ የዕለት ተዕለት ቀላል ምርጫዎቻችን (ማንበብ፣ ማቀድ ወይም ትናንሽ አዎንታዊ ልማዶች) ዛሬ ላይ የሚፈጥሩት የሚታይ ለውጥ ባይኖርም፤ በ«የጊዜ መከማቸት» መርህ መሰረት ከወራትና ከዓመታት በኋላ ሕይወትን ወደር የለሽ ከፍታ ወይም ወደ አዘቅት የመውሰድ ግዙፍ አቅም አላቸው።

የለውጥ መንገድ ቀጥተኛ አለመሆኑና በመጀመሪያዎቹ ጊዜያት የሚታይ ውጤት አለማሳየቱ ብዙዎችን ተስፋ ያስቆርጣል። ይሁን እንጂ፣ ትዕግስት አድርገው በየቀኑ ትናንሽ የዕድገት ስንቆዎችን ማከማቸታቸውን የቀጠሉ ግለሰቦች አሸናፊ በመሆን በድንገት የስኬት ከፍታ ላይ ይደርሳሉ። መጽሐፉ ነገሮች ከብደው ስሜት ሲሰባበር፣ ዛሬውኑ ተአምር እንድንፈጽም ከመጠየቅ ይልቅ ትኩረታችንን ዛሬ ሊደረግ የሚችለውን እጅግ ትንሹን ትክክለኛ እርምጃ ላይ ብቻ እንድናደርግ በመምከር የከባድ ጫና ስሜትን ያስወግድልናል።

#bookreview

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤35👍14😢1
2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

በደሴ ከተማ ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ሊከበር ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል።ታዲያ ለዚህ ታላቅ ቀን የትኬት ሽያጭ ላይ በመሆናቸን በደሴ እና ዙሪያዋ ላይ ለምትገኙ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ትኬትዎን ፈጥነው እንዲገዙ እናሳስባለን።

ይህ ታላቅ ቀን የካበተ ልምድ ባላቸው ከፍተኛ አሰልጣኞች የሚመራ ሲሆን፣ የክህሎት አድማስዎን የሚያሰፉ እና ለንግድና ሙያዎ ትልቅ አቅም የሚፈጥሩ አዳዲስ ግንዛቤዎችን የሚገበዩበት የማይረሳ ቀን ይሆናል፤ አሁኑኑ ትኬትዎን በመያዝ የንግድ ጉዞዎን ወደ ላቀ ከፍታ ያሸጋግሩ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤57🔥6🤩5😁3👍1
በደሴ ከተማ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደሴ ከተማ በታላላቅ አሰልጣኞች በሚሰጡ አስተማሪና ገንቢ ስልጠናዎች በድምቀት እያለፈ ይገኛል። ታዳሚዎቻችንም ከዚህ ሁለገብ ስልጠና ጠቃሚ ልምዶችን እና የህይወት ተሞክሮዎችን በመጋራት ላይ ይገኛሉ::

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤31🔥28🎉7😱4🤩3👍2😁1
በደሴ ከተማ እየተሰጠ ያለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የሰዓት መርሃግብር እንደቀጠለ ነው !

በደማቁ እየተካሄደ ያለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን የከሰዓት መርሃግብር ገንቢ እና አስተማሪ ሃሳቦች እየተነሱበት ቀጥሏል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤58🎉9👍7🔥1😁1🤩1
Monday Mindset Shift ⚡

High performers don't try to "survive" the week,they design it. The tone you set today dictates the results you see by Friday.

Move from defensive thinking ("I have to get through this") to strategic execution ("I get to build my future").

Happy Monday!
👍20🎉14❤11🔥2
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደሴ ከተማ በታላቅ ስኬት ተጠናቋል!

በትላንትናው ዕለት በደሴ ከተማ እጅግ ደማቅ በሆነ ሁኔታ ሲካሄድ የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ይህ ዝግጅት የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶቻችንን ጥንካሬ፣ የዓላማ ጽናት እና የላቀ የዕድገት ጉዞ ከፍ ያደረገ እጅግ ስኬታማ መድረክ ነበር።

ከልዩ የስልጠና መርሃ ግብሩ መጠናቀቅ በኋላ፣ በስራቸው ላቅ ያለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የ ‘TT’ ፣ ‘MT’ እና ‘NTB‘ ማዕረግ የማረጋገጫ ሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት በክብር ተካሂዷል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤49👍13🎉7🔥6🤩3