የዛሬው መሠረታዊ አሰራር ክህሎት (Basic Skills) ስልጠናችን የመሠረታዊ አሰራር ክህሎት እና እይታ ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ ለ MT እና TT ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የተዘጋጀው ልዩ የስልጠና መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል።
በድርጅታችን ከፍተኛ አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነፃነት ዘነበ አማካኝነት የተሰጠው ይህ ስልጠና፣ የመሰረታዊ አሰራር ክህሎት እና እይታ/ አመልካከት ላይ የንግድ ስራ ባለቤቶቻችን በቀጣይ ጉዟቸው የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ልዩ ስልጠና ነበር። ይህ ወሳኝ ስልጠና በቀጣይም በመጪው አርብ የሚቀጥል ይሆናል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤39🔥15👍5🤩5😁1
👥New NTB
Dear Wondesen Alemu Sefu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

🔥85❤66🎉33👍14😱11🤩7
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ሀዋሳ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ልዩ "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" ወደ ውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በመጪው ህዳር 06/2019ዓ.ም በደማቁ ይከበራል። ይህ መድረክ፣ የካበተ ልምድ ካላቸው አንጋፋ አሰልጣኞች እጅግ ጠቃሚ እውቀቶችን የሚቀስሙበት እና በንግድ ስራዎ አዲስ አድማስ የሚከፍቱበት ታላቅ ዝግጅት ነው።
አዲስ የአስተሳሰብ ከፍታን በመፍጠር፣ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ እና በሙያዎ ከፍተኛ ስኬት ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ቁልፍ ምስጢሮች በዚህ መድረክ በሰፊው ይዳሰሳሉ። ለዚህ አቅምዎን ለሚያጎለብተው እና የህይወትዎን ምዕራፍ ለሚቀይረው ታላቅ ቀን፣ ከወዲሁ ራስዎን እያዘጋጁ ይጠብቁን!

❤35🤩29🔥12👍10😱5🎉5
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ (በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ)!
የንግድ ስራዎን በአዲስ እይታ ለመቃኘት እና የውስጥ አቅምዎን አውጥተው ለመጠቀም ዝግጁ ነዎት?
በመጪው ህዳር 13፣ 2019 ዓ.ም የካበተ ልምድ ካላቸው አንጋፋ አሰልጣኞች ጋር በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ልዩ መድረክ አዘጋጅተናል!
የስኬት ታሪክዎን በአዲስ መልክ ለመፃፍ ከወዲሁ ዝግጅትዎን ያጠናቁ።
GUYYAA KABAJA ABBOOTII BIIZINEESAA AFAAN OROMOOTIIN FINFINNEETTI QOPHAA'E!
Daldala keessan ilaalcha haaraa fi hubannoo gadi fagoo ta'een ilaaluuf, akkasumas dandeettii isin keessaa jiru baastanii hojii irra oolchuun bu'aa guddaa galmeessuuf qophiidhaa?
Sadaasa 13, bara 2019 A.L.I., leenjistoota muuxannoo fi beekumsa bal'aa qaban waliin ta'uun, magaalaa Finfinneetti sagantaa leenjii addaa Afaan Oromootiin qopheeasinee jirra.
Seenaa milkaa'ina keessanii bifa haaraan barreessuuf amma irraa of qopheessaa!

❤33🎉17🔥8👍4🤩3😢2
የ "BASIC SKILLS" ስልጠና
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ለ MTእና TT ደረጃ ላይ ላላችሁ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች በዕውቀትና በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ተዘጋጅቶ የነበረው እጅግ ጠቃሚ የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፤ በመጪው አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. በአቤል ሲኒማ የሚቀጥል መሆኑን ስናበስርዎ በደስታ ነው።
ይህንን ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የሚሰጡት የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ ሲሆኑ፣ ይህ ታላቅ ስልጠና ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ለተሻለ የሥራ አፈጻጸምና ለስኬት ምዕራፍ የሚያዘጋጅ ነው።
ማሳሰቢያ፦
የስልጠናው የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤ ተሳታፊዎች ክፍያችሁን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ (Transfer within CBE only) ብቻ ገቢ በማድረግ ቦታችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ። ከከፈላችሁም በኋላ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኙን፣ ስም፣ ስልክ እና ኢሜይል አድራሻዎን ለኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቴሌግራም ዩዘርኔም @btscnod ላይ በመላክ QR code ያለው የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ትኬትዎን ያገኛሉ።

❤59👍6🔥6🤩6😁4
ለውጥ ለላቀ ስኬት! 🧠
እውነተኛ የህይወት ለውጥ የሚጀምረው ከአስተሳሰብ እድገትና ከውስጣዊ እምቅ አቅም መነቃቃት ነው። ብዙ ጊዜ የምንፈልገውን ውጤት ለማምጣት የምናደርገው ውጫዊ ሩጫ ፍሬ የሚያፈራው ውስጣዊ አዕምሮአችን ለስኬት ሲዘጋጅ ብቻ ነው። "አዕምሮ ማነጽ" የተሰኘው የስልጠና ፓኬጅ፤ ድብቅ አቅምዎን በአዎንታዊ እሳቤዎች በመቅረጽ፣ ውጤታማ የአስተሳሰብ ልማዶችን በማዳበር እና የስኬት ህጎች በተግባር በመጠቀም ወደ ሚመኙት ከፍታ የሚያደርሱ ዘመናዊ መንገዶችን ያስጨብጥዎታል።
ስልጠናው በተለያዩ የቋንቋ አማራጮች እንዲሁም በቨርቷል የቀረበ በመሆኑ በሚመችዎ መንገድ ወስደው ህይወትዎን መቀየር ይችላሉ። የነገ ስኬትዎን ዛሬውኑ ከአስተሳሰብ ለውጥ ይጀምሩ፤ አሁኑኑ ተቀላቅለው እራስዎን ለላቀ ውጤት ያዘጋጁ!

❤44🔥8👍7😢2🎉2
ወሳኝ የክህሎት ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. MT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶችን በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ያዘጋጀው የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፣ በነገው ዕለት ማለትም አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በአቤል ሲኒማ ይሰጣል። በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠው ይህ ልዩ ስልጠና፣ የሥራ ውጤታማነትዎን የሚያሳድጉበት እና የስኬት ጉዞዎን የሚያፋጥኑበት ልዩ መድረክ ነው።
ማሳሰቢያ፦
የስልጠናው የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤ ተሳታፊዎች ክፍያችሁን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ (Transfer within CBE only) ብቻ ገቢ በማድረግ ቦታችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ። ከከፈላችሁም በኋላ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኙን፣ ስም፣ ስልክ እና ኢሜይል አድራሻዎን ለኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቴሌግራም ዩዘርኔም @btscnod ላይ በመላክ QR code ያለው የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ትኬትዎን ያገኛሉ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. MT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶችን በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ያዘጋጀው የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፣ በነገው ዕለት ማለትም አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በአቤል ሲኒማ ይሰጣል። በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠው ይህ ልዩ ስልጠና፣ የሥራ ውጤታማነትዎን የሚያሳድጉበት እና የስኬት ጉዞዎን የሚያፋጥኑበት ልዩ መድረክ ነው።
ማሳሰቢያ፦
የስልጠናው የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤ ተሳታፊዎች ክፍያችሁን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ (Transfer within CBE only) ብቻ ገቢ በማድረግ ቦታችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ። ከከፈላችሁም በኋላ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኙን፣ ስም፣ ስልክ እና ኢሜይል አድራሻዎን ለኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቴሌግራም ዩዘርኔም @btscnod ላይ በመላክ QR code ያለው የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ትኬትዎን ያገኛሉ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤31🔥5👍3🤩3
ትግራይ ገበያ ላይ የሚሰሩ የቡድን መሪዎች ከብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከፍተኛ ማኔጅመንት ጋር የተሳካ የምክክር መድረክ አካሂዷል!
በቀን ህዳር 02/2019 ዓ.ም የድርጅታችን ከፍተኛ ማኔጅመንት አባላት በትግራይ ገበያ ላይ የሚሰሩ የቡድን መሪዎች (Team Leaders) ጋር ትስስርን የሚያጠናክርና የጋራ ግቦችን የሚያፋጥን ወሳኝ ስብሰባ በስኬት አጠናቋል።
በመድረኩ ላይ እስካሁን የተጓዝንባቸው የስራ ምዕራፎች የተቃኙ ሲሆን፣ ለነገው ተልዕኮ ስኬታማነት የሚረዱ አዳዲስ አቅጣጫዎች ላይ ጥልቅ ውይይት ተደርጓል። ተሳታፊዎች በስራ ሂደት ውስጥ የነበሩ የአገልግሎት አሰጣጥ የተሳለጠ እንዲሆን ውሳኔዎችን በጋራ አስተላልፈዋል። በተጨማሪም የአገልግሎታችንን ተደራሽነትና ጥራት ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያደርሱ አዳዲስ እቅዶች ቀርበው አቅጣጫ ተቀምጦባቸዋል። መድረኩ በከፍተኛ የቡድን ስሜትና በተጠናከረ ትብብር ወደ ስራ ለመግባት የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ፍጻሜውን አግኝቷል።

❤52🎉6🤩4👍2🔥2
Breakthrough Trading S.C ®
ወሳኝ የክህሎት ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. MT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶችን በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ያዘጋጀው የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፣ በነገው ዕለት ማለትም አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በአቤል ሲኒማ ይሰጣል። በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠው ይህ ልዩ ስልጠና፣…
ውድ የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች፤ የነገው የ Basic Skill ስልጠና መግቢያ ትኬት ሽያጭ የሚቆየው እስከ ነገ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ትኬትዎን ለመግዛት ክፍያውን በተቀመጠው አካውንት ቁጥር ከፈጸሙ በኋላ፣ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኙን (Screenshot) ከ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና ኢሜይል አድራሻዎ ጋር ለኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቴሌግራም @btscnod ላይ በመላክ QR Code ያለው የኤሌክትሮኒክ መግቢያ ትኬትዎ ወዲያውኑ የሚላክልዎት ይሆናል። ሆኖም ከነገ 4፡00 ሰዓት በኋላ የሚመጣ ማንኛውንም የትኬት ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን፤ አሁኑኑ ትኬትዎን በመግዛት ቦታዎን እንዲያረጋግጡ እናሳስባለን!

❤44👍10🎉8🤩6😁2