Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Vacancy

Job description
Position-Assistant trainer
Working hour- Part Time
-> Free service
Qualification
-University graduate or college degree.
-Who read (the power of your sub-conscious mind, you can win and grow rich) books.
-Who took an alpha training package.
Those who are qualified please contact the training Department in person
Alpha our state for significance!
❤1👍1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ በባህርዳር ፣ በሀዋሳ እና በአዳማ የሀያል ሂደት ጥቅል ስልጠናን ለመስጠት ዝግጅት ስላጠናቀቅን በዚህ አካባቢ ላይ የምትገኙ የሀያል ሂደት ጥቅል ስልጠና ገዝታችሁ ስልጠናውን በአካል ያልወሰዳችሁ ሰልጣኞቻችን በደንበኞች አስተያየት መስጫ( CFS) የሞባይል መተግበሪያ እና በስልክ +251978046732 ከዚህ በፊት ያልተመዘገባቹ ከ 24/06/2013 ጀምሮ እንድትመዘገቡ በደስታ እንገልፃለን፡፡

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees!!! Our company Breakthrough Trading S.C. is ready to train powerful process package in Bahir Dar, Hawassa and Adama. We would like to invite our trainees who have not taken the training in person to register using CFS Mobile App or you can register by calling the number +251978046732 starting from 3/3/2021.

Alpha!
Our state for significance!!!
❤2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በቅን ቡድን መሪዎች አማካኝነት የሚሰጠውን ነፃ የስልጠና አገልግሎት አሁንም በመቀጠል ላይ ይገኛል፡፡ በ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠርያ ፅ/ቤት የአስተሳሰብ ለውጥ እና የአመራር ሰጪነት በሚል ርእስ የ ሶስት ቀን ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ግብአት!

Breakthrough Trading S.C is continuing to serve the community through genuine team leaders by providing free personal development trainings. We are happy to announce that For the past three days Breakthrough trading S.C has been providing trainings entitled mindset and leadership to the City Government of Addis Ababa HIV/AIDS Control and Prevention Office.
Alpha our state for significance!
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) ፣የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ነገ ሐሙስ ከረፋዱ 04፡00 – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks.
Training Duration tomorrow Thursday 10፡00 am -12:00 Pm local time
New brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha Your State for Significance!
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ድርጅታችን ብሬክስሩ እስራኤል ቴል አቪቭ በሚገኘው ቅርንጫፍ ተጨማሪ ምግቦችን ከ ዛሬ ጀምሮ ከላይ በተጠቀሰው ዋጋ መሸጥ ስለጀመርን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ማንኛውም ምርቱን መጠቀም የሚፈልግ ሰው ከእስራኤል ቅርንጫፍ ማግኘት የሚቻል መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!


Dear Alpha's Brand builders SC's
our company breakthroughs Trading s.c branch at Israel - Tel Aviv has started to sell food supplements as of today. Any one who would like to order the supplements can have the package price list above. We would like to say Congratulations to all Alpha families!

Alpha Our State for Significance!
ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ የኤን.ቢ.ኦ ስልጠና በመጪው እሁድ መጋቢት 12/7/13 ለአንድ ቀን ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን ሄልዜየር ህንፃ 3ተኛ ፎቅ እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ስልጠናውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደሚችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ሰዓት 02፡00 – 12፡00
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

We are happy to announce that New Independent Business Owner training (NBO) will be held on the coming weekend, Sunday March, 21/3/21 for one day in our head office at bole Helzer tower 3rd floor in front of Sheger building. All IBO’s can participate in this amazing Training event. . New brand builders who want to participate in the training can register on CFS mobile application or in person at our office.
Time; 08:00 am – 06:00Pm
Alpha Your State for Significance!
👍2
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና አርብ 10/07/2013 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን ስለጠናው ሰኞ ፣እሮብ እና አርብ በማታ መርሀ ግብር ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ መስጠት ይጀምራል በመሆኑም ሰልጠኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮአችን በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!

Dear Breakthrough training
We would like to announce that powerful process package training will start on 19/03/21. The training will be given on Monday, Wednesday and Friday on the night shift schedule started from 6:00PM. New trainees can register in person at our office or by CFS application.

Alpha our state for significance!
የተከበራችሁ የድርጅታችን ደንበኞች በሙሉ ከድርጅታችን ምንም አይነት ውክልናም ሆነ ፈቃድ ሳይኖራቸው የሀሰት ሰነድ ጭምር በማዘጋጀት ለግል ጥቅማቸው ደንበኞችን በማሳሳት ገንዘብ የሚቀበሉ ሰዎች መኖራቸውን ደርሰንበታል። ይህን የወንጀል ድርጊት በህግ መጠየቃችን እንደተጠበቀ ሆኖ ደንበኞች ከድርጅታችን አገልግሎት ለማግኘት ስትፈልጉ ክፍያ የምትፈፅሙት ከዚህ በታች በተቀመጡት የባንክ ሂሳቦች ብቻ መሆኑን እያስታወቅን ድርጅቱ ማንኛውንም የአገልግሎት ክፍያ በስሙ ከተመዘገቡ የባንክ ሂሳቦች ውጭ በጥሬ ገንዘብ እንደማይቀበል በአክብሮት እንገልፃለን ።

Dear esteemed customers of our company, we have found that their are some people who are neither agent nor given permission what so ever are collecting money from customers by deceiving and also using forged documents to their own benefits, we will press charges to this unlawful criminal act but in the mean while we will like to notify to all customers that we are not accept cash payments and all payment for any Service payable to the company shall be made through bank transfer only on the below listed bank account number registered by the name of company.

Breakthrough Trading S.C
Awash Bank: 01304278759200
Commercial Bank of Ethiopia: BT21
Oromia international Bank: 1343308200001
For Payment outside Ethiopia (Foreign payment)
 Oromia international bank
 swift code: ORIRETAA
 Bank account :139912590001
👍1