Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንደኛ አመት ክብረበአል ትውስታ
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) ፣የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ሀሙስ ሰኔ 3 2013 ከረፋዱ 04፡00 – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks.
Training Duration Thursday, June 10 ,2021 10፡00 am -12:00 Pm local time
New brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!
@Breakthroughsc
Message from Board Chairman
Breakthrough Trading Share company.

Dear Alpha Great Family,
Its my deepest gratitude to all IBOs, customers and Management staff for your belief in yourself and Breakthrough.
The month of may 2021 Breakthrough has achieved over 120,000.00 USD( 4,000,000.00 ETB) monthly sales for the first time.
In the same month we have paid about 2,000,000.00 ETB bonus to Brand builders.
This is possible because of the harmony and unity between the management, IBOs and board. The lion share of this success goes to all of you who believed in Alpha products and Breakthrough vision GBG. Let's unite stronger and achieve everyone's Dreams.

We strongly believe, that on our 2nd Anniversary of Alpha we shall achieve 100,000,000 ETB sales.
Let's be consistent, persistent and teachable.

Alpha!
Our state for significance.

Netsanet Zenebe
Board chairman
Breakthrough Trading S.C.
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ አእምሮን ማነፅ እንዲሁም መሪነትና ቡድን ግንባታ ስልጠና ጥቅሎችን ለ15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ አቅርበናል
በዚህም መሰረት
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 17,245 ብር
የአልፋ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 33,665 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች የአልፋ ልምድ ግንባታ ጥቅል የማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ስልጠና የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ሰኔ 8 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Monday June 15 /2021 4:00 -6፡00 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍1🎉1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች ሀያል ሂደት ትግረኛ ቋንቋ የማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ስልጠና የጠዋት ፈረቃ ከ 4፡00-6፡30 በቅርቡ የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Tigrigna Package Training in Tuesday Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting soon New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ እንዲሁም ከሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ ለ15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ አቅርበናል
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን
@Breakthroughsc
ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአልፋ ጌት ቱጌዘር የመዝናኛ ፕሮግራም ሁሉንም የመዝናኛ አይነቶች አካቶ በያዘው ያያ ቪሌጅ ሱሉልታ ሊደረግ 3 ቀን ብቻ ቀረው። ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ፈጥነው ይደውሉ።
1)ጌትነት።።።። 0913566271
2)ግርማይ።።።።0914031793
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ እንዲሁም ከሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ ለ15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ አቅርበናል
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን


Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that We Have A Discount Price For Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Upgrading adjusted as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.

1. Powerful process-Mind Programming = 13,958.70 Birr

2. Powerful Process-Leadership & Team Building =31201.80 Birr

Alpha! Significant contribution to our success!!
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ አእምሮን ማነፅ እንዲሁም መሪነትና ቡድን ግንባታ ስልጠና ጥቅሎችን ለ15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ አቅርበናል
በዚህም መሰረት
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 17,245 ብር
የአልፋ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 33,665 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን

Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that We Have A Discount Price For Green & Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Prices as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.

1. Mind Programming = 17,245 Biirr

2. Leadership & Team Building =33,665 Birr

Alpha! Significant contribution to our success!!
ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአልፋ ጌት ቱጌዘር የመዝናኛ ፕሮግራም አጠቃላይ የተመዝጋቢ ዝርዝር ለያያ ቪሌጅ ገቢ ማደረግ ስላለብን የጌት ቱጌዘር ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ፈልጋቹ እስካሁን ድረስ ያልተመዘገባቹ የመጨረሻ መመዝገቢ እስከ ዛሬ 10:30 ድረስ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና በተለያዩ ምከንያቶች ያራዘማችሁ ሰልጣኞቻችን ቀጣ የልምድ ግንባታ ስልጠና ማክሰኞ ሰኔ 8 ቀን 2013 አ.ም የሚጀምር በመሆኑ ስልጠናውን መውሰድ የምትችሉ ሰልጣኞችለ ከዛሬ ጀምሮ በ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who Registered and postponed the trainingss!
Trainees who Registered for Habit Building class and Postponed with different reasons , The New habit Building Trainings Will Be started on Tuesday June 15 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who like to use this great opportunity can register in person by yourself , you can also use CFS application to register starting form today by sending your name and username. ALPHA Your State For Significance !
@Breakthroughsc
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና ቅዳሜ ሰኔ 05 2013
ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል በዚህ ሳምንት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ እና በአሰልጣኝ ሱፊያን ሱልጣን ስልጠናዎች ይሰጣሉ
The Weekly Personal Development Training Will be held Saturday June 12 Starting From 2:30 Local time at Alem cinema This Weeks Training is With Trainer and Hypnotherapist Netsanet Zenebe and Trainer Sufian Sultan
👍1