ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከአራዳ ክፍለከተማ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ጷጉሜን 2 የአገልጋይነት ክብር ቀን የስልጠናና የአገልጋይነት መርሀግብር
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ መስከረም 04 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday September 14 2021 Morning 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!

ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በዲቪዲ ወይም በኦንላይን በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን መስከረም 14፣15፣16 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On September 24,25& 26 2021 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ፓራዳይዝ ሆቴል የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን ሀሙስ መስከረም 13- ቅዳሜ መስከረም 15 ለሶስት ቀናት የምንሰጥ መሆንን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On September 22,23,24 For Three Days at Bishoftu City Pyramid Paradise Hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በያዝነው አመት የደንበኛ አገልግሎት፣ የስልጠና ጥራትና አጠቃላይ የድርጅታችንን የአገልግሎት አድማስ ለማስፋት፣ ለማዘመንና ደረጃውን ከፍ ለማድረግ በማሰብ መጠይቆችን ያዘጋጀ ሲሆን ማንኛውም የአይቢኦ ቢሮ የከፈተ የአልፋ ባለቤት ይህን እድል በመጠቀም ከማኔጅመንቱ ጐን በመሆን ለድርጅታችን እድገት አስተዋፆ ለማበርከት ያለባችሁን የባለቤትነት ግዴታ ለመወጣት ትችሉ ዘንድ ብሬክስሩ የደንበኛ አገልግሎት መስጫ ዴስክ (በአካል)፣ በሲ ኤፍ ኤስ መተግበሪያ ወይም በስልክ ቁጥር 0118217676 በመደወል እስከ ማክሰኞ መስከረም 18 2014 ዓ.ም. ድረስ እንድትመዘገቡ በትህትና እንጠይቃለን።
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ አሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተር ማይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል እና አሰልጣኝ ካሱ ጃምቦን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋበዛችኋል
@breakthroughsc