Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት ፈረቃ አርብ መስከረም 21 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Mind Programming Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Friday October 01 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሐያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት እና ከሰአት ፈረቃ ሰኞ መስከረም 24 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰአት 8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Morning and Afternoon Schedule Will Be Starting on Monday October 04 /2021 4፡00-6፡30 and 8:00-10:30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሐያል ሂደት የኦሮምኛ ቋንቋ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ቅዳሜ መስከረም 22 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Afaan Oromo Package Training in Tuesday Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Saturday October 02 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በያዝነው አመት የደንበኛ አገልግሎት፣ የስልጠና ጥራትና አጠቃላይ የድርጅታችንን የአገልግሎት አድማስ ለማስፋት፣ ለማዘመንና ደረጃውን ከፍ ለማድረግ በማሰብ መጠይቆችን ያዘጋጀ ሲሆን ሀያል ሂደት ስልጠና የወሰዳችሁ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
1. ቢሮ በከፈቱ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ጋር በመገኘት
2. በድርጅቱ የደንበኞች አገልግሎት ክፍል
በመምጣት ከዛሬ መስከረም 21 ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ድረስ መጠይቆችን በመሙላት ይህን እድል በመጠቀም ከማኔጅመንቱ ጐን በመሆን ለድርጅታችን እድገት አስተዋፆ ለማበርከት ያለባችሁን የባለቤትነት ግዴታ ለመወጣት ትችሉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች
ከዚህ ቀደም የአገልግሎት አድማስን ለማስፋትና በሲኤፍኤስ መተግበሪያ ላይ ያጋጠመንን ጊዜያዊ መቋረጥ ለመቅረፍ በቴሌግራም አገልግሎት ስንሰጥ እንደቆየን ይታወቃል ከዚህ ጋር ተያይዞ የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል ማንኛውም ተገልጋይ በደንበኞች አገልግሎት መስጫ ስልክ ቁጥር 0118217676 ወይም በ ሲኤፍኤስ መተግበሪያ ብቻ አገልግሎት ማግኘት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
Congratulations
Dear all members of alpha family
As we have successfully launched our Canada’s Branch “Genuine Breakthrough Canada Inc.” account Number 2040716 we cordially invite our Ibo’s to contact our finance department for any international finance transfer in foreign currency to register a new IBO
For transfer please contact @ 0920926182
Alpha Your State of significance
@Breakthroughsc
👍3
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ መስከረም 22/2014 አሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው እና አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል። @Breakthroughsc
👍1
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ መስከረም 29/2014 አሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተር ማይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል እና አሰልጣኝና ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል።
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ጥቅምት 2 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday October 12 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
https://www.alphagenuine.com/ ላይ ጊዜያዊ ችግር በማጋጠሙ
ለስልጠና እና ለተለያዩ የቨርቹዋል አገልግሎት
https://bo.alphagenuine.com/user/index መጠቀም የምትችሉ ሲሆን አዲስ ሰልጣኞች ለምዝገባ
https://bo.alphagenuine.com/user/register መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እያሳወቅን ዋናው በይነ መረብ መስራት እንደጀመረ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሚኖር ማንኛውም ጥያቄ በደንበኞች አገልግሎት መስጫ ስልክ ቁጥር 0118217676 ወይም በ ሲኤፍኤስ መተግበሪያ አገልግሎት ማግኘት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ !!!
👍1
ውድ የአልፋ ገጽታ ገንቢዎች
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ወርሀዊ ሽያጫችሁ 10,000 USD እና ከዚያ በላይ ለምታስመዘግቡ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ሽያጩን በምታስመዘግቡበት ሀገር ማለትም በአፍሪካ በአውሮፓ በመካከለኛው ምስራቅ ወይም በሰሜን አሜሪካ የወኪል ቢሮ የምትከፍቱበትን እድል ይዞ እንደመጣ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው!!
ይህ እድል የሚቆየው ለመጪው 3 ወራት ብቻ ሲሆን እድሉን እንድትጠቀሙበት በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን!!
ማስታወሻ፡
ሽያጩን ገቢ የምታደርጉት በውጭ ምንዛሬ አዲስ በከፈትነው ካናዳ በሚገኘው የቢሮአችን የሂሳብ አድራሻ በመሆኑ ለማንኛውም መረጃ ከደንበኞች አገልግሎት ወይም ከሂሳብ ክፍላችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
@Breakthroughsc
👍1