🎓የምርቃት ስነ ስርዓቱ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
ይህ የድል ቀን ነበር። ይህ ፕሮግራም በስልጠና ክፍል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ንጉስ ሽመልስ (ረዳት ፕሮፌሰር) መዝጊያ ንግግር ተጠናቋል። የስልጠናው ዳይሬክተር እንደተናገሩትም ይህ ስልጠና በሰፊው እንደሚቀጥል በሃገራችንም በተለያዩ ክልሎች እና ከሃገር ውጪም በተለያዩ አሃጉሮች ስልጠናዎቻችን እንደሚሰፉ ጭምር ገልጸው ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
በተጨማሪም ሰልጣኞቻችን የተማሩትን በህይወት እንደሚኖሩ ለሌሎቹም ግንዛቤ በማስጨበጥ ወደ ታላቅ ከፍታ እንደሚያመጡ ድርጅታችችን ባለሙሉ ተስፋ ነው።
በድጋሚ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
🎓 The Graduation Ceremony Has Concluded Successfully!
This was a day of triumph. The program concluded with a closing speech by Training Directorate Director, Mr. Nigus Shimelis(Asst. Professor). He stated that this training will continue to expand widely and that our programs will be extended to different regions of our country and abroad.
Additionally, our company fully hopes that our trainees will elevate what they have learned by spreading awareness to others."
#Breakthrough #GraduationSuccess #NewBeginnings #PersonalTransformation #Congratulations
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

👍72❤32🎉11🔥7🤩7
ወደ ሌላ የእድገት ጉዞ!
ድርጅታችን የኢቨንት አዳራሹን ለእናንተ ለደንበኞቹ እነሆ ብልዋል።
ከ "በቅርብ ቀን" አልፎ አሁን ላይ" ስራ መጀመሩን" ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!
Stepping into another breakthrough moment!
Introducing you to Breakthrough's Event Hall! Today we turn our "opening soon" into "Now Open For Work".
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

❤76🎉42👍37🤩23🔥7😱6😁1
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!
ድርጅታችን ብሬክስሩ አብሮነትን፣ ወዳጅነትን እና ፍቅርን የሚያበለፅገውን 2ኛውን ዙር የአልፋ ሶከር ውድድር አዘጋጅቷል!
የምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው ህዳር 20/2017 ዓ.ም ሲሆን በህዳር 25/2017ዓም የውድድሩ መክፈቻ በድምቀት ይካሄዳል።
ዝርዝር መስፈርቱን ለማወቅና ለመመዝገብ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የውድድሩ አዘጋጆች መጠየቅ ይቻላል።
ሰሎሞን +251911606147
ኢስማኤል +251951051189
ሠመረ +251966724851
ጨዋታውን በአብሮነት ለመጫወት በቂ የአካል እንቅስቃሴ በማድረግ እራስዎን ለአልፋ ሶከር ዝግጁ ያድርጉ!
⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️

🎉36👍26❤12🔥7😱1🤩1