👍48❤16🔥6🎉4👎1😱1
Breakthrough Trading S.C gave a training on how to use "the mind" by our trainer and hypnotherapist Mr. Netsanet Zenebe on how to become a world class footballer to the Banks club at Adama today.
How about you? Do you dream of becoming a world class football player?
If so, Breakthrough Trading S.C has a pile of training which can assist you to work on your mentality and resilience as well as adopt a better approach to your shortcomings to become a world class football player.
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ "አእምሮን" እንዴት መጠቀም እንደምንችል በአሰልጣኝ እና በሂፕኖቴራፒስት አቶ ነፃነት ዘነበ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን የሚረዳ ስልጠና ለባንኮች ክለብ በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ ተሰጥቷል።
አርሶስ? የአለም አቀፍ ደረጃ እግር ኳስ ተጫዋች የመሆን ህልም አልዎት?
እንግድያውስ፤ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በአስተሳሰብዎ እና በጥንካሬዎ ላይ እንዲሰሩ እንዲሁም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን ለድክመቶችዎ የተሻለ አካሄድን ለመከተል የሚያስችል የስልጠና ክምር አለው።
#training #breakthrough #breakthrough_your_critical_mind #Banks_club

❤169👍90🎉15🔥11😁5🤩5👎3😱3😢2
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ፤ ኢትዮጵያውያን ያሰቡት፣ ኢትዮጵያውያን ያለሙት፣ ኢትዮጵያውያን የገነቡት፣ ኢትዮጵያውያን የሚሸጡት፣ አለም የሚድንበት እንዲሁም ስልጠና ለመውሰድም፣ ለመስጠትም፣ በባለቤትነትም፣ በአሰልጣኝነትም እና በሰልጣኝነትም መጠቀም የምንችልበት ኩባንያ መሆኑን በአዳማ ቅርንጫፍ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ አሰልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት እና የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ ያስተላለፉት ንግግር በድጋሚ ለመመልከት ዩትዩብ ፔጃችን ላይ ሄደው ይመልከቱ።
https://youtu.be/ffuVRprwohw?si=uYr9ZxTr7C7J5XQ2
ራዕያችን፤ ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት ነው!

👍128❤51🎉18👎6😁6😢1
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች!
የድርጅታችን የ4ኛ ዐመት ምስረታን በማስመልከት፤ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የብሬክስሩ ቤተሰቦች የእግርኳስ ግጥሚያ በታህሳስ 12/2016ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ልናበስርዎ እንወዳለን።
ይህም የኳስ ግጥሚያ በድርጅታችን ውስጥ ያለውን ቤተሰባዊነት በይበልጥ የሚያጠነክር ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡- ሰመረ ነጋሽ 0966724851 ብለው ይደውሉ።
#footballmatch #breakthrough

👍239❤97🎉31🤩22😁19🔥8😱5
#Testimony
Reminiscing about the training testimony Ensat Hamza shared on the Adama branch inauguration day.
Ensat shared about who she was before our training and who she became after our training as well as how her life transformed positively.
See the full video on our YouTube page 👉https://youtu.be/d-g5L1st7Zo?si=b4keD7Y0zQYX9C0n
የአዳማ ቅርንጫፍ ምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የተሰጠውን የስልጠና ምስክርነት ለማስታወስ ያክል፤
ኢንሳት ሀምዛ ከስልጠናችን በፊት ማን እንደነበረች እና ከስልጠናችን በኋላ ማን እንደ ሆነች እንዲሁም ህይወቷ እንዴት በአዎንታዊ መልኩ እንደተለወጠ አካፍላለች።
ሙሉ ቪዲዮውን በዩቲዩብ ገጻችን ላይ ይመልከቱ 👉
https://youtu.be/d-g5L1st7Zo?si=b4keD7Y0zQYX9C0n
•••አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!•••

👍79❤19🔥5🤩5🎉3
#Testimony
"ካልኩለስ እና ቴርሞዳይናሚክስን ፈልጫለሁ ... በሕይወቴ ግን መተግበር ያለብኝን ስልጠና ያገኘሁት ከብሬክስሩ ነው"
ወጣት አሸናፊ ደነቀ ስልጠናውን ከመውሰዱ በፊት የሕይወት አላማ እና ህልም ያልነበረው እንደነበር እና በስልጠናችን የሕይወት አላማውን ማግኘት የቻለበት እንደሆነ ገልጿል። እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት የዚህ ወጣት ልጅ ህይወት እንዴት በአዎንታዊ መልኩ እንደተቀየረ ይመልከቱ፦
••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••
https://youtu.be/8SL5dFYAXqY?si=6zmzF9lJiUTKryxE

👍78❤9🔥7🎉6😁3
"እራሴን ማወቅ ስችል ብዙ ነገር ማድረግ ቻልኩ"
ወ/ሮ ድንቋ አዲስ ሰው ስልጠናችንን ከወሰደች በኋላ በህይወትዋ ብዙ ነገሮችን መቀየር እንደቻለች፣ ብዙ ነገር ማወቅ እንደቻለች እንደዚሁም ማንነቷን ማወቅ እንደቻለች ተናግራለች።
በተጨማሪም፤ አላማዋን፣ ለምን መኖር እንዳለባት፣ እቅዶችዋን ወይም ተግባሮችዋን ማወቅ እንድትችል ከስልጠናችን ማትረፍ የቻለች እንደሆነ አሳውቃለች።
ሙሉ ቪድዮ በዩትዩብ ገጻችን መመልከት ይችላሉ፦ https://youtu.be/x5pKjb3aq04?si=8XOyIXRaZXQdtF6B

❤68👍42🎉6🔥3🤩3😁1
👍51❤18😁5🤩5🔥4
🎉እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን! 🎉
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል የሆኑት አቶ ኢሳያስ ቡልቶ የአፍሪካ ህብረት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ህብረት ም/ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ።
🎉Congratulations! 🎉
Mr. Esayas Bulto, a member of the Board of Directors of Breakthrough Trading S.C., has been elected as the Vice President of the African Union Transport and Logistics Union.
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
#LOGITERR2024 #TANGIER #UAOTL #MOROCCO #CGLU_AFRICA #Breakthrough_trading_sc
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

🔥91👍75❤39🎉30🤩12😢2😱1
📣🎓የምርቃት መርሃ ግብራችን ተጀምሯል!🎓
የድርጅታችን ብሬክስሩ የግል ስብዕና ሰልጣኞች የምርቃት ስነ ስርዓት ተጀምሯል። ድርጅታችንም ሰልጣኞቻችንን ለዚህ ቀን በማብቃቱ እና ደስታቸውን በማየቱ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።
ይህን ታልቅ ቀን በደስታ በማሳለፍ የማይረሳ እናድርገው!
🎓The Excitement Begins! 🎓
📣 The Graduation Program Has Officially Started!
We’re thrilled to kick off the graduation ceremony for our personal development trainees! The atmosphere is buzzing with excitement, and we’re ready to celebrate the incredible journey of our graduates.
Let’s make this day unforgettable!
#Breakthrough_trading_sc #GraduationDay #CelebratingSuccess #PersonalDevelopment
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

👍39❤8🎉6🤩4🔥2😱1
ተመራቂዎቻችን የህይወት ተሞክሯቸውን ለታዳሚዎች በማካፈል ላይ ይገኛሉ! 🎤
ተመራቂዎቻችን ልምዳቸውን እና የህይወት ተሞክሯቸውን ለታዳሚዎች በማካፈል፤በግል ህይወታቸው ምን ያህል እንደለወጣቸው በማጋራት ላይ ይገኛሉ። እንዲሁም የሰለጠኑትን ስልጠና በህይወት ለመኖር እና ሌላውንም ለመደፈግ ቃላቸውን ሰጥተዋል።
Stories of Inspiration 🎤
Graduates Are Sharing Their Stories!
What a powerful moment as our graduates take the stage to share their experiences and testimonies!
Their journeys of transformation are inspiring, and their words are a reminder of the impact personal development can have. They also promised to endure the training they had experienced and to provide support to others.
#Breakthrough #InspiringStories #Testimonials #Empowerment

❤26👍15🎉8🔥4🤩3
ፕሮግራማችን በደማቅ ሁኔታ እያለፈ ይገኛል!
ይህ ታላቅ ቀን በሚያምር ሁኔታ እያለፈ ይገኛል። ተመራቂዎቻችንም ይህን የድል ቀን በደማቅ ሁኔታ እያሳለፉ ይገኛሉ።በዚህ ምርቃት ላይም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና ተመራቂዎቻችንም የወሰዱትን ስልጠና ወደተግባር እንዲለውጡ በአደራ ጭምር አሳስበዋል።
The Program is in Full Swing!
Our graduation day is going beautifully, and the energy is simply amazing. Trainees are enjoying the day, engaging with one another, and taking a well-deserved moment to chill and relax! At this graduation, Mr. Abdulfetah Hussen, Chief Executive Officer of our Company, delivered a congratulatory message and urged our graduates to put the training they have received into practice.
#Breakthrough #GraduationInProgress #CelebrationTime #PersonalGrowth

👍25🎉23❤10🔥7🤩6
🎓የምርቃት ስነ ስርዓቱ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
ይህ የድል ቀን ነበር። ይህ ፕሮግራም በስልጠና ክፍል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ንጉስ ሽመልስ (ረዳት ፕሮፌሰር) መዝጊያ ንግግር ተጠናቋል። የስልጠናው ዳይሬክተር እንደተናገሩትም ይህ ስልጠና በሰፊው እንደሚቀጥል በሃገራችንም በተለያዩ ክልሎች እና ከሃገር ውጪም በተለያዩ አሃጉሮች ስልጠናዎቻችን እንደሚሰፉ ጭምር ገልጸው ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
በተጨማሪም ሰልጣኞቻችን የተማሩትን በህይወት እንደሚኖሩ ለሌሎቹም ግንዛቤ በማስጨበጥ ወደ ታላቅ ከፍታ እንደሚያመጡ ድርጅታችችን ባለሙሉ ተስፋ ነው።
በድጋሚ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
🎓 The Graduation Ceremony Has Concluded Successfully!
This was a day of triumph. The program concluded with a closing speech by Training Directorate Director, Mr. Nigus Shimelis(Asst. Professor). He stated that this training will continue to expand widely and that our programs will be extended to different regions of our country and abroad.
Additionally, our company fully hopes that our trainees will elevate what they have learned by spreading awareness to others."
#Breakthrough #GraduationSuccess #NewBeginnings #PersonalTransformation #Congratulations

👍72❤32🎉11🔥7🤩7