Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የፍቅር አስኳላ አክስዮን ማህበር ዛሬ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም የባለአክስዮኖች 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።

Today, march 1, 2025 Fiker Askuala share company held its 2nd ordinary assembly meeting of share holders.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤51👍27🎉10🤩5🔥3😱1
መልካም በዓል!

እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
❤81👍27🎉20🔥6🤩6
ዛሬ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር ከቦሌ ክፍለከተማ ንግድ ጽ/ቤት በተደረገለት ጥሪ መሰረት የድርጅታችን ዋና የኦፕሬሽን አስፈፃሚ የሆኑት ወ/ሮ መሠረት ሐብታሙ በትናንትናው ዕለት የተመረቀውን አዲስ አለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከልን (Addis International Convention Center) ከጽ/ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ጎብኝተዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
❤45👍35🔥8🎉7😱4🤩2
ዛሬ በቀን 23/2017ዓ.ም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በመቱ ከተማ በመገኘት የገጽታ ገንቢዎችን ቢሮ ጎብኝተዋል። እንዲሁም በብሬክስሩ ስራ
ላይ ሆነው ለስኬት ጠቃሚ እና ለስራ አስፈላጊ የሆኑ ሀሳቦችን በማንሳት ሰፋ ያለ ገለጻ ሰጥተዋል።

በመጨረሻም ደረጃ ለቀየሩ ገጽታ ገንቢዎች በቲማቸው የተዘጋጀላቸውን የምስክር ወረቀት አበርክተውላቸዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍75❤23🎉16🤩4😱3🔥1
Mondays are not obstacles; they are opportunities. Small habits, done consistently, create remarkable results. Start today with just one small step toward your goals. Progress compounds over time, and every positive action brings you closer to success. Show up, stay consistent, and let Monday be the foundation of something great.

~~~James Clear~~~

From the book Atomic Habits
👍72❤18🤩7🔥6🎉5
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍በአሶሳ  የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
  - ቤን ኤስ አይከን  ሆቴል
   
📍  በሽሬ  ኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- ተመስገን ኢንተርናሽናል  ሆቴል

📍ሀዋሳ የሃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ፒያሳ በሚገኘው ሌዊ ሆቴል

📍በሻሸመኔ  ሃያል  ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ሻሸመኔ ሪፍት ቫሊ ቱሪስት ሆቴል

📍በቡሌ ሆራ ሃያል  ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  ሽፈራው ሽንቤ ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍55🔥28❤24🎉5🤩3😱2
ለውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፡

ይህንን ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ያሳወቅን ሲሆን አንዳንድ ገጽታ ገንቢዎቻችን ይህንን ባለማየት በተባለው መሰረት ገቢ እንደማታደርጉ አስተውለናል። በመሆኑም አዲስ ተመዝጋቢዎችም ሆናችሁ ነባር ደንበኞቻችን ቅድሚያ ይህንን በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ እና ከተጠቀሱት ባንኮች ውጪ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችንን እና ከምትገዙት ጥቅል ገንዘብ በላይ ገቢ የምታደርጉ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ድርጅታችን እንደማያስተናግድ በተጨማሪም በተራ ቁጥር 4️⃣፣5️⃣እና 6️⃣ ላይ ያሉትን በተገቢው ሁኔታ በማንበብ ገቢ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch


website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍41🎉22❤14😁6