Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.76K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና የመጋቢት ወር/2017ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤


የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ወይንም በአካል በቅርንጫፎቻችን በመገኘት የስልጠና ቦታ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !!

📎Alpha Training Package for March ,2025, which will be held at our Bole and Sengatera branch offices.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not secured a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, via Telegram. Alternatively, you may visit any of our branches in person to secure your place.

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍78❤14🤩7😢2🎉2🔥1
ተጠናቋል!

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከመጋቢት 4-8 ቀን 2017 ዓ. ም  በኤግዚቢሽን ማዕከል ያዘጋጀውን 14ኛው ኢትዮ - ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተጠናቀቀ።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዶክተር ካሣሁን ጎፌ በኢልሌ ሆቴል በተካሄደው የመዝጊያ እና እውቅና መርሃ ግብር ላይ አንደጠቀሱት በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ዉስጥ ጠንካራና ዘላቂ አቅም እንዲፈጠር  ብሎም ንግድና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የግሉ ዘርፍ ሚና ወሳኝ ነው።

14ኛው ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ለአገራችን ኢንዱስትሪ ልማት እድገት፣ ለስራ ፈጠራ እና ለንግድ ስራ መስፋፋት የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎች የቀረቡበትና በሀገር ዉስጥና የዉጭ ኩባንያዎች መካከል የገበያ ትስስርና የልምድ ልዉዉጥ የተደረገበት ነው።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የብር ደረጃ ስፖንሰር በመሆን ላደረገው አስተዋፅዖ የምስክር ወረቀትና የዋንጫ ሽልማት የተበረከተለት መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍57❤10🤩7🔥2😁1
በግል እና በሙያዊ እድገት ላይ ክህሎትዎን አሳድገው የስኬት ጅማሮ ለሆነችው ታላቅ ቀን በመድረስዎ እንኳን ደስ አልዎት!🎓

የምርቃት ፕሮግራሙ 2 ቀን ብቻ ቀረው፣ ታዲያ ይህችን ቀን ከወዳጅዎ ጋር ለማክበር ዝግጅትዎን አጠናቀዋል??

Congratulations on honing your skills in both personal and professional development and reaching this great day—the beginning of success!🎓

There are only two days left in the graduation program. Have you completed your preparations to celebrate this special day with your cherished companion?

#GrowthJourney #GraduationDay

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍34🤩33❤6😢3🎉3🔥2
List of Graduates.pdf
4.9 MB
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎓

ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረ ሰልጣኞች የሃያል ሂደት በአማርኛ ፣ሃያል ሂደት በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ፣ የልምድ ግንባታ ስልጠና፣ የአእምሮ ማነፅ ስልጠና እንዲሁም የመሪነት እና ቡድን ግንባታ ስልጠና ወስዳችሁ ፈተና ያለፋችሁ በመሆኑ በመጋቢት 11/2017 ዓ.ም በአቤል ሲኒማ አዳራሽ የምርቃት መርሃ ግብር የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን።


Congratulations to our dear Graduates!🎓

We are pleased to announce that the training program will be held at Abel Cinema Hall on March 20, 2025. As you have successfully passed the exam in Powerful Process (Amharic), Powerful Process (Afan Oromo), Habit Building Training , Mind Programming Training , as well as Leadership and Team Building training, here is the list of graduates.

#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤21👍18🎉4🔥2🤩2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

መጋቢት 12 ,13,14/2017 ዓ.ም


📍በጅማ  የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
  - Honeyland Hotel

📍  በደሴ   የ ልምድ ግንባታ ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-Lucy hotel

📍በደሴ  የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-Rukya(ሩቅያ) hotel and Hotel Time and spa

📍በሰበታ ሃያል  ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  Grand Dima Hotel

📍በወላይታ ሶዶ ሃያል  ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
-  Haile hotels & resorts

📍በሱሉልታ   ሃያል  ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- Yaya Africa Athletics Village

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍65❤12🎉7🔥3🤩3😢1
ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ !🎓

የዛሬ ስንቅ ለነገ ስኬት መሰረት ነው፡፡ ክህሎትዎን አሳድገው ወደ ተሻለ ከፍታ ይገስግሱ፡፡
አንድ ቀን የቀረውን የምርቃት ፕሮግራማችንን ለመታደም ዝግጅትዎን ያጠናቅቁ፡፡
ነገ በጋራ የምንደምቅበት ቀናችን ነው፡፡

የምርቃት ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30(LT) እስከ 7:00 (LT) ነው።


Congratulations to our dear graduates! 🎓

Today's sustenance is the foundation of your future success. Develop your skills and aim for greater heights.

Only one day left, so complete your preparation to attend the graduation program.
Tomorrow is our day to shine together.

The graduation time is from 2:30 in the morning (LT) to 7:00 (LT).

#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍68🎉17❤12🤩12🔥6😱1
ተጀምሯል!

ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!🎓


የምርቃት ፕሮግራማችን በይፋ ተጀምሯል። የምርቃት መክፈቻ ንግግር እና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትም የድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ በሆኑት በወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ ተደርጓል።

ዛሬ ለተመራቂዎቻችን ታላቅ የስኬት ጅማሮ ቀን ነው።

It's begun!

Congratulations to our Graduates!🎓


Our graduation program has officially started. The opening speech and congratulatory message were delivered by Mrs. Meseret Habtamu, Chief Operation Officer(COO) of our company.

Today is a momentous day of success for our graduates.


#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
👍31🤩13❤8🎉7🔥3
ተመራቂዎቻችን ተሞክሯቸውን በማካፈል ላይ ይገኛሉ! 🎤

ተመራቂዎቻችን ካሳለፉት ተሞክሮ እና ልምድ እያካፈሉ ይገኛሉ። በግል ህይወታቸው ላይም ይህ ስልጠና ምን ያህል ለውጥ እንዳመጣ በማጋራት ላይ ይገኛሉ።

Our graduates are sharing their inspiring journeys! 🎤

Our graduates are sharing powerful stories of personal growth and how this training has transformed their lives.

#PersonalDevelopment #GraduationDay #PersonalGrowth

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
       +251988010611 Sengatera Branch
🎉25👍22❤5🔥2😁1🤩1