Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ በሆኑት ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ የተመራ የማኔጅመንት ቡድን በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘውን የሲቲ ቲም አወያየ።

በዚህ ውይይት ላይም በሥራ ላይ ስላጋጠሟቸው ችግሮች እንዲሁም ከሲቲ ቲሙ በተነሱ ጥያቄዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎ፤ ለገጠማቸው ችግሮች የመፍትሔ ሐሳብ አስቀምጠዋል። በቀጣይም ሙያዊ ሥነ ምግባርን ተከትለው እንዲሠሩ እንዲሁም ወደፊት በከተማዋ ሊሠሩ በሚገቡ ሥራዎች ላይ ጥልቅ ውይይት አድርገዋል።

በተጨማሪም ጂካብ በሁሉም መሪዎች ላይ እንዲሰርጽ ስለ ጂካብ ጥልቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተደርጓል።

በመቀጠል የልምድ ግንባታ ሥልጠና ጥቅል መጽሐፍ ክለሳ ላይ የነበሩትን ቡድኖችን አግኝተው ውይይት ከተደረገ በኋል የ IBB ደረጃ አሳኪ በሆነችው ወ/ሪት ሜሮን አበበ የልምድ ልውውጥ ተደርጎ ውይይቱ ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤61👍14🤩13🎉7🔥5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Here is the video showcasing our journey in May/2025.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤57👍12🤩7🎉6🔥3😱2😢2
✨ Eid Mubarak! ✨

May your sacrifices be appreciated and your prayers accepted.

Wishing you peace, joy, and endless blessings this Eid Al-Adha.
❤187🎉44👍35🤩27😢8
በቅርብ ቀን!

የአዕምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል በመቀሌ!

ከአልፋ የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ የሆነው የአዕምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል ለመጀመሪያ ጊዜ በመቀሌ ከተማ ሊሰጥ ነው።

ይህንን ልዩ የስልጠና ጥቅል በመውሰድ ክህሎትዎን በማበልጸግ እንዲሁም የግል እና ሙያዊ እድገትዎ ላይ ለውጥ በማምጣት የነገ ስኬትዎ አካል ይሁኑ!

እንዳያመልጥዎ!


Coming Soon!

Mind Programming Training Package in Mekelle: A Groundbreaking Experience!

For the first time ever in Mekelle City, one of the renowned Alpha Training Packages, the Mind Programming Training Package, will be introduced.

This transformative training is designed to enhance skills and support both personal and professional growth.
Be a part of your own success story!

Don't miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤73🎉26😱16👍10🤩3🔥2😁1
👥New NTB

Dear Bezuayehu Wase , Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🤩192❤168🎉82👍59🔥45😱14😁2
Happy Monday!

This is your reminder that a fresh week means fresh opportunities. Don’t carry last week’s doubts into this week’s momentum. Step into your power, speak your goals out loud, and take one bold step forward today because success doesn’t come from waiting, it comes from moving.

Inspired by James Clear, author of Atomic Habits
❤102👍18🎉15🤩14🔥12😱2
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከፌስቲቭ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር ለመታሰቢያ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ኩባንያ ሰራተኞችና አመራሮች ስልጠና ሰጠ፡፡

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከፌስቲቭ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት ለመታሰቢያ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማኅ ሰራተኞችና አመራሮች በኩሪፍቱ ሪዞርት አፍሪካ ቪሌጅ :-
1. Leadership fundamentals, theories and styles
2. Professionalism and Ethical Standards
3. Leadership Stress Management
4. Strategic Leadership and Change Management
5. Service Giving
በሚሉ የስልጠና ርዕሶች የድርጅቱን ሰራተኞችና አመራሮች በሚመጥን መልኩ በተግባር የተደገፉ ስልጠናዎች የተሰጠ ሲሆን ሰልጣኞች ከስልጠናው ያገኙትን መልካም ተሞክሮ በስራ እና በእለት ተእለት ሕይወታቸው ተግባራዊ እንደሚያደርጉት በማካፈል እንዲህ አይነት ስልጠናዎች ለተቋሙ ሠራተኞች እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸው ስልጠናው ተጠናቋል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤60👍21🔥8😁2🎉2