በጁባ ሲካሄድ የነበረው የንግድ ትርዒት በስኬት ተጠናቀቀ!
በጁባ ሲካሄድ የነበረው ታላቅ የንግድ ትርዒት በድምቀት ተጠናቋል። በዚህ ዝግጅት ላይ የጁባ ትምህርት ሚኒስትር፣ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር፣ የትምህርት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዳይሬክተር፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወካይ ተገኝተዋል። ሁሉም የተገኙ እንግዶች በንግድ ትርዒቱ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ፣ ለወደፊት በትብብር ለመስራት ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል። ይህም ዝግጅቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል።
እንዲሁም ለድርጅታችን እና ለቢዝነስ አጋር ድርጅታችን ከትርዒቱ ታዳሚዎች የተሰጡት አዎንታዊ ግብረመልሶችም እጅግ አስደሳች ናቸው። እነዚህ ገንቢ እና አነቃቂ አስተያየቶች ለወደፊት በተሻለ ጥራት ለመስራት ጉልበት የሚሆኑን ናቸው።
በተጨማሪም፣ በእልልታ ኢንስቲትዩት የሃያል ሂደት (Powerful Process) ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞች በዚሁ ዝግጅት ላይ የምረቃ ስነ ስርዓታቸው ተከናውኗል።
በመጨረሻም የልምድ ግንባታ (Habit Building) ስልጠና ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በጁባ ይሰጣል።

❤53🤩24🎉16👍12
90% ትኬት ሽያጭ ተጠናቋል! እርስዎስ ገዝተዋል?
በነገው ዕለት በጎንደር ከተማ በሃይሌ ሪዞርት በደማቁ ለሚከበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን 90% ትኬት ሽያጭ መጠናቀቁን እንገልጻለን።
ይህንን ዕድል ተጠቅመው ከምርጥ አሰልጣኞቻችን ጋር ክህሎትዎን የሚያሳድጉበት እና አስደሳች ጊዜ የሚያሳልፉበት ቀን እንዳያመልጥዎ።
አሁኑኑ ትኬትዎን በመግዛት ቀንዎን ያሳምሩ!
90% of Tickets Sold – have you got yours?
90% of tickets are already gone for this exciting event that will take place tomorrow in Gondar at Haile Resort!
Don’t miss this chance to sharpen your skills and enjoy an unforgettable experience with our top trainers.
Grab your ticket now and make your day unforgettable!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤31👍6🎉5😁3🤩2🔥1