Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል!

በፍቼ፣ በጅግጋ፣ በሞጆ እንዲሁም በቢሾፍቱ የተካሄደው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ለተሳታፊዎቻችን እጅግ ጠቃሚና ገንቢ በመሆኑ፣ ለግል እድገታቸው፣ ለስብዕናቸው ግንባታ፣ እንዲሁም ለወደፊት የሙያ እና የሕይወት ግቦቻቸው የተሻለ ለውጥ እንዲያመጣ ትልቅ እድል ፈጥሯል።

ተሳታፊዎቻችን ከስልጠናው ያገኙትን እውቀትና ክህሎት በመተግበር ለድርጅታችን፣ ለኅብረተሰቡ እና ለራሳቸው እድገት እንደሚያውሉ አሳውቀዋል። ከተሳታፊዎቻችን የተገኘው አዎንታዊ ግብረመልስ የስልጠናውን ውጤታማነት በግልጽ ያሳያል።

Training Successfully Completed in Regional Cities!

The Alpha Package training, which was held in Fiche, Jigjiga, Mojo, & Bishoftu, has been successfully completed. This training was incredibly beneficial and constructive for our participants, providing a great opportunity for better personal growth, personality enhancement, and achieving future career and life goals.

Our participants have indicated they'll apply the knowledge and skills gained from the training to contribute to the growth of our company, the community, & themselves. The positive feedback received from our participants clearly demonstrates the effectiveness of the training.
❤23👍23🎉8🔥7
የድርጅታችን የልምድ ግንባታ ስልጠና በደቡብ ሱዳን ጁባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ!

በደቡብ ሱዳን ጁባ ሲካሄድ የነበረው የድርጅታችን የልምድ ግንባታ ስልጠና ዛሬ ለሶስተኛ ቀን ተካሂዶ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ስልጠናውን የተከታተሉት ሰልጣኞች፣ ከስልጠናው ከፍተኛ ጥቅም ማግኘታቸውን እና በቀጣይ ስራቸው ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣላቸው እንዲሁም በስልጠናው ሂደት ሙሉ ለሙሉ ደስተኛ መሆናቸውንም ገልጸዋል።


Our Company’s Habit-Building Training Concludes Successfully in Juba, South Sudan!

Our company’s Habit-Building Training, which has been taking place in Juba, South Sudan, successfully concluded today after three days of intensive sessions.

Participants expressed that they gained significant benefits from the program and felt confident it would bring about a positive change in their future work. They also shared their complete satisfaction with both the training process and its outcomes.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤59👍16🎉13🤩7🔥5😱5
ለታላቁ የIBB ባሌሮቤ ጉዞ ተዘጋጅተዋል?

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የIBB ልዩ ጉዞ በመጪው እሁድ በባሌሮቤ ይካሄዳል።

ከIBB አሳኪዎች ውስጥ አንዱ የሆኑት አቶ ሲሳይ ምህረት በዚህ ልዩ ጉዞ ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ።

ይህንን ድንቅ አጋጣሚ በመጠቀም ከIBB ቤተሰባችን ጋር በመሆን ልዩ ተሞክሮ እና ዕውቀት የሚቀስሙበት ዕድል እንዳያመልጥዎ!

አብረን የማይረሳና አስደሳች ቀን እናሳልፍ።


Are You Ready for the Grand IBB Trip to Balerobe?

The highly anticipated IBB special trip will take place this Sunday in Balerobe!

We’re excited to announce that Mr. Sisay Mehret, one of IBB’s esteemed achievers, will be joining us on this special journey.

Don’t miss this wonderful opportunity to gain unique insights, create memorable connections, and share enriching moments with the IBB family.

Let’s make this an unforgettable and enjoyable day together!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤47🎉17🤩11👍8😱4🔥1
ይህን ያውቃሉ?

መሪነትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ኖት?

ከድርጅታችን የስልጠና ጥቅሎች ውስጥ አንዱ የሆነውን "መሪነት እና የቡድን ግንባታ" የስልጠና ጥቅል ልናስተዋውቅዎ እንወዳለን!

ይህ የስልጠና ጥቅል ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉዎትን መሰረታዊ ክህሎቶችና ግንዛቤዎች እንዲያዳብሩ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

በተጨማሪም ይህ ስልጠና የመሪነትን መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦች በጥልቀት በመመርመር፣ ጠንካራ አመራርን የሚገልጹ ቁልፍ ሃሳቦችን የሚያስሱበት፤ እንዲሁም መሪ ለመሆን የሚያስፈልጉንን መሠረታዊ ሃሳቦች የምናነሳበት እና የመሪነት ክህሎታችንን የምናሳድግበት ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

"መሪነት እና የቡድን ግንባታ" ስልጠናውን በመውሰድ፣ የመሪነት ብቃትዎን በእጅጉ ያሳድጋሉ፣ ቡድኖችን የማስተዳደር እና የማነሳሳት ችሎታዎን ያጠናክራሉ፣ እንዲሁም ለእራስዎ እና ለቡድንዎ የበለጠ ስኬት ያስገኙ!

የመሪነት አቅምዎን ያሳድጉ!


Did You Know?

Ready to take your leadership to the next level?


We're excited to introduce you to the "Leadership and Team Building", (Golden package) training , one of the key programs from our company!

This training package is designed to help you develop the fundamental skills and insights needed to become an effective leader.

Moreover, this special training package thoroughly explores the core concepts of leadership, allowing you to delve into key ideas that define strong leadership. It's where we raise the basic principles essential for leadership and enhance your leadership skills.

By taking the "Leadership and Team Building" training, you will significantly boost your leadership capabilities, strengthen your ability to manage and inspire teams, and ultimately achieve greater success for yourself and your team!

Unlock Your Leadership Potential!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤43🤩11👍10🔥5🎉4
ለቢሾፍቱ እና አካባቢዋ ገጽታ ገንቢዎች፤

በቢሾፍቱ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፣ ስልጠና ወስዳችሁ ነገር ግን ፈተና ያልተፈተናችሁ ከሆነ፣ በኦንላይን ፈተናውን በመውሰድ እስከ አርብ ሰኔ 20, 2017 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ በአጽንኦት እንጠይቃለን።

በመቀጠልም ፈተናውን ያለፋችሁ ገጽታ ገንቢዎች የስም ዝርዝር እና የምስክር ወረቀት በዕለቱ ይዘን ስለምንመጣ፣ የገጽታ ገንቢዎች ውል የምናስፈርም መሆኑን እናሳውቃለን።


For Bishoftu and Surrounding Area IBOs:

To all IBOs in Bishoftu and its surrounding areas:If you have completed the training but have not yet taken the exam, we strongly urge you to take the online exam and complete it by Friday, June 27, 2025.

Following this, we will come on the specified date with the list of names and certificates for those who pass the exam, and we will proceed to sign IBOs agreement.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤39👍16🔥2🎉2🤩1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና አዳማ ላይ በሚገኘው ቅርንጫፋችን የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤13👍6🤩3🔥2🎉2
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቢሾፍቱ!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመጪው እሁድ ሰኔ 22, 2017 ዓ.ም. በቢሾፍቱ የሚከበር ይሆናል።

በቢሾፍቱ እና አካባቢዋ የምትገኙ ውድ ገጽታ ገንቢዎች፣ ይህን ታላቅ ቀን በመታደም ክህሎታችሁን በማሳደግና ከታላላቅ አሰልጣኞቻችን ልምድ በመቅሰም በአብሮነት እናሳልፍ።

ትኬትዎን አሁኑኑ በመያዝ ቀንዎን ከኛ ጋር ያሳልፉ!

እንዳያመልጥዎ!


IBOs Day in Bishoftu!

IBOs Day will be celebrated this coming Sunday, June 29, 2025 in Bishoftu.

To all our esteemed IBOs in Bishoftu and its surrounding areas, let's spend this great day together by enhancing your skills and gaining experience from our great trainers!

Get your ticket now and spend your day with us!

Don't miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤33🎉12👍6🔥3🤩3😁2
ለመቀሌ እና አካባቢዋ ገጽታ ገንቢዎች!

አዕምሮ ማነጽ ስልጠናን በመቀሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰኔ 16 እስከ 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ በመሰጠት ላይ ይገኛል።

በመሆኑም፣ ለሁለተኛ ዙር የአዕምሮ ማነጽ ስልጠና በአማርኛ ቋንቋ በHZ Grand Hotel ከሰኔ 23 እስከ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚሰጥ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው።

ይህን ልዩ ዕድል ለመቀሌ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በድጋሚ የመጣ በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!


To the IBOs of Mekelle and Surrounding Areas!

The first round of Mind-programming training in Mekelle is currently underway, running from June 23 to June 28, 2025.

Therefore, we are delighted to announce that the second round of Mind-programming training will be conducted in Amharic at HZ Grand Hotel from June 30 to July 5, 2025.

We've brought this special opportunity back for the IBOs in Mekelle and its surrounding areas, so don't miss out!


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤24👍15🎉4🤩1
ለታላቁ የIBB ባሌሮቤ ጉዞ ተዘጋጅተዋል?

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የIBB ልዩ ጉዞ በመጪው እሁድ በባሌሮቤ ይካሄዳል።

ከIBB አሳኪዎች ውስጥ አንዱ የሆኑት ኢ/ር ግርማ ተገኝ በዚህ ልዩ ጉዞ ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ።

ይህንን ድንቅ አጋጣሚ በመጠቀም ከIBB ቤተሰባችን ጋር በመሆን ልዩ ተሞክሮ እና ዕውቀት የሚቀስሙበት ዕድል እንዳያመልጥዎ!

አብረን የማይረሳና አስደሳች ቀን እናሳልፍ።


Are You Ready for the Grand IBB Trip to Balerobe?

The highly anticipated IBB special trip will take place this Sunday in Balerobe!

We’re excited to announce that Engr. Girma Tegegn, one of IBB’s esteemed achievers, will be joining us on this special journey.

Don’t miss this wonderful opportunity to gain unique insights, create memorable connections, and share enriching moments with the IBB family.

Let’s make this an unforgettable and enjoyable day together!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤16🤩16👍8🔥8😱2🎉2
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቢሾፍቱ!

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቢሾፍቱ ከተማ ታላላቅ አሰልጣኞች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል!

ይህንን ልዩ ቀን በመታደም፣ ብዙ የምታተርፉበትንና ከልምድ የምትካፈሉበትን ድንቅ አጋጣሚ በመጠቀም ህይወትዎን ወደ ላቀ ከፍታ ያሻግሩ!

እንዳያመልጥዎ!

IBOs Day in Bishoftu!

IBOs Day will be celebrated in Bishoftu with great fanfare, featuring top-tier trainers!

By attending this special day, you'll gain immense value and share in valuable experiences. Use this amazing opportunity to elevate your life to new heights!

Don't miss out!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤39🎉6🔥3👍2🤩1