AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
አይ ከንቱነት! አይ የህይወትን ትርጉም አለማወቅ ! አይ የመዝናናትን ትርጉም አለማወቅ!
ለአብዛኛው ለዘመኑ ወጣት መዝናናት ማለት ዝሙት መፈፀም ፣ ጫት መቃም ፣ መጠጥ መጋት ፣ በስካር መናወዝ ፣ እስከምሽቱ ስድስት ሰዓት መጨፈር ፣ ራስን መርሳት ነው ብለው አብዛኞቹ አምነዋል፡፡
አይ ከንቱነት! ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት እራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይደለም! ወጣትነት በምክንያታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ እራስን እና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይደለም! ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማነው? መባባል ማለት አይደለም!
ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይደለም! ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይደለም! ወጣትነት በወሲብ ሱስ ከዚህም ከዚያችም ጋር በዝሙት ተወጥሮ ተወጥሮ መልከስከስ ማለት አይደለም! በወጣትነት በጥላቻ እና በዘረኘነት ተሞልቶ በመታወር ፣ መደባደብ እና መነታረክ ማለት አይደለም!
ወጣትነት ተመልሶ የማይመጣውንተፈጥሮ የሰጠችንን ታላቅ ሀይል በማይረባ ነገር ጊዜን ማቃጠል ማለት አይደለም! ወጣትነት ጊዜያዊ ስሜትን ብቻ እያዳመጡ እንደፈረስ ጋሪ መነዳት ብቻ አይደለም! ወጣትነት በሀሜት ፣ በአሉባልታ ፣ በወሬ ሱስ ፣ በአቃቂር ፣ በተንኳሻነት ፣ በቧልት መሞላት ማለት አይደለም!
ወጣትነት ይሔንንም ያንንም ይቺንም ያቺንም መጀንጀን መጀናጀን ማጀናጀን ማለት አይደለም! ወጣትነት በባዶ ጭንቅላት ምርጥ አልባሳትን ለብሶ አልያም ምርጥ የፀጉር ቁርጥ ተቆርጦ እየተጀነኑ በባዶ ኩራት ተወጥሮ መሬትም ለመርገጥ እየተፀየፉ መራመድ ማለት አይደለም!
ወጣትነት በግዴለሽነት በተስፋ መቁረጥ! ፣ ከነፈሰው ጋር መንፈስ ማለት አይደለም! ወጣትነት በራስ ወዳድ መንፈስ መወጠር እና እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ማለት አይደለም! ወጣትነት በማይረባ በቀበሌኛ አመለካከት መታጠር ማለት አይደለም! ወጣትነት ቁንጫ የምታክል ዕውቀት በመያዝ ይቺ እውቀት ብቻ ትበቃኛለች እያሉ አጉል መመፃደቅ ማለት አይደለም.......
ወጣትነት ባህር ነው፡፡ ወጣትነት ዕውቂያኖስ ነው፡፡ ወጣትነት ከአድማስ ሰፊነት ነው፡፡ ወጣትነት እውቀትን ለማስፋት የምንጋደልበት ሰዓት ነው፡፡ ወጣትነት በማስተዋል ብርሃን መሞላት ነው፡፡ ወጣትነት ችግር ፈጣሪነት ሳይሆን ችግር ፈቺነት ነው፡፡
ወጣትነት በዘረኘነት ተሞልቶ አማራ ፣ ትግሬ ፣ ኦሮሞ ፣ ወላይታ....ቅብርጥሶ እየተባባሉ ቡድን በመስራት ስለ ቀበሌኛ አስተሳሰብ መስበክ ሳይሆን ወጣትነት ስለ ኢትዮጵያዊነት ከተቻለም ስለአቀፋዊነት እይታን ማስፋት ነው፡፡ ወጣትነት #ፍቅርና #አንድነት መስበክ ነው፡፡ ወጣትነት በዝሙት ባህር መንቦራጨቅ ሳይሆን ስሜትን የመግዛት ጥበብ ማዳበር ነው፡፡
ወጣትነት አንድን ነገር በአንድ ዓይን ሳይሆን በሶስት ዓይን መመልከት ጥበብን ማዳበር መቻል ነው፡፡ ወጣትነት ብርሃን ነው፡፡ ወጣትነት ተስፋ አለመቁረጥ ነው፡፡ ወጣትነት በቀናነት መሞላት ነው! ወጣትነት እስከ መጨረሻው ጠብታ ህልምን ለማሳካት መፍጨርጨር ነው፡፡
ወጣትነት ማንበብ ነው፡፡ ወጣትነት መጠየቅ ነው፡፡ ወጣትነት ስለዓለም ፣ ስለ ህይወት ፣ ስለ ጥበብ ፣ ስለ ዕውቀት ብዙ ለማወቅ መጠማት ነው፡፡ ወጣትነት ለሌሎች ለሌሎች መኖር ነው፡፡ወጣትነት ለዚች ምስኪን ኢትዮጵያ ምን ልስራላት ብሎ ራስን መጠየቅ ነው፡፡ ወጣትነት ስለነገ ትልቅ ህልም እና ዕቅድ መሰነቅ ነው፡፡
ወጣትነት እሳት ነው፡፡ ወጣትነት ቤንዚል ነው፡፡ ወጣትነት ቅጠል ነው፡፡ ወጣትነት ጤዛ ነው፡፡ ወጣትነት ታክሲ ነው፡፡ ወጣትነት ምርጫ ነው፡፡ ወጣትነት ባህር ላይ ያለች ጀልባ መሆን ነው፡፡ ወጣትነት ከፍርሃት ፣ አልችልም እና አይሳካልኘም የሚለው እስር በጣጥሶ ማለፍ ነው፡፡ ወጣትነት ለአንዳች ስኬት በኩራት እና በሞራል መራመድ ነው.....፡፡
ኤጭ...........! ከሚለው የአዘርግ መፅሐፍ የተቀነጨበ፡፡
ኤጭ.....!
(በኢትዮጵያ ምድር የተከናወኑ ዘግናኘ ታሪክ)
አዘርግ....2010 ዓ.ም
አዲስ አበባ

#ጊዜ …
ህይወት እረቂቅ ምስጢር ናት። አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ምስጢራዊ ህይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን። ይህችንም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞልታለች።
ከረጢቷ እንዳትሰረቅ ያለ ጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጭ እንዳትሆን ፣ ሀላፊነቱን ፈጣሪ ለኛው ነው የሰጠን።
በከረጢትዋ ውስጥ ያሉት ፈርጦች አንድ ባንድ፣ አንዳንዴም ካንድ በላይ ባንዴ እያብለጨለጩ ከባለ ከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ።
ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜ ያልተጠቀምንባቸው የዕድል ፈርጦች ከጊዜው ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈው ይነጉዳሉ ። ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም። ድህነት የባከኑ ዕድሎችና ያልተጠቀምንበት ዕድሜ ውጤት ነው እንጂ የአርባ ቀን ዕድል አይደለም።
ምንጭ :- የተቆለፈበት ቁልፍ ከዶ/ር ምህረት ደበበ መፅሐፍ

#ዝም_ብለህ_ቀጥል
📌የራሳቸውን ህልም ማሳካት የተሳናቸው ያንተን ህልም እንዳያስጥሉህ ተጠንቀቅ:: ህልማቸውን ዋጋ ከፍለው ለማሳካት በሚፈሩ ሰዎች ምክንያት አንተ ከመንገድህ ልትስት አይገባም:
ተስፋ የሚያስቆርጡህ ቤተሰቦችህና ጓደኞችህ ጭምር እንጂ ጠላቶችህና የሚጠሉህ ሰዎች ብቻ አይደሉም:: በራዕይ አንፃር ለመቆም ጨክን ፣ የተለመደ እና ተራ ነገር መፈለግ አቁም::
✔️ብዙ ሰዎች ለስራ እና ለራዕይ ሳይሆን አስተያየት ለመስጠት ብቻ ምንጊዜም ዝግጁ መሆናቸውንም አትርሳ:: የሚጠሉህ ሰዎች አስተያየት ወደ ህልምህ የመዳረሻ መንገድ እንዳልሆነም እወቅ የሌሎች ሰዎች ስኬት ያንተ ህልም ሊሆን በፍፁም እንደማይችል እመን:: ህልምህን ሳይሆን የሰዎችን አስተያየት ተከትለህ የምትሮጥ ከሆነ ቀድሞውኑ የራስህ ሰው አልነበርክም ማለት ነው:: ማንም አስተያየት ሊኖረው ይችላል :: ነገር ግን አስተያየት ተሰጠ ብለህ ይህንንም ያንንም አታግበስብስ...
#የሚጠሉህ_ሰዎች_አንተን_ተስፋ_ለማስቆረጥ_የሚጥሩት_ለምንድነው?
📌ዓላማህን ታሳካዋለህ ብለው ስለሚፈሩ ነው:: ጠላታቸው ስኬት እንጂ አንተ አይደለህም:: ''እርሱ ቢሳካለት እኛ ተፈላጊነታችን ይቀንሳል'' ብለው ይሰጋሉ:: ቢሳካልህ ወደ ኋላ የሚቀሩ በውጤትህ የሚደናቀፉ ይመስላቸዋል::
✔️አንተ በህይወትህ የሚታይ ነገር ስታከናውን እነርሱ ምንም አለማድረጋቸውን ታሳብቅባቸዋለህ ፤ በራስ አለመተማመናቸው ብርድ ይለቅባቸዋል ፤ ባዶነታቸው ይጮህባቸዋል:

ተነሳሽነትን የሚጨምሩ 5 ነጥቦች
Get lifted with motivation
---------------------------------
የሰው ልጅ አንድን ነገር ለመስራት ተነሳሽነት ያስፈልገዋል፤ ይሄ መነሳሳቱ ውጫዊም (Extrinsically motivated) ሆነ ውስጣዊ (Intrinsically motivated) ስራን ለመጀመር፤ ጀምሮም ከፍጻሜ ለማድረስ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡ ታዲያ በህይወታችን ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚይዘውን ይህን እሴት እንዴት ነው ማዳበር የምንችለው? ለዚህ ይረዱናል የተባሉ 5 ነጥቦች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡
• ማበረታቻዎችን በጥንቃቄ መጠቀም
ከአንድ ክንውን በኋላ እራሳችንን የምናበረታታበት መንገድ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል ምክንያቱም ለጥቃቅን እና አነስተኛ ስኬቶች እራሳችንን የምንሸልም (ቃላዊ ወይም ቁሳዊ ማበረታቻ) ከሆነ ለአዲስ ነገሮች አይጋብዘንም፡፡
• አስቸጋሪውን እና አዲሱን መንገድ መምረጥ
ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ የሰራነውን እና ያደረግነውን ነገር፤እንደገና በድጋሜ ለመስራት መነሳት ተነሳሽነታችንን አይጨምረውም እንደውም ጭራሽ በማጥፋት ስልቹ ያደርገናል፡፡ ስለዚህ ያልሞከርነውን እና አስቸጋሪ የሚመስለንን ነገር ከመሞከር ወደ ኋላ ባለማለት ተነሳሽነትን መጨመር እንችላለን፡፡
• ስኬትን አስቀድሞ አለማለም
ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ሲባል እንደነበረው የመጨረሻውን ስኬት አስቦ ወይም አልሞ ወደ ተግባር መግባት ተነሳሽነትን እና ትጋትን ይጨምራል የሚል እሳቤ ነበር፤ በቅርብ የወጡ የጥናት ጽሑፎች እንዳመለከቱት ከሆነ ስኬትን ቀድሞ ከማለም በመቆጠብ ድርጊቱን ስናከናውን በስኬት ለማጠናቀቅ ምን ዓይነት መሰናክሎች እንደሚያጋጥሙን እና እንዴት እንደምናልፋቸው መንገዶችን መቀየስ ተነሳሽነትን ይጨምራል፡፡
• በቡድን ውስጥ ተደማጭነትን መጨመር
ስራዎች በቡድን ሲሰሩ እያንዳንዱ አባል የሚሰጠው አስተዋጽኦ በተገቢው መንገድ የማይታይ ከሆነ የግለሰቡ ተነሳሽነት ይቀንሳል፡፡ ስለዚህም የቡድን ስራ ሲሰራ የእያንዳንዱ ግለሰብ ድምጽ ሊሰማ እና ውሳኔ ሊሰጠው ይገባል፤ ካልሆነ የአባሉ ተነሳሽነት ይቀንሳል፡፡
• ከመድረሻው ይልቅ መንገዱ ላይ ትኩረት መስጠት
ፍጻሜያችን የቱጋ ነው ? ይሳካልኝ ይሆን ወይስ አይሳካም ? ብሎ ከመብሰልሰል በመንገዳችን ላይ በሚያጋጥሙን አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ውጤቶች ልምድ እየቀሰሙና እና እየተማሩ ወደ ፊት መጓዝ፡፡
@business_ideas_plan

ሁላችን አሸናፊዎች ነን።
ስኬታማ ለመሆን ከልብ ከፈልግንና ካስብን ምርታማና ተጠቃሚ ለመሆን ከወስን ጠንክረን አላማችንን በመተግበር በቁርጠኝነት ከተነሳን የፈለግነው ስኬት
በእጃችን ነው ።
ሁላችንም ለማሸነፍ ተፈጥረናል።
*መልካም ነገር ሁሉ ከፊታችን እንዳለ እናስብ!!!!
*ቀሪው ዘመናችን በእጃችን ነው!!!!
*በውስጣችን ያልተነካ አይልናጉልበት አለን !!!!
*እኛ በዋጋ የማይተመን ማንነት ባለቤት ነን!!!!
*አልመን በተንቀሳቀስንበት መስክ ሁሉ አሸናፊዎች ነን!!!!
ስለዚህ ምርጫችንን እንወቅ
*የወደፊት እይታችንን እናስፋው!!!
*አህምሮችንን ትልቅ እንደሆንን እናሳምነው!!!
*በራስ መተማመን ይኑረን!!!
*በውስጣችን ያሉ መልካም ነገሮችን ሁሉ አይጉደሉብን!!!
*አቅማችንን ጊዜያችንን ሳናባክን እንጠቀምበት!!!
*በእየ ቀኑ ወደፊት እንጓዝ!!!
*ለምልካም ባለ እንጀራችን ዋጋ እንክፈል!!!
*የምንፈልገውን እንወቅ ለማግኘትም እንወስን!!!
*በእራሳችን እንተማመን ለስኬት እንዘጋጅ!!!
*አርቀን እናልም ያለምንበት ቦታ እንደምንደርስ እንመን!!!
*በእጭሩ ተስፋ አንቁረጥ ተስፋም አናስቆርጥ!!!
*እንማር እናስተምር ጠቃሚ አሳብ እንስጥ!!!
*መልካም እንሁን መልካምን ስራን ሰርተን እንለፍ !!!!!!
#ሁላችንምአሸናፊዎችነን
#ያጋሩይቀላቀሉ

Forwarded from About a Business
አንተ!!
አጋጣሚ አይደለህም። ከጠጣር ነገሮች የተሰራህ አይደለህም፤ ከሆኑ ክፍሎች ተገጣጥመህ የተሰራህም አይደለህም። አንተ ሆነ ብለህ ታቅደህ የተለየ ተሰጥኦ ኖሮህ በታላቁ ጥበበኛ በፍቅር በምድር ላይ እንድትቀመጥ የተደረግክ ነህ!!!

Very interesting & meaningful msg to share:
If:
A B C D E F G H I J K LM N O P Q R S T U V W X Y Z
is equal to:
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26
Then,
.
H+A+R+D+W+O+R+K ;
8+1+18+4+23+15+18+11=98%
.
K+N+O+W+L+E+D+G+E ;
11+14+15+23+12+5+4+7+5=96%
.
L+O+V+E;
12+15+22+5 = 54%
.
L+U+C+K ;
12+21+3+11 = 47%
.
None of them makes 100%. Then what makes 100%?
.
Is it Money? NO!
M+O+N+E+Y= 13+15+14+5+25=72%
.
Leadership? NO!
.
L+E+A+D+E+R+S+H+I+P=
12+5+1+4+5+18+19+8+9+16=97%
.
Every problem has a solution, only if we perhaps
change our "ATTITUDE"...
.
A+T+T+I+T+U+D+E ;
1+20+20+9+20+21+4+5 = 100%
.
It is therefore OUR ATTITUDE towards Life and Work
that makes OUR Life 100% Successful.