አብደሏህ ኢብኑ አባስ ከኸዋሪጆች ጋ ሲከራከር ሰወቹ ጃሂሎች ስለሆኑ ከነሱ ጋ አልከራከርም ያለበት አጋጣሚ አልሰማንም ነበር ተጨባጩ ሲታይ ሸይኽና ደረሳ እንደት ይከራከራል እያሉ ለሚያላዝኑ አሁናዊ ሚስኪን ወንድምና እህቶች ይህ ነገር ተሰውሮባቸው ነው ለማለት ይከበደኛል ኢብኑ አባስና ኸዋሪጆች ከሸይኽና ከደረሳነት የሰፋ የሰማይና የምድር ልዩነት ነበራቸውና እሱም ለሰወች እጅግ ኸይር አሳቢ ስለነበር እራሱን አደጋ ላይ የሚጥል ስጋትን በመቐቐም ነበር ከ6000 በላይ ኸዋሪጆችን ለተውበት በር ከፋች የሆነላቸው!!! እንድህ ነው ለሰው መልካም ማሰብ የሚገለፀው ዛሬ ግን በተገላቢጦሽ ሆኗል ነገሩ እዚህ ግባ የማይባል ሸርጥ እየደረደሩ ህዝቡ በውይይቱ ሀቅና ባጢልን እንዳይመዝን ከማድረግ በላይ በህዝቡ ላይ ሸፍጥ መስራት አለ ብየ አላምንም!!! በጣም አሳዛኝ ጉዳይ!!!!
ከወንድም ኢብኑ አባስ (ኸድር ወሎ–ደሴ )
ከወንድም ኢብኑ አባስ (ኸድር ወሎ–ደሴ )
Forwarded from ኢብኑ ሰኢድ
"!!ታላቅ ምክር"
~~~~~~~~~~
إذا وقعت الفتن ، فتمسك بالسنة و الزم الصمت ، ولا تخض فيما لا يعنيك ، وما أشكل عليك فرده إلى الله و رسوله ، وقف وقل : الله أعلم
ኢማሙ'ዘሃቢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ;-
◾️ፊትና ሲከሰት ሱናን አጠብቀህ ያዝ፣ ዝመታን ባህሪህ አድርግ፣በማያገባህ ነገር ጥልቅ ብለህ አታውራ፣ግራ ያጋባህን ነገር ወደ ቁርኣንና ሱና መልሰህ ቆም በል፣ አላህ አዋቂ ነውም በል።
ምንጭ📚 ;-(سير أعلام النبلاء 141/20)

ምክር ለሚመለከታት እህት !!!!!
ከዚም ከዚያም ብዬ ፊደል ለቃቅሜ:
ልመክርሽ አሰብኩኝ ዉድ እህት አለሜ:
ስሚኝ እህት አለም እስቲ ጆሮ ስጪኝ:
እቺን ትንሽ ምክሬን ከልብሽ አድምጪኝ:
ለመምከር እሚሆን እውቀትም ባይኖረኝ:
አንቺን መገፀሻ ልቦና ስላለኝ:
እቺን ትንሽ ምክሬን እባክሽ አድምጪኝ:
|||
እስቲንጃ ከማያዉቅ ከማንም ካፊር ጋር:
እቱ አትንዘላዘይ ይቅርብሽ ከሱ ጋር:
በመንገድ ስትዞሪ ተይዞ ትከሻሽ:
ጥጋጥግ ስትቆሚ የማይዘገንንሽ:
አረ አስተንትኚ አዕምሮ ካለሽ:
|||
አዝነዉልሽ ላንቺ ወንድም እህቶችሽ:
ባማረ አንደበት ብዙዉን ነገሩሽ:
መከሩሽ በፍቅር ጠርተው አናገሩሽ:
አረ አስተንትኚ ጭንቅላት ካለሽ:
የተጠቀምሽበት ለብጫቂ ሻርፕሽ:
|||
ጨጓራዉን ላጥሽው ወንድሜን አቃጥለሽ:
እህቴ አዘነች በመጥፎ ተግባርሽ:
እባክሽ አስቢ ለእህት ለወንድምሽ:
ልመክርሽ አሰብኩኝ ከልብ እያዘንኩኝ:
ከሁሉም አቅጣጫ ፈሳድ እያየሁኝ:
|||
እናም እህት አለም
ስጠፊ ማየት አልሻም!!
|||
እንዳሻሽ አትሁኚ አንቺ እንደተመቸሽ:
ሸሪያዉ አይፈቅድም እህቴ ምነካሽ:
አትበይ I don't care ቀርቦ ላናገረሽ:
ተጨንቆ ነዉ ላንቺ ለቀብር ቅጣትሽ:
ተረሳሽ ወይ እህት ሞት እኮ አለብሽ:
ድንገት የሚመጣ ብቻሽን ሚወስድሽ:
ሂሳብ መተሳሰብ መቀስቀስ እረስተሽ:
በመጥፎ ተግባርሽ አሁንም ዘወተርሽ:
|||
ንቂ እህት አለም!!
|||
አሁን ተሳሰቢ ነፍስያሽን ገተሽ:
ለሚጠቅምሽ ነገር ከልብ አስተንትነሽ:
ይቅርብሽ መጃጃል ስሜትን መከተል:
በመጥፎ ተግባርሽ ካፊር መመሳሰል:
ልበሺ ጂልባብን ኒቃቡን ደርበሽ:
ጋሻ ይሆንሻል ተቅዋ ካለዉስጥሽ:
|||
ቂርዐት ዳዕዋ ስሚ ተረጋግተሽ:
እውቀት እንዲኖርሽ ለሁሉም ተግባርሽ:
እንድትሆኚ አርአያ ለታናናሾችሽ:
ቀጥ ብለሽ ተጓዥ እስልምና ገብቶሽ:
ለይል ተነሺና መግፊራ ጠይቀሽ:
ለጌታሽ ተዋርደሽ ቁርዐንን ቀርተሽ:
በዱዐ ለምኚዉ መልካም ሴት እንዲያደርግሽ:
የእስካሁኑ ይብቃ አይብዛ ጥፍትሽ::
~~~
https://telegram.me/daruselam
ከዚም ከዚያም ብዬ ፊደል ለቃቅሜ:
ልመክርሽ አሰብኩኝ ዉድ እህት አለሜ:
ስሚኝ እህት አለም እስቲ ጆሮ ስጪኝ:
እቺን ትንሽ ምክሬን ከልብሽ አድምጪኝ:
ለመምከር እሚሆን እውቀትም ባይኖረኝ:
አንቺን መገፀሻ ልቦና ስላለኝ:
እቺን ትንሽ ምክሬን እባክሽ አድምጪኝ:
|||
እስቲንጃ ከማያዉቅ ከማንም ካፊር ጋር:
እቱ አትንዘላዘይ ይቅርብሽ ከሱ ጋር:
በመንገድ ስትዞሪ ተይዞ ትከሻሽ:
ጥጋጥግ ስትቆሚ የማይዘገንንሽ:
አረ አስተንትኚ አዕምሮ ካለሽ:
|||
አዝነዉልሽ ላንቺ ወንድም እህቶችሽ:
ባማረ አንደበት ብዙዉን ነገሩሽ:
መከሩሽ በፍቅር ጠርተው አናገሩሽ:
አረ አስተንትኚ ጭንቅላት ካለሽ:
የተጠቀምሽበት ለብጫቂ ሻርፕሽ:
|||
ጨጓራዉን ላጥሽው ወንድሜን አቃጥለሽ:
እህቴ አዘነች በመጥፎ ተግባርሽ:
እባክሽ አስቢ ለእህት ለወንድምሽ:
ልመክርሽ አሰብኩኝ ከልብ እያዘንኩኝ:
ከሁሉም አቅጣጫ ፈሳድ እያየሁኝ:
|||
እናም እህት አለም
ስጠፊ ማየት አልሻም!!
|||
እንዳሻሽ አትሁኚ አንቺ እንደተመቸሽ:
ሸሪያዉ አይፈቅድም እህቴ ምነካሽ:
አትበይ I don't care ቀርቦ ላናገረሽ:
ተጨንቆ ነዉ ላንቺ ለቀብር ቅጣትሽ:
ተረሳሽ ወይ እህት ሞት እኮ አለብሽ:
ድንገት የሚመጣ ብቻሽን ሚወስድሽ:
ሂሳብ መተሳሰብ መቀስቀስ እረስተሽ:
በመጥፎ ተግባርሽ አሁንም ዘወተርሽ:
|||
ንቂ እህት አለም!!
|||
አሁን ተሳሰቢ ነፍስያሽን ገተሽ:
ለሚጠቅምሽ ነገር ከልብ አስተንትነሽ:
ይቅርብሽ መጃጃል ስሜትን መከተል:
በመጥፎ ተግባርሽ ካፊር መመሳሰል:
ልበሺ ጂልባብን ኒቃቡን ደርበሽ:
ጋሻ ይሆንሻል ተቅዋ ካለዉስጥሽ:
|||
ቂርዐት ዳዕዋ ስሚ ተረጋግተሽ:
እውቀት እንዲኖርሽ ለሁሉም ተግባርሽ:
እንድትሆኚ አርአያ ለታናናሾችሽ:
ቀጥ ብለሽ ተጓዥ እስልምና ገብቶሽ:
ለይል ተነሺና መግፊራ ጠይቀሽ:
ለጌታሽ ተዋርደሽ ቁርዐንን ቀርተሽ:
በዱዐ ለምኚዉ መልካም ሴት እንዲያደርግሽ:
የእስካሁኑ ይብቃ አይብዛ ጥፍትሽ::
~~~
https://telegram.me/daruselam
ወንድሜ ሆይ!! ሰማኝማ የሰወች ተከታይ አትሁን አንተ የታዘዝከው ቁርኣንና ሀዲስ ልትከተል እንጂ ሰዎችን ልትከተል አይደለም፡፡
የኔ ያልከው ሰው ከተሳሳተ እሱን ተከትለህ ሙጪጭ አትበል የኔ ያልከው ሰው(ረድ) ምላሽ ቢሰጥበት ለምን ብለሕ አትቀውጥ ሰለፎች ምን እዳሉ ልንገርህ!!
كلنا راد ومردود
ሁላችንም መላሾች ተመላሾች(ሌሎች በእኛ ላይ ምላሽ ይሰጡቡናል)
ስለዚህ ሐቅን ፈልግ
الحق ضالة المؤمن اينما وجدها اخذها
ሀቅ የሙእሚን የጠፋ ንብረቱ ናት ከየትም ቦታ ያግኛት ይይዛታል!!፡፡
እናም ውድ ወንድሜ!! ዛሬ ነገም ለሰዎች ወገንተኛ ከመሆን ራስህ አጥርተህ ሀቅ ማን ጋ እንዳሆነ ፈልግ፡፡

ረመዷን ነኮ ጉዳዮች 2
🏞 ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች 🌆
1⃣ መብላት እና መጠጣት:-
☞ረስቶ የበላ ወይም የጠጣ ጾሙ አይበላሽም።
2⃣ ምግብን እና መጠጥን የሚተኩ ነገሮች:-
☞ ምግብ ነክ መርፌ እና መድሓኒቶች ጾምን ያፈርሳሉ።
☞ለህመምተኛ የሚሰጥ ደም ጾምን ያፈርሳል።
3⃣ የግብረ-ስጋ ግንኙነት መፈፀም:-
☞ የፍቶት ጠብታ(መንይ) ቢፈስም ባይፈስምየግብረ-ስጋ ግንኙነት ጾም ያበላሻል።
4⃣ የፍቶት ጠብታን በፍላጎት እና ምርጫ ማፍሰስ(ኢስቲምናእ):-
❌ በመተሻሸት፣በእጅ፣ ደጋግሞ በመመልከት፣ በመሳም.. ወዘተ ከፈሰሰ ጾም ያበላሻል።
☞ በእንቅልፍ ልብ የሚከሰት የዘር ፍሬ መፍሰስ(ኢሕቲላም) ጾም አያበላሽም።
5⃣ አውቆ ማስታወክ:-
☞ከቁጥጥር ውጭ በራሱ ከወጣ ጾም አያበላሽም።
6⃣ የወር አበባ እና የወሊድ ደም መፍሰስ:-
☞ከተለመደው የወር አበባ ቀን ውጭ በበሽታ ምክንያት የሚፈስ ደም(ኢስቲሓዷ) ጾም አያበላሽም።
7.ፆምን የማቋረጥ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ (ባይበላም ባይጠጣም)
8.ዋግምት(ከሰውነት ደም ማውጣትን) :-
☞ለህክምና ምርመራ ናሙና፣ ነስር፣ ቁስል እና ጥርስ በመንቀል የሚፈስ ደም ምንም ችግር የለውም።

ነቢዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለመ እንዲህ ይላሉ፦[ሰዎች ከመልካም ነገር አይወገዱም ፍጡርን እስቻኮሉ ድረስ፡፡]
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ ማለትም ሚያዝያ 2/2014 ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቃችኋል።ስለሆነም እርሶ ከነ ሙሉ ቤተሰቦ እና ወዳጅ ዘመዶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
አድራሻ ፦በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በሚገኘው አቡበከር መስጂድ
የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች:-
1.ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2.ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
3.አቡዱልናስር...ሌሎችም
ሰዓት፦ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ
እንዳያመልጦ!
~~
https://telegram.me/daruselam
የፊታችን እሁድ ማለትም ሚያዝያ 2/2014 ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቃችኋል።ስለሆነም እርሶ ከነ ሙሉ ቤተሰቦ እና ወዳጅ ዘመዶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
አድራሻ ፦በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በሚገኘው አቡበከር መስጂድ
የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች:-
1.ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2.ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
3.አቡዱልናስር...ሌሎችም
ሰዓት፦ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ
እንዳያመልጦ!
~~
https://telegram.me/daruselam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
انتشرت النميمة بين الطلاب العلم
العلامة رسلان
العلامة رسلان
የዛሬው አያድርገውና.....!!
AudioTrim
ሻኪር ትላንትና የዛሬውን አያድርገውና እንዲህ ይል ነበር:-
☞እኛ ሙብተዲዕ ያልነውን ሙብተዲዕ በሉ ብሎ የሚያስገድድ ካላ መረጃ አምጡ እንመክረዋለን እምቢ ካለ እኛም ረድ እናደርግበተላን ሸይኽ አብዱልሀሚድም ካለ ሌሎችም ወንድሞች ካሉ መረጃ አምጡ ይላል!!
✔እሺ መረጃ ልስጥህ ሸይኽ አብዱል-ሀሚድ,አሊ,ባህሩ,..........በግድ ሙብተዲዕ በሉ እያሉ ነው ረድ አድርግባቸው፡፡
☞የኔ ጥያቄ
✔በየግዜው አቋም እየቀየራችሁ ነው ምክንያቱ ምንድነው!?
✔በመረጃ ነው ወይስ ሰው ሲቀያየር አንተም ተቀይረህ ነው?
✔ዛሬ ምን አዲስ ነገር ተገኘ?
✔ማነው አቋም የቀየረው?
ለማነኛውም ትላንት ከያዝከዉ ሐቅ ለስሜትህ ብለህ አታፈንግጥ። ቀጥ በል ! አትለዋወጥ።
ሑዘይፍ ረዳለሁ አንሁ እንዲህ ይላል:-
أن الضلالة حق الضلالة أن تعرف ما كنت تنكر وأن تنكر ما كنت تعرف وإياك والتلون في دين الله تعالى فإن دين الله واحد
"የጥመት ሁሉ ጥመት ማለት ቀድመህ ትቃወመዉ የነበረን (ሀሰት) ዛሬ እንደ መልካም መቁጠርህ ነዉ። ቀድመህ እንዴ መልካም ትመለከተዉ የነበረን (ሐቅ) ነገር ዛሬ መቃወምህ ነዉ። አደራህን በዲን ላይ ከመለዋወጥ ተጠንቀቅ!! "የአላህ ዲን አንድ ነዉና ብለዋል።{ሙሰነፋ ዐብድርረዛቅ:2045}

አል-ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- " ለአሏህ ታማኝ የሆነ ሰው በፈተና አይጎዳም፤ አሏህም
ለወዳጆቹ በተጨነቁ ጊዜ መውጫዎችን ያደርጋል።📗 ፋትህ አል-ባሪ (483/6)
قال الحافظ ابن حجر رحمه الله:
"صاحب الصدق مع الله لا تضره الفتن، والله يجعل لأوليائه عند إبتلائهم مخارج".
فتح الباري(483/6)
ለወዳጆቹ በተጨነቁ ጊዜ መውጫዎችን ያደርጋል።📗 ፋትህ አል-ባሪ (483/6)
قال الحافظ ابن حجر رحمه الله:
"صاحب الصدق مع الله لا تضره الفتن، والله يجعل لأوليائه عند إبتلائهم مخارج".
فتح الباري(483/6)
የመልካም ነገር መክፈቻ ሁን !!
ነቢዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰላም እንዲህ ይላሉ
" إِنَّ مِنَ النَّاسِ مَفَاتِيحَ لِلْخَيْرِ مَغَالِيقَ لِلشَّرِّ،
"ከሰዎች መካከል ለኸይር መክፈቻ ቁልፍ የሆንና ሸርን ደግሞ የሚዘጋ አለ።"
እንደዚሁም
وَإِنَّ مِنَ النَّاسِ مَفَاتِيحَ لِلشَّرِّ مَغَالِيقَ لِلْخَيْرِ،
"ከሰዎች መካከልም እንደዚሁ የሸርን በር የሚከፍቱ ወይንም ለሸር በር መከፈት ምክንያት የሆኑ ቁልፎችና የኸይር ወይንም የመልካም ነገር በር መዘጋት ምክንያት የሆኑ ቁልፎች አሉ።"
فَطُوبَى لِمَنْ جَعَلَ اللَّهُ مَفَاتِيحَ الْخَيْرِ عَلَى يَدَيْهِ،
"የኸይርን በር መክፈቻ በእጁ ያደረገለት ሰው፤ ይህ ትልቅ እድል አግኝቷል።"
وَوَيْلٌ لِمَنْ جَعَلَ اللَّهُ مَفَاتِيحَ الشَّرِّ عَلَى يَدَيْهِ "
"የሸር ቁልፎችንም በእጁ ያደረገበት ሰውም ወየውለት!።" ይላሉ።
ኢብኑ ማጃህና ሌሎች ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ። እንግዳ ሆኖም ይመለሳል። ለነዛ እንግዶች ጡባ የምትባል ጀነት ፀደቀችላቸው።»
📚 (ሙስሊም ዘግቦታል።)
📚 (ሙስሊም ዘግቦታል።)
👍3
وصايا لطالب العلم.amr
4.2 MB
አዲስ ሙሀደራ
በአረብኛ ቋንቋ
ርዕስ:-ምክር ለእውቀት ፈላጊዎች
በሸይኽ ኢብራሂም ቢን ሷሊሕ አል-ሙሐይሚድ በቡታጅራ ከተማ የተደረገ
~~~
https://telegram.me/daruselam
በአረብኛ ቋንቋ
ርዕስ:-ምክር ለእውቀት ፈላጊዎች
በሸይኽ ኢብራሂም ቢን ሷሊሕ አል-ሙሐይሚድ በቡታጅራ ከተማ የተደረገ
https://telegram.me/daruselam
Audio
الشيخ سليمان الرحلي
غلات التبديع المتسرعين
🎙🎙 الشيخ العلامة سليمان بن سليم الله الرحيلي.
🎙🎙 الشيخ العلامة سليمان بن سليم الله الرحيلي.
ዳዕዋ በሸይኽ ኢብራሂም.amr
8.8 MB
አዲስ ሙሀደራ
በአረብኛ ቋንቋ ከትርጉም ጋር
ርዕስ:-የእስልምና ፀጋ
በሸይኽ ኢብራሂም ቢን ሷሊሕ አል-ሙሐይሚድ በቡታጅራ ከተማ የተደረገ
~~~
https://telegram.me/daruselam
በአረብኛ ቋንቋ ከትርጉም ጋር
ርዕስ:-የእስልምና ፀጋ
በሸይኽ ኢብራሂም ቢን ሷሊሕ አል-ሙሐይሚድ በቡታጅራ ከተማ የተደረገ
~~~
https://telegram.me/daruselam
🤝 የእውነተኛ ወንድማማችነት መገለጫ
*▪قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه :
🔹 አሚሩል መእምኒን ኡመር ቢን ኸጧብ "ረዲየሏሁ አንሁ" እንዲህ ብሏል:
*《إذا رأيتم أخاً لكم زلّ زلة ، فسددوه ووفقوه وادعوا الله أن يتوب عليه ، ولا تكونوا عوناً للشيطان عليه .》*
🔶 【አንድ ወንድማችሁ ተንሸራቶ ባያችሁት ጊዜ; ወደ እውነት መልሱት, እውነትን እንዲገጥም እርዱት, አላህ ለተውበት እንዲመራው ዱአ አድርጉለት, በሱ ላይ ለሸይጧን አጋዥ አትሁኑለት።】
*📚 حلية الأولياء (٤٩٥٩)*
*▪قال عبدالله بن مسعود رضي الله عنه :
🔹 አብዲላህ ቢን መስኡድ "ረዲየሏሁ አንሁ" እንዲህ ብሏል:
*《إذا رأيتم أخاكم قارف ذنباً ، فلا تكونوا أعواناً للشيطان عليه ، تقولوا أخزاه الله ، قبحه الله ، ولكن قولوا تاب الله عليه ، غفر له .》*
💎 【አንድ ወንድማችሁን ኃጢአት ሲፈፅም ካያችሁት; አላህ ያዋርድህ, አላህ አስጠሊታ ያድርግህ ብላችሁ በመራገም በሱ ላይ ለሸይጧን አጋዥ አትሁኑለት, ይልቁንስ ; አላህ ለተውበት ይምራው አላህ ይማረው ብላችሁ ዱአ አድርጉለት።】
*📚 رواه ابن المبارك في الزهد (٨٩٦)*
*▪قال أبو الدرداء رضي الله عنه :
🔶 አቡ ደርዳእ "ረዲየሏሁ አንሁ" እንዲህ ብሏል:
*《إذا تغير أحد إخوانكم وأذنب ، فلا تتركوه و لا تنبذوه ، وعظوه أحسن الوعظ ، واصبروا عليه ، فإن الأخ يعوج تارة ويستقيم أخرى .》*
💎【አንድ ወንድማችሁ በፊት ከነበረው አቋሙ ተለውጦና ኃጢአት ሲፈፅም ካያችሁት! አትተውት እንዲሁም አታጥላሉት, ይልቁንስ መልካም በሆነው ተግሳፅ ገስፁት, በሱ ላይ / በመምከር ላይ/ ታገሱ, ምክኒያቱም ወንድም አንዳንዴ ይወላገድና ሌላ ጊዜ ደግሞ ይቃናል!!】
*📚 حلية الأولياء (٢٣٢/٤)*
Copy

👍2