Forwarded from Love&Truth (ፍቅር√እውነት)
ፈገግ ማለት ሲያሻኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጠንቅቄ አውቃለሁ
በቃ አይኖቼን መክደንና አንቺን ማሰብ ብቻ ነው ያለብኝ
በቃ አይኖቼን መክደንና አንቺን ማሰብ ብቻ ነው ያለብኝ
Forwarded from Dagmawi Wmariam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህፃን አቤንኤዘር ፍሬው(ቦቼ)
በጣም የወደደው ሙዚቃ ነው እስቲ በልጅ አንደበት ስሙለት
በጣም የወደደው ሙዚቃ ነው እስቲ በልጅ አንደበት ስሙለት
Audio
ሰሞኑን የሁላችንም ጆሮ ከበሽታው እየዳነ ይመስለኛል ከአልበም እስከ ነጠላ ዜማዎች ሸጋ እየሆኑ እየቀረቡልን ነው እድሜ ይስጥልን ለሁሉም አዝማሪዎች


