Dagi Dance Show አዋሳ
74 subscribers
135 photos
11 videos
2 files
39 links
ዳንስ የአምስቱ ሰሜት ህዋሳት ጥምር ደስታ ነው ፍቅርን በዳንስ ውስጥ እናጣጥማለን ዳንስ እራሱን የቻለ የፍቅር ፍልስፍና አለው
Download Telegram
Channel photo updated
ዘመዴ ወደ ማታ ስክር ድክም ብሎ ወደ ሴተኛ አዳሪዋ ገብቶ ስንት ነው ሂሳብ ብሎ ሲላት
👯1500 ትከፍላለህ ትለዋለች
🕺🖕የእናትሽ ነው ትንሽ ፀጉር ሲለብስ 🐎በግ መሰለሽ እንዴ ብሏት እርፍ🤣🤣🤣🤣
@xnvideosex
Channel photo updated
Channel photo removed
Channel photo updated
they watching us
this people surprised by our cultural dance
በሰው አትፍረድ ደርሶ አትናደድ ባስቀመጥከው ቦትም ካላገኘኸው ብዙም አትከፋበት ለዚያ ሰው የሰጠኸው ቦታ ወይ አልተመቸውም ወይ አልመጠነውም የሰው ልጅ ከፈጣሪ የተሰጠው ነፃ ፍቃድ አለው ይህ ነፃ ፈቃድ ነብሱ በስጋው እስካለች ያሻውን ማድረግ መፈፀም መከተል ይችላል ማንም አያግደውም ማንንም ሰው ካሰበበት ጉዞ ልታቆመው አትሞክር ያሰበበት ይድረስ ምክንያቱም አንዴ ለመሄድ የተነሳ ልብ በአካል ብትገታው በሀሳብ ሁል ግዜ ይነጉዳል የሀሳብ ተጓዥ ደግሞ እጅግ ከባድ ነው ካሰበበት ቦታ ደርሶ እንጂ እስኪደርስ ያለውን ውጣ ውረድ አያገኘውም የወደደውን ብቻ መርጦ ያስባልና። እግር ቢሄድ በጠፍር ይታሰራል ልብ ከሄደ ግን በምን ማስቆም ይቻላል?ታግለን ላናስቆመው ነገር አቅም መፍጀት አያስፈልግም የሞተብንን አልቅሰን እንደምንቀብረው ተጓዥና እግረኛ ልብን ጦሴን ብሎ መተው እራስን ከብዙ እሳቤ በሽታዎች ማዳን ነው አንዳንድ ግዜ ከልብ ተጓዥ የስጋ ሙት ይሻላል የስጋ ሙት የእንባ እርም አለውና ግን ሁል ግዜ ካጠገብ መስሎ እርቆ የሚሄድን ልብ በምን እርም ያወጣሉ በምንም።አንዳንድ ግዜ ሰው ካጠገባችሁ ያለ መስሎ ልብና ሀሳቡ ከራቃችሁ በቅርቡ በውሃ ቀጠነ ምክንያት ይጓዝባችኃል ስለዚህ እውነትን በልብ ፍቅርን በነፍስ ይዘን ከወረት ነፃ ወጥተን ተጓዥ ልብን አደብ አስገዝተን ተረጋግተን ሁኔታዊ ሳይሆን ምክንያታዊ አፍቃሪዎች እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን
#አስታውሱ ተጓዥ ልብ ማረፊያ የለውምነ ሸኙት
Forwarded from DJ Music (ዳጊ ሬጌ(DAGI REGGAE))
Forwarded from DJ Music (ዳጊ ሬጌ(DAGI REGGAE))
Channel photo updated