🌟 የጉበትን ስብ (Fatty Liver) ክምችት የሚያመጡ 5 ምግቦች
ሙሉ መረጃ #ብሩህkids youtube ላይ ያገኛሉ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/1ApZcqmVEn4?si=iAt6XP5a2jIOyBex

YouTube
የጉበት ስብ ክምችትን የሚጨምሩ 5 ምግቦች | 5 foods that increase liver fat storage
Excess liver fat can quietly damage your health over time. In this video, we break down 5 common foods that are strongly linked to increased liver fat storage, especially when eaten frequently.
These foods may:
Promote insulin resistance
Increase triglyceride…
These foods may:
Promote insulin resistance
Increase triglyceride…
❤31👍7👏2
📢 #ክፍት የስራ ቦታ ለ #ላቦራቶሪ ባለሙያዎች - ብዛት : 2
👉 ትምህርት ደረጃ: ሲንየር ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
👉 ልምድ: 3 ዓመት
👉 ከህፃናት ሕክምና ላይ ማለትም የህፃናት ክሊኒክ ወይም ሆስፒታል ላይ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ ወይም የሰራች
የተጣራ ደሞዝ : 16,000 (ዲውቲ እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ሳይጨምር)
🔊 አመልካቾች CV እና ፎቶዋቸውን ከታች ባስቀመጥነው ቴሌግራም ሊንክ ላይ ይላኩ 👇👇👇
☎️ ቴሌግራም : @biruhkidsclinic ላይ
CV, ፎቶ እና አድራሻቸውን ይላኩ
የስራ አድራሻ : ጦር ኃይሎች አጉስታ

❤29👍3
📢 ክፍት #የስራ ቦታ #ለአካውንታንት ባለሙያዎች ❗
✨ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ልምድ ያላቸዉን አካውንታቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
👉 ብዛት: 2
👉 ፆታ : ሴት
👉 ስራ ልምድ : በአካውንቲግ የተመረቀች እና peachtree system ቢያንስ 1 ዓመት የሰራች
👉 ተያዥ እና ሙሉ የትምህርት ማስረጃ የምታቀርብ
👉 ደሞዝ : በድርጅቱ scale መሰረት
👉 አመልካቾች CV ለመላክ ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇
@biruhkidsclinic ወይም 0963555552 ላይ ይጠቀሙ
👉 የስራ ቦታ : ብሩህኪድስ የህፃናት ክሊኒክ ጦርሃይሎች አጉስታ መታጠፍያ

❤24
✨ #አመታዊ የህፃናት ሙሉ ምርመራ / #Medicalcheckup ከፈለጉ በተሟላ ላቦራቶሪ እና አልትራሳውንድ ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ላይ ያገኛሉ
☎️ 0963555552 / 0939602927
☎️ 0963555552 / 0939602927
❤20👏1
🌟 👩⚕️ ክፍት የስራቦታ ለህፃናት ነርሶች 👇
🏥 ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ልምድ ያላቸውን የህፃናት ነርሶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
✨ ብዛት : 2
✨ ስራ ልምድ : በህፃናት ሕክምና ላይ 2 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት
👉 ትምህርት ደረጃ : በ ነርሲንግ ዲፕሎማ / ዲግሪ
👉 ደሞዝ : በስምምነት
👉 ታካሚዎችን በትዕግስት እና በፍቅር ማስተናገድ የሚችል/የምትችል
👉 የማታ ስራ/ዲውቲ ማደር የሚችል/የምትችል
👉 ከህፃናት ሕክምና ላይ የህፃናት ክሊኒክ ወይም ሆስፒታል ላይ የሰራ/የሰራች
🌍 የስራ አድራሻ : አዲስ አበባ ጦር ኃይሎች
👉 የስራው ቦታ : ብሩህኪድስ የህፃናት ልዩ ክሊኒክ
🔊 አመልካቾች CV እና ፎቶዋቸውን ከታች ባስቀመጥነው ቴሌግራም ሊንክ ላይ ይላኩ 👇👇👇
☎️ ቴሌግራም : @biruhkidsclinic ላይ
CV ከፎቶ ጋር ይላኩ

❤19
🔊 ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች እና ጥቃቶች እንዴት እናስተምራቸው❓
ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች የማስተማር እና ያለማስተማር ጉዳይ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ነው::
የተለያዩ ጥናቶች : ልጆች እድሜያቸውን እና የማገናዘብ ደረጃቸውን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ትምህርት ቢሰጣቸው የተሻለ ነው ይላሉ:: ለዚህም እንደ ምክንያት የሚቀርበው: ይህን መረጃ ከወላጆቻቸው ካላገኙት ሌሎች የመረጃ ምንጮችን (ማለትም ከአቻዎቻቸው፣ ከበይነመረብ..) ማወቃቸው አይቀርም: ከነዚህ ምንጮች የሚገኙ መረጃዎች ደግሞ ላፈነገጡ ዝንባሌዎች ሊዳርጓቸው ይችላል የሚል ነው:: ስለ ጾታዊ ጉዳዮች አስቀድመው ማወቃቸው ራሳቸውን ከጥቃቶች እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ያግዛቸዋል የሚል አመክንዮም የሚያቀርቡ አሉ::
የልጆች የአስተሳሰብ እና የማገናዘብ ችሎታ ልክ እንደ አካላዊ እድገት ሁሉ በእድሜ ሂደት የሚገነባ ነው::
🔹ከ 2-7 አመታቸው ድረስ ያለው Preoperational stage ይባላል:: በዚህ እድሜያቸው:: በአመክንዮ የማሰብ እና ውስብስብ ነገሮችን የመገንዘብ ችሎታው አይኖራቸውም፤ ሁኔታዎችን በራሳቸው አረዳድ ከመመዘን በዘለለ ሌሎች እንዴት ይቃኙታል ብለው አያገናዝቡም:: egocentric ናቸው::
ነገሮችን የሚማሩት በትዕምርት(Symbolic representation) ነው::
ስለዚህም በዚህ እድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ልጆች ነገሮችን በጨዋታ አስታኮ ማስተማር የተሻለ ነው::
በዚህም መሰረት:-
▪️ህጻናት ከእናቶች እንደሚወለዱ
▪️ወንዶች እና ሴቶች በጾታዊ አካሎቻቸው እንደሚለያዩ
▪️አካላዊ ስያሜዎችን በቀላል ቃል ማስረዳት
▪️የራስ አካል የግል እንደሆነና: ሌሎች በፍጹም ሊነኳቸው የማይገቡ አካሎች የትኞቹ እንደሆኑ
▪️ከቤተሰብ የሚደበቅ ሚስጥር መኖር እንደሌለበት ማስረዳት አስፈላጊ ነው::
🔹ከ7-11 አመታቸው ድረስ ያለው ጊዜ Concrete Operational stage ይባላል:: ምክንያታዊ የሚሆኑበት እና በአመክንዮ ማሰብ የሚጀምሩበት እድሜ ነው:: ምክንያታዊነታቸው ታድያ ለቁስ አካሎች ብቻ ነው:: ምናባዊ የሆኑ ጉዳዮችን በጥልቀጥ ለመመርመር ይቸገራሉ::
Inductive reasoning በብዛት ይጠቀማሉ:: ነገሮችን ከራስ ተሞክሮ በመነሳት ወደድምዳሜ ያመራሉ::
ማፈር እና ስለ ጾታዊ ጉዳዮች በመጠኑ ማሰብ የሚጀምሩበት እድሜ ነው::
በዚህ እድሜያቸው:-
▪️ስለ ወሲብ፣ እርግዝና እና ወሊድ
▪️ስለ ጉርምስና አካላዊ ለውጦች
▪️ስለ ወሲብ ጥቃት ምንነት/ በሚያውቁት ሰውም ሊደርስ እንደሚችል
▪️ጥቃት ቢደርስ የነሱ ጥፋት እንዳልሆነ እና መናገር እንዳለባቸው
▪️ ሰዎች ያለ አግባብ ሲደርሱባቸው እምቢ ማለት እንዳለባቸው፣ ከአሳቻ ስፍራ መራቅ እንዳለባቸው ማስረዳት ተገቢ ነው::
🔹ከ 11 አመታቸው በኋላ ያለው Formal Operational stage ይባላል:: Deductive reasoning ይጠቀማሉ:: ማለትም ከሰፊው አለም ተሞክሮ በመነሳት የራሳቸውን ባህርይ መገምገም ይችላሉ:: ምናባዊ ጉዳዮችን በጥልቀት መመርመር ይጀምራሉ::
ማንነት የሚገነባበት ወሳኝ እድሜ ነው:: ጠንካራ ማንነትን መገንባት ካልቻሉ ለአቻ ግፊት ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ::
የጉርምስና እድሜ እንደመሆኑ በአካል ላይ የሚታዩ ለውጦች አሉ:: ጾታዊ ፍላጎታቸውም ይጨምራል:: በተለያዩ ምክንያቶች(ተታለው፣ በስሜታዊነት፣ በአቻ ግፊት..) ለጾታዊ ጥቃቶች ሊጋለጡ ይችላሉ:: ታዲያ በዚህ እድሜያቸው እንቁላል መለቀቅ ስለሚጀምር እርግዝና ሊፈጠር ይችላል:: ስለዚህ ውይይታችን እነዚህን ጉዳዮች ያቀፈ መሆን ይኖርበታል::
Reference : Kaplan and Sadocks comprehensive textbook of Psychatry እና kelela guide
✍️ አዘጋጅ : ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው- የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት
☎️ የህፃናት ሕክምና የቀጠሮ ስልክ : 0963555552 ወይም 0939602927

❤63👍11🙏5🔥2🥰2👏1
❌የህፃናት መራመጃ ጋሪ (#ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?
ብዙ ወላጆች ላይ ከሚፈጠሩ ጥያቄዎች መካከል አንዱ የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ የሚለው ነው። ታዲያ ለዚሁ ጥያቄ መልስ ምን እንደሆነ አብረን እናያለን።
በተለያዩ ሆስፒታሎች የህፃናት መራመጃ ጋሪ በሚጠቀሙ እና በማይጠቀሙ ህፃናት ላይ የተደረገው ጥናት ይህንን ውጤት አስቀምጧል
የህፃናት መራመጃ ጋሪ ጥቅሞቹ
1. ህፃናት መቆምና መራመድ እንዴት እንደሆነ ያውቃሉ
2. ያለማንም እርዳታ እንደልባቸው በመዟዟር ይጫወታሉ
3. ከጎናቸው ወላጆች በነፃነት ሌላ ስራን ማከናወን ይችላሉ
4. ጋሪው የተለያዩ ማጫወቻዎች ስላሉት ልጆችን ያዝናናል
የህፃናት መራመጃ ጋሪ ጉዳቶቹ
1. አብዛኛውን ጊዜ ከሚጠበቅባቸው ፍጥነት በላይ ስለሚሄዱ ለተለያዩ አደጋዎች ይጋለጣሉ።
ለምሳሌ
- ከተጋጩ ጭንቅላታቸው ላይ እቃ ሊወድቅባቸው እና ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል
- የምግብ ማብሰያ እሳት ጋር ሊደርሱና የቃጠሎ አደጋ ወይም ትኩስ የሆነ ነገር ሊደፋባቸው ይችላል
- በቀላሉ ባእድ የሆኑ ነገሮችን ስለሚያገኙ እና በመብላት ለትንታ ወይም ለመታነቅ አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ
- ከደረጃ ላይ በመገልበጥ ወይም በራሳቸው ሲጫወቱ በመገልበጥ የጭንቅላት እና የአንገት እስከሞት ሊያደርስ የሚችል ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል።
2. በራሳቸው ጊዜ እና ጥረት ለመገላበጥ ለመቀመጥ ለመዳህ ለመቆም እንዲሁም ለመራመድ የሚጠቅሟቸውን ጡንቻዎች እንዲዳከሙ በማድረግ የእንቅስቃሴ እድገታቸውን ያዘገየዋል
3. ጋሪ ውስጥ ሆነው ሲራመዱ እግራቸውን ማየት ስለማይችሉ የአይን እይታ እና እርምጃ ጥምረትን ያዛባል
4. የወገብ እና ጉልበት መገጣጠሚያዎችን የሰውነት ክብደት የመሸከም ብቃትን ይቀንሳል
5. ራሳቸውን ችለው ሚዛናቸውን ጠብቀው እንዳይቆሙ እና እንዳይራመዱ ያሰንፋቸዋል
6. የጀርባ አከርካሪ አጥነታቸው ላይ ሚዛኑን ያልጠበቀ ጫና ስለሚፈጥር ካደጉ በኋላ ለወገብ ለህመም ሊያጋልጣቸው ይችላል
ስለዚህ በአጠቃላይ በተደረገው ጥናት መሰረት ውጤቱ የሚያሳየው የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ጥቅሞቹ እንዳሉ ሆነው ጉዳቶቹ ግን ያመዝናሉ ማለት ነው።
✍️ አዘጋጅ : ዶ/ር ዮናታን ከተማ: በቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል የህፃናት ቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም
☎️ የህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ስልክ : 0963555552 ወይም 0939602927

❤27👍26
ዶ/ር የሮም ጌታቸው - ለእናንተ ባለቅን ልቦች ያቀረበው ተማፅኖ!😥
"ሕይወት ለማዳን የተማርኩት ሁሉ - ልጄን ለማዳን አልበቃኝም!"
ውድ ኢትዮጵያውያንና ደጋግ የሰው ልጆች ፣
እኔ ዶ/ር የሮም ጌታቸው እባላለሁ። ለበርካታ ዓመታት በሕክምና ሙያ ውስጥ በመስራት የብዙ ታማሚዎችን ህመም ለማቃለል፣ ብዙ ቤተሰቦችን ተስፋ ለመስጠት ሞክሬያለሁ። በሙያዬ የሌሎችን ልጆች ስቃይ ሳይ አዝኜ ነበር ፤ አንድ ቀን ግን ያ ስቃይ በራሴ ቤት በር ላይ ይቆማል ብዬ አላሰብኩም ነበር።
ዛሬ ልጄ በአጥንት ካንሰር ተይዟል። በየቀኑ ሲያመው ፣ ሲደክመው ፣ ሲያለቅስ ማየት ለአባት ብቻ ሳይሆን ለሐኪምም የሚሰብር ህመም ነው። የተማርኩት ሁሉ ፣ የለበስኩት ካባ ፣ ያለኝ ሙያዊ እውቀት ልጄን ከዚህ ፈተና ሊያወጣው አልቻለም።
አሁን ልጄ ሕይወቱን ለማትረፍ ከሀገር ውጭ የሚደረግ የአጥንት ቀዶ ጥገና ሕክምና ያስፈልገዋል። ነገር ግን የዚያ ሕክምና የተጠየቀው 3.5 ሚሊዮን ብር ከአቅሜ በላይ ነው። በሀገራችን በታማኝነት የሚያገለግሉ ብዙ ሐኪሞች እንደሚያውቁት ፣ የሕክምና ሙያ ብዙ ጊዜ የሌሎችን ሕይወት ለማዳን እንጂ በራስ ቤት የሚመጣን ከባድ ችግር በገንዘብ ለመቋቋም በቂ አይሆንም።
ስለዚህ ዛሬ እንደ ሐኪም ሳይሆን፣ ልጁን ለማዳን የሚጥር አባት ሆኜ ፊታችሁ ቆሜያለሁ።
እባካችሁ የምትችሉትን ያህል በገንዘብ ፣ በጸሎት ወይም ይህንን መልዕክት በማጋራት አግዙን። ትንሽ የሚመስል እርዳታ እንኳን ለልጄ የህይወት ዕድል ሊሆን ይችላል። ልጄን አድኑልኝ። እኔ የብዙዎችን ልጆች ለማከም የሞከርኩትን ያህል ፣ ዛሬ ለልጄ ሕይወት እናንተን አምናለሁ።
"አንድ ልጅ ሲድን ፣ አንድ ቤተሰብ ተስፋ ያገኛል።"
ከልብ አመሰግናለሁ።
ዶ/ር የሮም ጌታቸው
CBE - 1000149557982
Abay - 2091011011819814
Awash - 013201344371300
Tele birr - 0910119336
GoFundMe: https://www.gofundme.com/f/help-tsegabe-fight-cancer?lang=en_US&ts=1780047340
መልዕክቱን #ሼር አድርጎ ለቅን ልቦች ማድረስ - ለአንድ እያንዳንዷን ሰከንድ በስቃይ ውስጥ ለሚያልፈው ብላቴና ትልቅ እገዛ ነው!

gofundme.com
Donate to Help Tsegabe Fight Cancer, organized by Selam Dessie
Tsegazeab Yerome Getachew is a 3-year-old child in Ethiopia who has been diagnosed with Ewing s… Selam Dessie needs your support for Help Tsegabe Fight Cancer
❤60👍18
❌😱 ወላጆች እባካቹ አትዘናጉ❗
በእርግጥ 24 ሰአት ሙሉ ልጅን መቆጣጠር ወይም መከተታተል ከባድ ነው ነገርግን በተቻላቹ መጠን ቢያንስ ልጆቻችሁ የሚጫወቱበትን እቃዎች እና አካባቢ ምቹ የሆነ እና ለጉዳት የማያጋልጥ ማድረግ ያስፈልጋል።
ይህ የ3 አመት ህፃን ድንገት በሚስማር ሲጫወት እንዴት እንደሆነ በማይታወቅ ሁኔታ ሚስማሩን ውጦት የቀኝ ዋና የሳንባ መተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ገብቶ እንደተቀረቀረ የደረት ራጁ ምርመራ ያሳያል።
እንደ እድል ሆኖ የሳንባው ክፍል ላይ ፣ የልብ ክፍል እንዲሁም በዙሪያው ያሉ ትላልቅ የደም ስሮች ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርስበት በቀላል ማደንዘዣ ሚስማሩ ሊወጣለት ችሏል።
ሌላው ከዚሁ ጋር በተያያዘ በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈልገው የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ዲስክ መሳዩ ባትሪ በምንም አይነቱ ሁኔታ ለትናንሽም ሆነ ትላልቅ ህፃናት እንዲጫወቱበት መፍቀድ በፍፁም አይመከርም።
ምክንያቱም ይህ በአድ ነገር በድንገት ከተዋጠ ፣ በተቻለ መጠን በ2 ሰአት ውስጥ ወደ ጤና ተቋም ሄደው በተገቢው ጤና ባለሞያው እንዲወጣ ካልተደረገ በሚፈጥረው የኤሌትሪክ ሞገድ እና በሚለቀው ኬሚካል የምግብ መውረጃ ቱቦ ላይ ከፍተኛ ጉዳትን በማድረስ የምግብ መስመር ቱቦ መጥበብን እንዲሁም ከከፋ ግድግዳውን በመብሳት ሕይወትን አደጋ ላይ ለሚጥል የጤና እክል ይዳርጋል።
ስለዚህ ወላጆች ልጆቻችሁ ላይ በኋላ ተያይዞ በሚከሰተው የጤና እክል ከመፀፀት አስቀድሞ መጠንቀቅ ያስፈልጋቹሀል።
ማጣቀሻ
1. Coran Pediatric Surgery 7th Edition
2. American pediatric surgical Association Guideline
✍️ ዶ/ር ዮናታን ከተማ
በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል
የህፃናት ቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም
ምንጭ : ሀኪም page

❤55👍30👎1👏1
📢 ውድ #ብሩህkids ቤተሰቦች ዶ/ር ፋሲል መንበረ ለስልጠና እና ለኮንፍረንስ ከሀገር ውጭ ስለሚወጡ ለተውሰነ ሳምንት ላይገኙ ይችላሉ ::
🏥 በአሁኑ ወቅት በክሊኒካችን ሁሉም አይነት የህፃናት ሕክምናዎች በዶ/ር ክንዱ አግማስ ( ሲንየር ኤክስፕርት የህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ) እና ሌሎች ስፔሻሊስት ሐኪሞች 24 ሰዓት እየተሰጡ ይገኛሉ!
🌟 ዶ/ር ክንዱ ከሰባት ዓመት በላይ በህፃናት ሕክምና ላይ የሰሩ ሲንየር የህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ናቸው!
👩⚕️ምርመራ ሕክምና ለማግኘት
☎️ 0963555552 / 0939602927 ይደውሉ
🌍አድራሻ: አ.አ ጦር ኃይሎች አጉስታ
🌍 location Google Map 👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/8vhetysUPpS1GVR67?g_st=ac

❤12👍9
የልጆችን #አይምሮ #ብቃት የሚቀንሱ ዘጠኙ #የወላጅ ስህተቶች ምንድናቸው❓️❓️
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
💚 ህፃናት ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በራሳቸው ለመቅረፍ የሚያስችል ብሩህ አይምሮ ይዘው ነው የሚወለዱት❗️
💙 ይሄንን ብሩህ አይምሮ ደሞ የመቅረፅ የማዘጋጀት እና መስመር ማስያዝ ደሞ የወላጆች እና አሳዳጊዎች ኃላፊነት ነው ::
👨👩👧 እነዝህ የሀገራችን ተረካቢ ህፃናት አይምሮ ላይ የምንሰራው እያንዳንዱ ስራ ባህሪያቸው ላይ እና የትምህርት ቤት ውጤታቸው ላይ ከፍተኛ አስተዋፆ ይኖረዋል:: እንዲሁም ውጤታማ ስራዎች ላይ የመሰማራት ዕድላቸውን ከፍ ያደርጋል ፡፡
🛑 ስለዚህ ለወላጆች ልጆቻቸው ብ ቁ ዜጋ እንዲሆኑ ከዝህ በታች ያሉትን 8 ስህተቶችን ማስወገድ ይኖርባቸዋል ‼️
✔️ 1. የልጅዎን ስሜቶች አለመረዳት ወይም መቀነስ
👉 ልጆች ስለ ስሜቶቻቸው መግለፅ እና ማውራት 🗣️ጤናማ መሆኑን ማወቅ አለባቸው ፡፡
👉 ለምሳሌ አንድ ህፃን ጎዳና ላይ ያሉ ልጆችን አይቶ "ወይኔ ሲያሳዝኑ ቢል ወላጅ ደሞ “ አይ እነዚህማ መጥፎ ልጆች ናቸው ምንም አያሳዝኑም” የሚል ከሆነ ህፃናት ስሜቶቻቸው ምንም ፋይዳ እንደሌላቸው እና እነሱን ማፈኑ የተሻለ እንደሆነ ይረዳሉ ያደርጉታልም ፡፡ በዚህም በራስ የመተማመን ብቃታቸው ይወርዳል ❗️
👉 ልጅዎ በከባድ አውሎ ነፋስ ወቅት የፍርሃት መግለጫዎችን እያሳየ ከሆነ ለምሳሌ “አሁን እንደፈራህ አውቃለሁ አይዞህ እኔ አለሁልህ/አለሁልሽ ” ይበሉ፡፡
👉 በተጨማሪም ስሜቶችን በራሳቸው እንዴት ማስተዳደር እና መቋቋም እንደሚችሉ ያስተምሯቸው ።
✔️ 2. ሁልጊዜ ከውድቀት ማዳን
🔹 እንደ ወላጆች ልጆችን በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችልበምንቃቸው ፈተናዎች ውስጥ ገብተው ሲታገሉ ማየት ከባድ ነው።
🔹 ልጆች በውድቀት የሚመጡትን ትምህርቶች መማር አለባቸው
🔹 ከስህተታቸው እንዲማሩ ዕድል ካልተሰጣቸው ፣ ወድቀው ተመልሰው ለመነሳት የሚያስፈልገውን ጽናት እና ብርታት በጭራሽ አያዳብሩም ‼️
✔️ 3. ልጆች ብዙ መጫወቻ በ አንዴ መስጠት
🤩 ልጆች አዳዲስ ነገሮችን ማግኘት ይወዳሉ ወላጆች ደሞ ልጆቻቸው የወደዱትን ሁሉ መስጠት ያስደስታቸዋል ይህንንም ትልቁ የ ወላጅነት መለኪያ አርገውም ያዩታል
ሆኖም ግን ህፃናት የፈለጉትን በአንዴ እና በ ብዛት ማድረግ አይመከርም
🔺 ለምሳሌ : ብዙ አዲስ አሻንጉሊት መግዛት አዲስ ልብስ አሁንም አሁንም መግዛት እና የመሳሰሉት
🔺 ነገር ግን ብዙ ጥናት እና ምርምሮ እንደሚያሳዩት ለልጆች የሚፈልጉትን ወይም የጠየኩትን ወድያው ወድያው የሚሰጣቸው ከሆነ ራስን መግዛትን ትዕግስትን ኃላፊነትን እና የመሳሰሉትን ክህሎቶች ያጣሉ ‼️
🔺 ልጆችዎ የሚፈልጉትን ነገር ለማሳካት ወይም ለማግኘት የሆነ ነገር መሞከር እንዳለባቸው ማወቅ አለባቸው‼️
🔺 ለምሳሌ ወላጆች ከ ጨዋታ ወይም ቴሌቪዝን ሰዓት በፊት የቤት ሥራን መጨረስ ወይም የቤት ውስጥ ሥራዎችን ማጠናቀቅ እንዳለባ ቸው ግልጽ ሕጎችን በማውጣት ራስን መግዛትን ሊያስተምሯቸው ይችላሉ ፡፡
✔️ 4. ፍፁም እንዲሆኑ መጠበቅ
🔘 ልጅዎ ትልልቅ ግቦችን እንዲያነጣጠር እና በሁሉም ነገር ምርጥ እንዲሆን መፈለግ ተፈጥሯዊ ነው ፡፡የሚጠበቁ ነገሮች ተጨባጭ መሆናቸውን በማረጋገጥ በልጆችዎ ውስጥ የአእምሮ ጥንካሬን ይገንቡ ፡፡
🔘 ልጆችዎ ባሳ ኳቸውም እንኳ የሚገጥሟቸው መሰናክሎች አሁንም ጠቃሚ የሕይወት ትምህርቶችን እና በሚቀጥለው ጊዜ እንዴት እንደሚሳኩ ያስተምራቸዋል ፡፡
5. ሁል ጊዜ ምቾት እንደሚሰማቸው ማረጋገጥ
✔️ ልጅዎ በአፍላ እድሜያቸው ምቾት እንዲሰማቸው የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ
✔️ በተለይም አዲስ ነገር ሲያደርግ-አዳዲስ ምግቦችን መሞከር ፣ አዳዲስ ጓደኞችን ማፍራት ፣ አዲስ ስፖርት መጫወት ወይም ቤቶችን መንቀሳቀስ እና ወደ አዲስ ትምህርት ቤት መሄድ ፡፡
✔️ ግን ደሞ የማይመቹ ጊዜዎችን መቀበል የአእምሮ የ ስሜት ብስለት (Emotional intelligence) ከፍ ሊያደርግ ይችላል ፡፡
✔️ ልጆችዎ አዳዲስ ነገሮችን እንዲሞክሩ ያበረታቷቸው።እንዲጀምሩ እርዷቸው ፣ ምክንያቱም ያ በጣም ከባድ ክፍል ነው።ግን ያንን የመጀመሪያ እርምጃ ከወሰዱ በኋላ ፣ እነሱ እንዳሰቡት ከባድ እንዳልሆነ ይገነዘቡ ይሆናልና እነሱም በዚህ ረገድ ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ!
✔️ 6. የወላጅ-ልጅ ድንበሮችን አለማዘጋጀት
🛑 እርስዎ ልጆችዎ የራሳቸውን ውሳኔ እንዲያደርጉ ይፈልጋሉ ፣ ግን እርስዎም አለቃ መሆንዎን ማወቅ አለባቸው።
✔️ ለምሳሌ ፣ ለ 12 ዓመት ልጅዎ የሚሆን የክትትል መመሪያ ካዘጋጁ በየቀኑ መመሪያዎቹ ተጠብቀው መቆየታቸውን ያረጋግጡ
🛑 ⚠️ ደንቦችን ወደ ውስጥ መግባትና ብዙ ጊዜ እንዲደራደሩ መፍቀድ በእርስዎ እና በልጅዎ መካከል ወደ ስልጣን ሽኩቻ ሊያመራ ይችላል ፡፡
7. ለራስዎ እንክብካቤ አለማድረግ
👵👴 ዕድሜያችን እየጨመረ በሄደ መጠን ጤናማ ልምዶችን ለመጠበቅ የበለጠ ከባድ ይሆናል (ለምሳሌ ፣ ጤናማ ምግብ መመገብ ፣ በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ) ፡፡
🔘 ለዚያም ነው ለልጆችዎ የራስ-እንክብካቤ ልምዶችን መቅረጽ አስፈላጊ የሆነው ፡፡
💙 በተጨማሪም በልጆችዎ ፊት ጤናማ የመቋቋም ችሎታዎችን መለማመድ በጣም አስፈላጊ ነው።ለምሳሌ ፣ ስለ ሥራ በጣም ከተጨነቁ ለልጅዎ “በሥራ ላይ በጣም አድካሚ ቀን ነበረኝ ፣ ከሻይ እና ከመጽሐፍ ጋር እዝናናለሁ” ለማለት ይናገሩ ፡፡
8. ከሁለት ዓመት በፊት TV እና ሞባይል(screen time) እንዲጠቀሙ መፍቀድ
👉 የዓለም የጤና ድርጅትህፃናት ከ 2 ዓመት በፊት screen time ባይኖራቸው ይመክራል
👉 ዋናው ምክንያት ህፃናት የመግባባት እና ንግግር ችሎታቸው በከፍተኛ መጠን መሰረት የሚይዘው እና የሚያድገው በመጀመርያ 2 ዓመት ነው በዝህ እድሜ ህፃናት ረጅም ሰዓት ከሰዎች እና ከተፈጥሮ ጋር እንጂ ከ TV እና ሞባይል ጋር ማሳለፍ የለባቸውም ❗️
9. ስራን ቤት ዉስጥ አለማስለመድ
ታዳጊ ህፃናት ገና 4 ዓመት ጀምሮ ቀላል የቤት ውስጥ ስራዎች ማስተማር አለበን
በ Harvard university ጥናት መሰረት ህፃናት በህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ ኃላፊነት መውሰድ እና መውጣት አለባቸው! ይህ ደሞ የሚጀምረው ገና ከልጅነት ነው ይህንን የስራ ባህልን ለልጆቻችን ቀስ በ ቀስ እየጨመሩ እና እያሳደግን መሄድ አለብን! ማንኛዉም ነገር ለማግኘት መጀመርያ ጥረት ያስፈልጋል የሚለውን ሃሳብ የሚይዙት ሥራ እና ኃላፊነት ስንሰጣቸው ነው
❤️❤️ ከወደዳችሁት እና ጠቃሚ መረጃ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ በቅንነት ለ ወዳጆዎ share/ forward ያድርጉት ‼️
✍️ አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ
👨⚕️ ለህፃናት( ከልደት - 18 ዓመት) ማንኛዉም አይነት ሕክምና እና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ
👇👇👇👇👇
☎️ 0963555552
☎️ 0939602927
አድራሻ: አ.አ ጦር ኃይሎች አጉስታ

❤50🥰1
Channel name was changed to «ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ - Biruhkids Pediatric speciality Clinic»

❤76👍7👏1😁1
🌟 #አስደሳችዜና የህፃናት የልብ አልትራሳውንድ ምርመራ ጀምረናል
🌟 የምርመራ ቀን አርብ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
👉 ምርመራው የሚሰጠው በህፃናት የልብ ስፔሻሊስት ሀኪም ሲሆን ሕክምናው እና ምርመራውን ከፈለጉ ከታች ባሉት ስልኮች ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
☎️ 0963555552
☎️ 0939602927
አድራሻ: አ.አ ጦር ኃይሎች አጉስታ
🌍 location Google Map 👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/8vhetysUPpS1GVR67?g_st=ac
🌟 የምርመራ ቀን አርብ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
👉 ምርመራው የሚሰጠው በህፃናት የልብ ስፔሻሊስት ሀኪም ሲሆን ሕክምናው እና ምርመራውን ከፈለጉ ከታች ባሉት ስልኮች ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
☎️ 0963555552
☎️ 0939602927
አድራሻ: አ.አ ጦር ኃይሎች አጉስታ
🌍 location Google Map 👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/8vhetysUPpS1GVR67?g_st=ac
❤23👏2
🌟 አዲስ ልጅ የወለደች እናት ልጇ ላይ ማየት እና በትኩረት መከታተል ያለባት 10 ወሳኝ ነገሮች
1. ልጁ በስንት የእርግዝና ሳምንቱ እንደተወለደ እና ሲወለድ የነበረውን የክብደት መጠን ማወቅ
2. የሽንት መስመር እና የካካ መስመር የተለያየ እና ጤናማ መሆን አለመሆኑን ማየት
አዲስ የተወለደ ህፃን ሽንት የሚሸናው እና ካካ የሚያደርገው ጤናማ በሆነ ተፈጥሮአዊ አካሉ መሆን አለመሆኑን ሲፀዳዳ በማየት ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
ይህም ጥቅሙ አንዳንድ ጊዜ ህፃናት ሲወለዱ በተፈጥሮ የሚከሰቱ የካካ መውጫ ቀዳዳ አለመኖር ወይም የካካ መውጫ እና የሽንት መውጫ ቀዳዳ አንድ መሆን ሊከሰት ስለሚችል ነው ። ይህ ችግር ደግሞ በጊዜ ተገቢውን ህክምና እና ክትትል ካላገኘ የልጁን ሂወት አደጋ ላይ የሚጥል የጤና እክልን ያስከትላል።
3. ከተወለደ በኋላ ካካ ያደረገበትን ሰአት እና ካካ በየስንት ሰአት እንደሚያደርግ ማየት
አንድ አዲስ የተወለደ ጤናማ ህፃን በ 24 ሰአት ውስጥ አረንጓዴ ወይም ጠቆር ያለ ካካ ያደርጋል። ነገርግን በ 24ሰአት ውስጥ ካካ ካላደረገ ወይም ካካ ሲያደርግ የሚጨናነቅ ከሆነ እንዲሁም ሆዱ እየተነፋ የሚመጣ ከሆነ ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ በዋነኝነት የአንጀት ጡንቻ ነርቮች ላይ ችግር ወይም ሌሎች ተያያዥ ችግሮች ሊሆን ስለሚችል የልጅዎን ሀኪም በጊዜ ማማከር ያስፈልጋል።
4. ወንድ ልጅ ከሆነ ሁለቱም የዘር ፍሬዎች ከረጢት ውስጥ መሆናቸውን ማረጋገጥ
አንዳንድ ጊዜ የወንድ ህፃናት ሲወለዱም ሆነ ከተወለዱ በኋላ ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ የዘር ፍሬያቸው ጤናማ በሆነ መንገድ የዘር ፍሬ ከረጢት ውስጥ ሳይወርድ እዛው የታችኛው የሆድ ክፍል ውስጥ ወይም የዘር ፍሬ መውረጃ መስመሩ ላይ ሊቀር ይችላል ። ይህ ደግሞ በጊዜ ካልታወቀ በጊዜ ሂደት ህፃኑ ላይ አደገኛ የሆኑ የጤና እክሎችን ያስከትላል።
ሌላው የሽንት መሽኛ ቀዳዳው ጤናማ እና ተፈጥሮአዊ ቦታ ላይ መሆን አለመሆኑን ማየት
ማለትም የመሽኛ አካሉ ላይ የሚኖረው የሽንት መውጫ ቀዳዳ ከጤናማው ቦታው በተለየ ከጫፉ ላይ ሳይሆን ከስር ወይም ከላይ ከሆነ ከመገረዙ በፊት በጊዜ ታይቶ ችግሩ መታከም ያስፈልገዋል።
5. የሆድ የታችኛው ክፍል በግራ ወይም በጎን በኩል እንዲሁም ወንድ ህፃን ከሆነ የዘር ፍሬ ከረጢት እብጠት መኖር አለመኖሩን ማየት
ይህ ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ የታችኛው የግራ ወይም የቀኝ የሆድ ግድግዳ በመሳሳት የአንጀት ክፍል ወደ ዉጪ መውጣትን ያስከትላል።
ወንድ ህፃን ከሆነ ደግም የሆድ እቃ ክፍሉ ከዘር ፍሬ ከረጢት ጋር ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት በመፍጠር የዘር ፍሬ ከረጢት ማበጥን ሊያስከትል ይችላል። ይህ ደግሞ በጊዜ መታከም ያስፈልገዋል።
6. እምብርት አካባቢ እብጠት መኖር አለመኖሩን ማየት
አንዳንድ ጊዜ በተፈጥሮ የእትብት መነሻ የነበረው የእንብርት አካባቢ የሆድ እቃ ግድግዳ በመሳሳቱ ምክንያት አንጀት ወደውጪ በመውጣት የእንብርት እብጠትን ያስከትላል። ይህን ካስተዋሉ የልጅዎን ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል።
7. ልጁ ጡት ሲጠባ የሚያልበው እና ትንፋሽ የሚያጥረው መሆን አለመሆኑን ማየት
አንድ ጨቅላ ህፃን ጡት ሲጠባ የሚያልበው ፣ ትንፋሽ እያጠረው መጥባቱን የሚያቋርጥ ከሆነ እና ከንፈሩ የሚጠቁር ከሆነ ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ የልብ ወይም የአፍንጫ ውስጥ ችግር ሊሆን ስለሚችል በጊዜ የልጅዎን ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል።
8. የጠባው በሙሉ የሚያስመልሰው ከሆነ እና ምራቁ (ለሀጩ ) ከመጠን በላይ በአፉ በኩል የሚዝረበረብ ከሆነ
አዲስ የተወለደ ህፃን በተወለደ በ 30 ደቂቃ ውስጥ ጡት መጥባት መጀመር አለበት። ነገር ግን ከጠባ በኋላ የጠባው ሁሉ የሚመለስ እና የሚወጣ ከሆነ ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ የሚከሰት የጨጓራ ወይም የአንጀት መስመር ችግር ሊሆን ስለሚችል ሂወቱ አደጋ ላይ ከመውደቁ በፊት በጊዜ የልጅዎን ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል።
9. የጠባው ሲያስመልሰው ቢጫ ወይም አረንጓዴ ፈሳሽ የሚቀላቀል ከሆነ
አንድ ጨቅላ ህፃን ሲያስመልሰው ሀሞት የመሰለ አረንጓዴ ወይም ቢጫ ከሆነ ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ የሚከሰት የአንጀት መዘጋት ፣ መጥበብ ወይም መታጠፍ ችግር ሊሆን ስለሚችል ጊዜ ሳይሰጡ በቶሎ የልጅዎን ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል።
10. በተወለደ በመጀመሪያ 24ሰአት ውስጥ ምንም ዳይፐር የማያረጥብ ከሆነ ወይም በጊዜ ሂደት የሚያረጥበው የዳይፐር ቁጥር ትንሽ ከሆነ
ይህ ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ የሽንት መስመር ችግር ወይም የኩላሊት አፈጣጠር ችግር ሊሆን ስለሚችል ኩላሊቱ ላይ ጉዳት ከመድረሱ በፊት ጊዜ ሳይሰጡ የልጅዎን ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል።
✍️ ዶ/ር ዮናታን ከተማ
በቅዱስ ፓውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናት ቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም

❤37🙏17👍4👏1😁1
ልጅዎ በአግባቡ እያደገ መሆኑን እና አለመሆኑን አረጋግጠው ያውቃሉ ❓️
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
👉 አንድ ህፃን ከተወለደ/ች በኃላ በጥሩ ጤናና በተገቢ ሁኔታ በእንክብካቤ ከተያዘ/ ች ጊዜ ጠብቆ የአስተዳደግ ለውጦች ያመጣል ::
👉 🤱 የብዙ እናቶችም ጥያቄም እነዚህ ዝግመተ ለውጦች ወይም የእድገት ደረጃዎች (developmental milestones) መቼ መታየት እንደሚጀምሩ እና ምን ምን እንደሆኑ ነው፡፡
🔷 ለዛሬ በዚህ ርዕስ ለእናቶች ለማሳወቅ እሞክራለሁ ፡፡
🔷 እነዚህ የዕድገት ለውጦች(developmental milestones) በአጠቃላይ
በ3 ከፍለን ልናያቸው እንችላለን፡፡
✔️ 1. የቋንቋ እድገት
✔️ 2. የአካል እንቅስቃሴ እድገት
✔️ 3. የማህበራዊና እራስን የመግለፅ እድገት
🛑 የመጀመሪያ 1 ወር ምን አይነት እድገት ያሳያሉ⁉️
🔹 የመጀመሪያ ወር ላይ ጨቅላ ህፃናት መሰረታዊ የሆኑና ከፍላጎታቸው ጋር የተያያዙ ቅጽበታዊ ድርጊቶችን
(Reflex) ማድረግ ይጀምራሉ፡፡
እነዚህም
🔘 የሰው ፊት ማየት ጥቁርና ነጭ ቀለም መምረጥ
🔘 አፍ መመጥመጥ መክፈትና
🔘ማንኛውም ነገር ወደ አፍ ሲጠጋ መጥባት
🔘 ጣትን ወይም ትንሽ ነገር ወደ እጅ ሲጠጋ መጨበጥ
🔘 ከፍ ያሉ ድምፆች ሲኖሩ አይን መጨፈን መደንገጥ
🛑 ከ 1-3 ወራት የ እድገት ለውጦች
🔹የሰው የፊት እንቅስቃሴ መመልከት
🔹 ዙሪያቸው ያለውን ነገር ማየት
🔹 ደማቅ ቀለሞች መምረጥ
🔹 "ኦ "/ "አ" የሚሉ ድምፆች ማውጣት
🔹 በተኙበት አንገትን ቀና ማድረግ
🔹 ትንንሽ እቃዎችን መያዝ
🔹 ድምፅ ወዳለበት ቦታ መዞር
🔹 የሚያውቁትን ፊት ሲያዪ ፈገግ ማለት
🔹 ለመጫወት መሞከር
🔸 ከ4 -7ወራት
🔺የህፃናቱ እጅና አይንን ያዋሀደ እንቅስቃሴ
🔺 በእጃቸው እቃ ይዞ ወደ አፍ መክተት
🔺 ለሰው መስጠትና ከእጅ ወደ እጅ ማዘዋወር ይችላሉ፡፡
🔺 ከጀርባ ወደ ሆድ መገልበጥ፤መቀመጥ
🔺 የለመዱትን ሰው ለይቶ መፈለግ
🔺 ጮክ ብሎ መሳቅ
🔺 ረጅም "ባ" ድምፆች ማውጣት
🔺 ቁጣ፤ደስታ ሀዘን የመሳሰሉት ስሜቶችን በድምፅ መለየት መቻል
⚠️ 🛑በዚህ ጊዜ መጠንቀቅ የሚገባው ሁሉንም እቃ ወደአፋቸው ስለሚልኩ ቆሻሻ ነገር እዳያስገቡና ወደ
አፍ ገብቶ የአየር ቱቦን ሊዘጋ የሚችል ነገር እንዳይሆን መቆጣጠር ያስፈልጋል‼️
🔷 ከ 8-12 ወራት
✔️ ያለማንም እርዳታ ከተኙበት ቁጭ ማለት፤
✔️መዳህ ወይም በቂጣቸው መሳብ፤
✔️ሰውን ወይም እቃን ተደግፎ መቆም
✔️ አበባ እና ማማ ማለት መጀመር
🔷 ከ11-12 ወር
📌 ቀስ ብሎ በእግር መንቀሳቀስ
📌 በጣታቸው እቃን ማንሳት መቻል
📌 ቅርጾችን ማወቅና መፈለግ
📌 ተንቀሳቃሽ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ
📌 ሰው ያለውን ለመድገም መሞከር
📌 በእንቅስቃሴ አዎ እና አይ ማለት
📌 አንድ ወይም ሁለት ፣ቃል ማወቅ
📌 የእቃዎችን ስራ ማወቅ ለምሳሌ ማበጠሪያ፣ ማንኪያ
📌 የማያቁት ሰውን መፍራት /ማፈር
📌 እናት አባት አሳዳጊ ሲሄድ ማልቀስና መነጫነጭ
👉 በአጠቃላይ በመጀመሪያ 1 አመት ህፃናት ፈጣን ለውጥ ስለሚያመጡ እነዚህን ለውጦች ለመረዳት የሚችሉ
መጫዎቻዎች፣መፅሀፍቶችን መስጠት እንዲሁም በደንብ እንዲለምዱ በእርጋታና በፍቅር መጠበቅ ያስፈልጋል
🛑 ⚠️ እነዚህ ለዉጦች በግዜ ገደባቸዉ መታየት ካልቻሉ ወደ ጤና ተቋም አምጥቶ ማሳየት አስፈላጊ ነው‼️
ምንጭ: ዶ/ርመሐመድበሽር የህፃናት ሐኪም
🏥 በአካል መተው ለልጅዎ ሕክምና እና ምርመራ በህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ማግኘት ከፈለጉ በዝህ ስልክ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇👇
☎️ 0939602927 ወይም 0963555552
🏥 ብሩህኪድስ የህፃናት እና ታዳጊዎች ልዩ ክሊኒክ

❤32👍14👏1